@yurilone: Transição zoom VFX #cinematic #sfx #sounddesign #color #filmmaking #flypシ #cinematography #fly

yurilone
yurilone
Open In TikTok:
Region: BR
Tuesday 21 January 2025 13:49:07 GMT
70218
826
21
564

Music

Download

Comments

koczekii
koczekii :
Hi! I really love your eye transition. I’d like to use the eye transition as the intro for a cinematic CNC reel on my software company’s Instagram page. The rest of the video will be completely our own. Would that be okay with you? Of course, I’ll credit your account. Thank you! 🙏
2026-07-28 15:03:27
1
2negabytes
🚬 :
permission to use
2026-03-07 08:48:39
1
pjingga_
peje :
permission to use this clip for my project, thank u
2026-03-03 04:28:09
1
aliwantispizza
ali :
This deserves more likes 😭
2025-07-29 03:07:55
1
mgcdzn
MGCDZN :
This one hits just right.
2025-08-16 18:34:17
1
ennddy_
Koishiii :
permission to use this.
2025-10-27 09:58:45
1
diitthenics
Diiitttt :
Amazing
2025-03-05 08:13:16
1
sunwoolovingkara
assalamualaikum pause start :
do you hv template at capcut?
2025-08-18 08:18:20
0
suellemnunesss
Suellem Nunes :
que foda ❤️‍🔥🤌🏽
2025-01-21 13:51:14
1
nayjk27
nayjk :
😂
2025-12-31 03:18:56
1
tifanyroque27
tifanyroque28 :
🥰
2025-08-20 16:47:46
2
camillebastosmkt
camillebastosmkt :
👏👏👏
2025-01-30 11:38:28
1
To see more videos from user @yurilone, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ሌሊቱ ረጅም ነበር። ዝምታው ይከብድ ነበር። ልቤ በሕመም ይጮህ ነበር፤ ድምፄን ግን የሚሰማ ጆሮ አልነበረም። እንባዬን የሚያብስ እጅ አልነበረም።
ሌሊቱ ረጅም ነበር። ዝምታው ይከብድ ነበር። ልቤ በሕመም ይጮህ ነበር፤ ድምፄን ግን የሚሰማ ጆሮ አልነበረም። እንባዬን የሚያብስ እጅ አልነበረም። "እንዴት ነህ?" ብሎ በልብ የጠየቀኝ ሰውም አልነበረም። ብዙዎች ከብርሃኔ ጋር ነበሩ፤ ጨለማዬ ሲመጣ ግን እኔን ከጨለማው ጋር ትተውኝ ሄዱ። በዚያ ሌሊት... አልተሰበርኩም። ተቀየርኩ። ራሴን ማጽናናት ተማርኩ። የራሴን እንባ ራሴ ማበስ ተማርኩ። ቁስሌን ራሴ መፈወስ ተማርኩ። ማንም ሳያጨበጭብልኝ መቆምን ተማርኩ። ማንም ሳያበረታኝ መነሳትን ተማርኩ። ማንም ሳያምንብኝ ራሴን ማመንን ተማርኩ። ያኔ ነው...ጥንካሬ ከሰዎች እንደማይበደር የገባኝ። ሰላም ከውጭ እንደማይመጣ የተረዳሁት። ሰው ሁልጊዜ ከጎኔ ሊሆን እንደማይችል፣ ራሴ ግን ፈጽሞ እንደማይተወኝ ያወቅሁት። ዛሬ...ብርሃኑ ወጥቷል። ፈገግታዎች በዝተዋል። እጆች ይዘረጋሉ። "ከመጀመሪያውም ከአንተ ጋር ነበርን" የሚሉም አሉ። እኔ ግን... ከጨለማዬ ጋር የቆሙትን እና በብርሃኔ ጊዜ የመጡትን መለየት ተምሬያለሁ። ሰውን አልጠላም። ሰውን አልሸሸም። ግን...ዋጋዬን ለማያውቅ ሰው ልቤን አልሰጥም። ክብሬን ከማይጠብቅ ቦታ አልሄድም። ሰላሜን ለጊዜያዊ ግንኙነት አልለውጥም። ምክንያቱም... ጨለማ ከማንኛውም መምህር የበለጠ አስተምሮኛል። የጨለማ ቀኖቻችሁን ያላዩ ሰዎች...የብርሃናችሁ ባለቤት መሆን አይችሉም። ሁልጊዜ ሰው መኖሩ አያበረታችሁም። አንዳንድ ጊዜ... ብቸኝነት ከመቶ የውሸት ወዳጆች ይሻላል። ዝምታ ከባዶ ቃላት ይከብራል። ራሳችሁን ማመን ከሰው ምስጋና ይበልጣል። ዛሬ በጨለማ ውስጥ ያላችሁ... አንድ ነገር አስታውሱ። ይህ ሌሊት ዘላለማዊ አይደለም። ምናልባት ሰዎች ትተዋችሁ ይሆናል። ነገር ግን...ሕይወት አልተዋችሁም። እግዚአብሔር አልተዋችሁም። እና...እራሳችሁንም አትተዉ። ምክንያቱም... የጨለማን ሌሊት ብቻውን ያለፈ ሰው... የፀሐይን ብርሃን ዋጋ ከማንም በላይ ያውቃል። የብቸኝነትን ሕመም ያሸነፈ ሰው... የራሱን ዋጋ ከማንም በላይ ያውቃል። እናም... አንድ ቀን ወደ ብርሃን ስትወጡ... ሰዎች ስለ ውጤታችሁ ይናገራሉ። እናንተ ግን...ስለ ጨለማው የምታውቁትን እውነት ብቻ ታስታውሳላችሁ። ምክንያቱም ብርሃን ውስጥ ብዙ ሰዎች ይመጣሉ፤ ጨለማ ውስጥ ግን ራሳችሁን ካላገኛችሁ ማንንም አታገኙም። ይህ የእኔ እይታ ነው ✍️ ደስ የሚል ምሽት ይሁንላችሁ🙏 ቀጣይ ሌሎች እይታዎች እንዲደርስዎት የእኔ እይታን ፔጅ Follow, Like, Share, Repost እና Copy Link በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! #foryou #fyp #viral #fypシ #viralvideo

About