@agmasiekumnegergnw: # እኒህ እናት ሲያሳዝኑ😥#ethiopian_tik_tok #🇪🇹🇪🇷

agmasie kumnegergnw ቁምነገረኛው
agmasie kumnegergnw ቁምነገረኛው
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 21 January 2025 17:05:11 GMT
2016951
219994
4821
67877

Music

Download

Comments

bamlig8
ጎጃሜዋ🥰 :
😢😢ማጣት አይኑ ይጥፋ😢😢😢🥺🥺
2025-01-21 21:58:49
1784
user9447930691765mahi
mahi :
የት ነው ያሉት??በናታችሁ የት ናቸው?ምንም ባይኖረኝም ሂጄ ልብሳቸውን አጥባለሁ፣ቡና አፈላለሁ በማሪያም ያሉበትን ንገሩኝ
2025-01-21 18:33:10
1212
lifeisshort406
Life is short :
ከማልቀስ ውጭ ምን ላድርግ::ወንድማለም አንተን አላህ ይርዳህ
2025-01-21 18:54:59
344
user7121726245160
user7121726245160 :
እደው በአላህ የት አካባቢ ናቸው ልብስ ባለብሳቸው
2025-01-21 18:28:10
394
user2544954635572
ጠያቂ :
ታዲያ በዝህ ህዝብ መሀል እየኖሩ ድሎት መኖር ባንክን በገዘብ ማጨናነቅ መዘነጥ መላላጥ መላላጥ እውን ጤናማነት ነው እውን አምሮአዊ ልባዊ ሂወት ነው ወይ አንች አለም
2025-01-21 19:09:41
164
unanademamu
Ruhey :
ይሄን ህዝብ ነው እንግዲህ በድሮን የሚገደለው
2025-01-23 05:20:42
108
assen45132215
alhamdulilah ala kuli hal❤❤❤❤ :
ወላሂ እምባየ ነዉ ነመጣዉ
2025-01-22 06:52:01
6
seifadin22
Ŝęīfă_Aɓ :
ይህ ሁሉ ችግር እያለ ዘረኝነት: ቤሔርተኝነትና የመሳሰሉ አላህ ያጥፋልን ሰውነት ❤️ከሁሉ በላይ ነው🙏
2025-01-21 20:49:08
78
abi.business.grou
ኦርቶዶክስ ሀገር ናት :
እግዚአብሔር ይጠብቅክ
2025-01-22 10:21:53
14
mekoya.yene
Mekoya Yene :
በስማም የኔ አጀት ይታጠፍ አፍር ልብላ እናቴ
2025-01-21 21:42:35
8
user7067675824606yabsera
yabu mane :
እደኔ ቃላት ያጣ ማለት በደስታ
2025-01-21 21:23:19
45
amenab275
amenab@27 :
ለተጠማ ዉሻ የምትራራ የድንግል ማርያም ልጆች ነን 👏👏
2025-03-15 03:25:06
11
kerime240
Ram 💝 :
ዐተ ልጅ ግን ምን ብየ ልግለጽህ 🥰🥰🥰
2025-01-22 04:28:01
6
mybezi1
ኩሉ ትውልድ :
የእኔ ጌታ በምን ቃል ልግለፅክ እማአምላክ ዘወትር ከፊትክ ትቅደም
2025-01-21 20:33:05
31
noniy26ts
🌴🔥ዮኒ26🔥🌴 :
🙏🙏🙏🥰ፈጣሪ ጨምሮ ይስጣችሁ
2025-01-21 17:39:20
17
yeashagrie
dagne :
በርታልን ዋጋህ ከፍ ያለ ነው 🥰🥰🥰
2025-01-21 18:51:53
7
serkalm20
የድንግል ማሪያም ልጅ :
ተባረክ ዉለታ ከፋዩ መድሀኒያለም ነው ሠው የዘራውን ያጭዳል ተባረኩ
2025-01-21 18:56:12
22
kelader_1
kedir ye kay gosa :
አላህ አላህ አብዝቶ ይሰጥህ ወንድም 🥰🥰🥰🥰
2025-01-21 20:31:32
16
siyaam41
siham👸سوسو :
እኔ ልጎሳቆል እናቴ 😢
2025-01-21 19:37:02
11
habtamueweneta
ፈለገ ጊዮን ጎጃም :
አንተ ልጂ ግን ቃላት የለኝም ምን እደምልህ አላውቅም እድለኛ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ለሰጪም እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን
2025-01-21 18:53:04
26
user9956149829723
እየሩስ አንዳቤቴዋ 🌺🌺🌺 :
ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ወድሜ
2025-01-21 21:24:24
7
mira_25_01
Libra_M :
በጣም በሳል ልጅ ከበጎ ስራ ተሳታፊዎች ያንተ ይለያል የእውነት ይለያል፤ ከልብህ ነው የምትሰራው። ○አጋዥ የሌላቸውን ○በጣም የተቸገሩትን ○ቀረፃውም የማያሳቅቅ ብቻ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን።
2025-01-22 01:55:18
41
mindaye.tsegamlac
Mindaye Tsegamlac :
ሲያሳዝኑ። እናት እናት ናት ምን ጊዜም መተኪያ የሌላት። አንተንም እግዚአብሄር ይባርክህ
2025-01-21 22:52:55
17
konjit2303
menber@367 :
መረዳት ያለበት ሰው ነው የረዳህው ተባረክ የረዳችውም ልጅ ለሐገራ በሰላም ያብቃት
2025-01-21 20:04:40
8
haset7218
haset :
ፈጣሪ ይባርካችሁ
2025-01-21 17:11:41
6
To see more videos from user @agmasiekumnegergnw, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About