@zent408:

ዙዙያዳሜዋ
ዙዙያዳሜዋ
Open In TikTok:
Region: AE
Monday 20 January 2025 17:35:57 GMT
772633
5693
657
2492

Music

Download

Comments

tigistkashun0
ልእልት ልህልት የአማራ ልጅ :
yessss💔
2025-01-26 16:07:08
0
user5799245728476
safa :
careful sister 😳
2025-01-24 17:02:20
0
maryammarym26
@maryam :
ግን እኮ እያወቃችሁነው ለካሜራ ብላችሁ🤣🤣🤣 እኔ አልሰራም እደዚህ
2025-01-21 08:48:01
48
s465815
♦Sነኝ♦የከላላዋ📞እየሠሙመቻልለመኖርይመቻል😏 :
አቦአታስፈራሩኝ.እኔእደዝህአፀድቸአላቅም😏
2025-01-20 20:02:48
23
user97011432908894
كونفي كون :
ግን እደኔ ሁለቤት የሚሰራአለ ወላሂ ከሚባለው በላይ ደከመኝ ምን ላድርግአትለፉኝ በአላህ
2025-01-21 04:19:15
17
user8170608505456
Hayat @4488 :
ከታች እቃ ከላይ ፅዳት የማይዋጥ ስራ 🥺
2025-01-21 08:57:39
36
gcdyhg7
(M)መሬም)😜 :
እኔ ከጧት ጀምሬ እሥከምተኛ ድረሥ እረፍት የሌኝም እግሬ ያብጣል ቁሜ የምውልበት ግን አንድቀን አማርሬው አላውቅም አላህን ሥደት ሂወታችንን ለውጦታል አታካብዱ ልንስራ እሥከመጣን ድረሥ ካልተመቸን ሀገራችን መግባት ማማረሩ ጥሩ አይመሥለኝም አልሀምዱሊላ በይ
2025-01-21 09:56:25
22
user3922636845472
ليل ليل ك.ك❣️❣️❣️ :
በዛላይ ከታቺ ዲሥት አለ ምናይናት ፅዳትነዉ
2025-01-21 10:24:56
15
kalochitti
kalochitti :
ወላሂ,,እኔ,,16..ቤተሰብልብስ,,ተኩስ,,,በዛላይ,,ጠበህ 5..ዶሮነዉእምሰራዉ,,,ይሁሉ,,ብቻየን
2025-01-21 10:47:11
9
zuzumahemde
ዙዙ መሀመድ :
አጥፊ አትንከርፈፊ አንችን አይታ እንደዚህ አፅጂ ነው እምትለኝ በአላህ አጥፊ 3 ዶር ነው አልችልም
2025-01-21 14:31:42
6
0915aas
ልጂ ሀዩቲ የኡመሬ ብቻ :
ከይቅርታ ጋ ማፆዳት ነዉ😁ማቆሸሽ
2025-01-21 14:16:53
8
fugg1394
Fugg :
ለካሜራ ብለሽ እዳወድቂ መጀመሪያ እቃውን ሰትሪ😂😂😂😂
2025-01-21 10:32:29
7
user157170184168
ህልመኛዋ የማየ ናፍቂይ :
እና ምን ልሁን ነዉ የምትሉት ልሠሩ አደልደ የመጣችሁት ጉድኮ ነዉ እኛም እየሠራን ነዉ አታካብዱ
2025-01-21 06:31:26
5
user2259777617227
የዳዉንት ልጅ :
የሰወቹ ክፋት ነዉ እጅ ያስቸገረን ስራዉ ወላሂ ከይቶጲ አይበልጥም እዳዉም ስደት ይሻላል ወላሂ ግን አላሂ ከጡሩ ሰወች ግጠመኝ ነዉ እጅ
2025-01-21 06:33:42
7
muna.tmame
muna :
አልህምዱሊላህ ምን ሰራሽ አልሰራሽ የማትል መዳማ ሰጠህኝ🥰🥰🥰
2025-01-21 08:23:32
8
hawahawa1183
ሢታደሉቀርቶ ሢታገሉመኖር😭😭😭😭 :
ምንአለበት እደዚህ እያደረጋችሁ አድሥየመጡትን ባታሸግሩ የምር ይሄንእያዩ አረቦቹ አድሦቹን ልክእደዚህአድርጉእያሉ በጣም እያሥጨነቋቸውነው የምር
2025-01-22 09:00:32
4
1523s_
. :
ليش لون المكيف كذا!؟
2025-01-23 16:27:19
2
nn90p1
🧷📎 :
عندنا مكيف ما تغير لونها له ٣ سنوات وا اكثر
2025-01-24 09:46:07
0
user5080312876128
H&F :
بالممسحة تنظف وهي في الارض احسن
2025-01-23 15:04:17
1
bant.mok
ቀኑብሺ😁👊 :
እኔስ አልነካም እሺ ብየ ዘወር ስትል የለሁም😂😂
2025-01-21 13:23:48
1
user5101924514620
ፋኢዛ ወሎየዋ :
እኔ እኮ በጣም ትገርሙኛላች የምታለቃቅሡት ነገር ለምንድነው የመጣነው ለሥራ ነው አይል ሥለዚህ ወጥረሽ ሥሪ ጠከር ብለሽ💪 😏😏አንቺ ደሞ ምን አይነት አፀዳድ ነው የምታፀጂው ከታች እቃ ከላይ ፅዳት😏😏 አቦ ደሜንአታፍሊው ከሠራሽ ፅድት አርገሽ ሥሪው ምንድነው ማላገጥ😳
2025-01-22 09:57:11
2
fasikaadugna8
F ነኝ የገብርኤል ልጅ🙏🙏💚💛❤ :
አረ አታስፈራሩኝ እንዲህ አፅድቸ አላቅም
2025-01-21 12:18:22
2
love04685
𝕜𝕦𝕟𝕗𝕖𝕪𝕖𝕜𝕦𝕟 :
የመጅላው እቃ ሳይነሳ 🤔
2025-01-22 08:25:58
0
user3679328379665
user3679328379665 :
ታጥቦጭቃ ይሉሀል ይህ ነው
2025-01-21 08:13:55
2
user8138657277281uhh
eman💐🌺ተንታ💐🌹አጅባር🇪🇹 :
ወላሂ ተቸግሬለሁ እኔምግድግዳዉ ነጭነዉስወለዉለዉ ተጉረዘረዘ ምንላርገዉበአላህ ምንላርገዉ
2025-01-22 10:09:23
0
To see more videos from user @zent408, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About