Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@k_khalid_k1: #رباب #اشرق_لغيرك_في_سماء_خاطري#fyp #اكسبلور #fyp #fypシ #Love #foryou #tiktok #خالد_بن_محمد99 #غناء #طرب
♥️خالد بن محمد🩷
Open In TikTok:
Region: SA
Thursday 23 January 2025 14:44:29 GMT
210709
2343
0
1241
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.54MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.54MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @k_khalid_k1, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
በኤቢኤስ (EBS) የቅዳሜ ከሰዓት ፕሮግራም ላይ እንግዳ ሆኖ የቀረበው የኤምኤምኤ (MMA) ተፋላሚው አገረሰላም በእንባ ታንቆ የተናገረው ንግግር የብዙዎችን ልብ ነክቷል። " ውድድሩ እንደተጠናቀቀ አንገቴን ደፍቸ ቁጭ ያልኩት እናቴ ስትሰደብ ሰምቸ ነው፤ እናቴ በወገቧ እንጨት እየተሸከመች ነው ያሳደገችኝ… እናትስ ለምን ትሰደባለች?” ሲል በቁጭት እምባ እየተናነቀው መልዕክቱን አስተላልፏል። በመድረክ ላይ ጠንካራና የማይበገር የሚመስለው ይህ ስፖርተኛ፣ የሰደበውን ሰው ቃል በጆሮው እንደሰማና ምን ያህል እንደተጎዳ ሲናገር፣ የተሳዳቢውን የሞራል ውድቀት ፍልስፍናዊ በሆነ መንገድ ገልፆልናል። አገረሰላም በዚሁ ፕሮግራም ላይ ባስተላለፈው አሳዛኝ ገጠመኝ፣ እናቱ እርሱ የሚያደርገውን ፍልሚያ በቴሌቪዥን መስኮት ተንበርክከው እየተከታተሉ ምን ያህል በጭንቅ ላይ እንደነበሩ አብራርቷል። በተለይም በውድድሩ ወቅት በተፋላሚው ቢኒ አንገቱ ተቆልፎ በነበረበት ወቅት፣ "እናቱ በፍርሃትና በድንጋጤ እራሳቸውን ስተው እስከመውደቅ ደርሰው እንደነበረና በሰውነታቸው ላይ ውሃ ተደፍቶባቸው እንደገና ልባቸው ሊመለስ የቻለው ሲል እንምባ እየተናነቀው አስረድቷል። እንግዲህ አስቡት፤ የልጇን ሕመም፣ ስቃይና ፍልሚያ በሩቅ ሆና በስጋትና በእንባ የምትከታተል፣ ስለ ልጇ ስኬት በየቀኑ ነፍሷን አቃጥላ የምትጸልይ እናትን ነው አንድ የማይረባ ተሳዳቢ መጥቶ በቃላት የወጋት። አገረሰላም እንደተናገረው፣ እናቱ በወገቧ እንጨት ተሸክማ፣ በርሃብና በጥም ተቃጥላ፣ እንቅልፍ አጥታ ያሳደገችውና ለዛሬው ስኬቱ መሠረት ሆና እንዳበቃችው ገልጿል። እናት መስደብ ግን የታላቅ ዝቅተኝነት፣ የሞራል ውድቀትና የሰብእና ማነስ ማሳያ እንጂ ሌላ ምንም ሊሆን አይችልም። "አንዱን ለመጉዳት ወይም ለመንቀፍ ሲባል በስተጀርባ ያለችውንና ምንም የማታውቀውን እናት ማዋረድ፡ * የአቅመ-ቢስነት ምልክት ነው፤ ከሰውየው ጋር በሐሳብ፣ በስራ ወይም በችሎታ መፎካከር ያቀተው ሰው ወደ ዝቅተኛው ጥቃት ይሰደዳል። * የባህልና የእምነት ውድቀት ነው፤ በኢትዮጵያ ባህልና እሴት እናት ትከበራለች፤ ትፈራለች፤ ትመረቃለች እንጂ አፍ ማፈሪያ አትሆንም። * የተሳዳቢው ሕሊና መሞት ነው፤ የሰደበው አካል የራሱ እናት የከፈለችውን መስዋዕትነት ቢረዳ ኖሮ፣ የሌላውን እናት በቃላት ባልወጋ ነበር። የሰውን እናት በመሳደብ የሚገኝ ድልም ሆነ የበላይነት የለም። ይልቁንም የራስን አስተዳደግ፣ የቤት ውስጥ ቅሬታና የውስጥ ክፍተትን በግልጽ ማሳየት ነው። አገረሰላም በላቡና በደሙ አገሩንና ቤተሰቡን የሚያስጠራ ጀግና ነው፤ እናቱ ደግሞ ያንን ጀግና በማሳደጋቸውና ስለ እርሱ በመጨነቃቸው ሊመሰገኑና ሊከበሩ እንጂ የርካሽ አፎች ሰለባ ሊሆኑ አይገባም። እናት የሁሉም ናት! የእናት ዕንባና ቅሬታ ደግሞ ከባድ እርግማን አለው። በሰው እናት ላይ የምንሰነዝረው እያንዳንዱ እርካሽ ቃል የራሳችንን ማንነት ያሳንሳል። ዛሬ የአገረሰላም ዕምባ እየተናነቀው ስለ እናቱ የተናገረው ሁላችንንም ሊያስተምረን ይገባል። "እናት አትሰደብም እናት ትከበራለች!" ሰላም ለኢትዮጵያ! ሰላም ለህዝባችን! via ወሎ አዲስ የህዝብ አድማስ!
Tập 2 lần sáng sớm dậy mỗi ngày để giúp làm xẹp bụng (Debloat) nữa á #fyp #Fitness #gym
Em mới là ngy anhhhh #canthislovebetranslated? #kimseonho #goyounjung #chamuhee #emmoilanguoiyeuanh
#gmmtv #xuhuongtiktok #pyfツ #elyra_grp☁️ #jrwtter_grp
EVO.Nova-Sharderown 💙❤️ . . . . . . . . . #bloodstrike #bloodstrikeclips #bloodstrikemobile #bloodstrikelatam #explore @Blood Strike Official @Blood Strike Arab @BloodStrike LATAM
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy