@aklilu2135: #ሐዋሪያዊ_መልሶች #apostolicanswer #aklil @ሐዋርያዊ መልሶች - Apostolic Answers

ከ አክሊል ጋር
ከ አክሊል ጋር
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 22 January 2025 16:35:01 GMT
55909
4886
299
850

Music

Download

Comments

seifufikru1
seifufikru6 :
ዘመዴ በሐሜት ያደገ ከእውቀት የፀዳ ሐሜተኛ ግለሠብ ነው
2025-01-22 18:12:20
56
dndemellashzelalem6
Dn.Demellash Zelalemዲ/ን ደመላሽ :
ይህ ሰውዬ እመኑኝ ከጥቂት ወራት በኋላ እንደና በጋሻው እናገኘዋለን
2025-01-22 22:19:36
15
geremewtemen
ተሙ ዘተዋህዶ :
ሰው አንከተልም ይቅርታ ካስፈለገ ይቅርታ በል
2025-01-22 19:28:08
12
coffee5923
coffee :
ይሄ ሰው ተሃድሶ ነው
2025-01-23 02:57:00
9
zeze.lema
Zeze Lema :
ለምን አማትበህ አትጀምርም? ምንም ይሁን ዓላማህ እመነኝ አንተ ባትኖርም ኦርቶዶክስ ፀንታ ትኖራለች
2025-01-23 02:13:24
9
2kina7
ኪና❤️🙏 :
አክሊለ በመጀመሪያ ስትናገር ስጀምር የተዋህዶ ስርዓት የለህምአታማትብም የተረጋጋህአይደለህም ሲቀጥል ከአንተ እጅግ የተሻሉ አራት አይና የቤተክርስቲያን አባቶች አሉ መፅሐፍ ቅዱስ ጥቅስ ስላወቅክ ብዙ የማይመረምሩ ግርር ብለው የሚከተሉህ ስላሉ ብቻ ያወቅክ አይምሰልህ በንስር አይን የሚከታተሉህ ሊቃውንቶች አሉ እሽ ተረጋ
2025-01-23 07:38:54
0
user8083171154631
user8083171154631 :
አንተ በወቅታዊ ጉዳዮች ባትናገርስ?
2025-01-23 15:50:53
1
endale.yes
Endale Yes :
ከግብጾች ጋር ያለህ ግንኙነት ምንድነው ይፋ አድርገው።ሄኖክ ከካቶሊኮች ጋር አንተ ከግብጾች ጋር ያላችሁ ግንኙትን በግልጽ አሳውቁን አለበለዚያ አለ ነገር እንላለን
2025-01-23 08:36:17
0
read_2017
BOOK FOR ALL :
አወኩ አወኩ አትበል? የቄስ ሚስት አወቅሽ አወቅሽ ቢሏት መጽሐፍ አጠበች የሚባለው ነገር ላንተ ይመስላል። እንደ ሀይለ ስላሴ እኛ ማለትም ጀምረሃል
2025-01-22 19:39:31
4
user571706212
ሀ ሁ ✥✥ :
የማታማትበው በሰላም ነው
2025-01-23 03:06:59
0
addisu.bimrew
Addisu Bimrew :
ተኩላ መሳጢ ነቅተናል
2025-01-22 18:36:57
3
tofikorbehij2
ሙስሊም ሆኜ ግደለኝ፡ :
በአቋምህ አፀናም እንዴ ትላንት አዚህ በኋላ ምለሽ አልሰጥም ብለህ ነበር
2025-01-23 14:42:52
0
user7774453375596
user7774453375596 :
ተኩላ
2025-01-22 16:54:41
4
user504686066
user9569836102178 :
አኬ አንተ ብቻ በርታልን ምክኒያቱም በትምህርትህ ብዙ ነብሳት እየዳኑ ነው
2025-01-23 03:26:28
12
mitul4891
ሚጡ :
አኬ ንግግርህ ራሱ ትህትና የተሞላው ተባረክ አኬ ኢየሱስ ይወድሀል
2025-01-23 09:49:26
1
user6240639481752
Tsigereda :
አኬ አትሥማቸው አንተ በርታ
2025-01-23 15:23:14
1
addisukefiyalew
ተጓዡ :
አኬ አንተ የመስቀሉ መረገት አቃለልከው እኛ መስቀል ሀይላችን መስቀል አንረግጥም እኛ ቤተ ክርስቲያን አላጠለሸንም ነገር ግን መስቀሉን እንዲረገጥ ለሜያደርጉን እና እንዳንተ የመስቀሉ መረገጥ ለሚያቃልል ነው
2025-01-23 23:04:03
0
ykidanemehretleje
የኪዳነ ምህረት ልጅ :
እባካችሁ ዘመድኩን ቤተሰብ ጓደኛ የለውም የሚያሳክመው አጥቶ አብዷል ከአፉ የሚወጣው ስድብ እውነት ሀይማኖት አለው???
2025-01-22 17:07:15
2
user7062073745550
user7062073745550 :
እሱ ሚፈልገዉ እኛ እንዳንማር ነው ቦታ አትስጠው ከወሬ ዉጪ ምንም አያቅም 🙏
2025-01-22 19:36:10
9
user7165136511020
አስረስ :
ዘመድኩን በቀለ አማራን ከድቶል።በጋሻው ኦክቶዶክስን ከድቶል።አንተን እጠብቃለን
2025-01-24 11:56:07
0
To see more videos from user @aklilu2135, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About