Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@cherumedhanealm: ኪዳነምህረት እናቴ ከልጅሽ አማልጅኝ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #መምህር_እዮብ_ይመኑ #የእናንተገፅ🇪🇹viral #fypシ゚viral
ኪዳን - ዘቤተክርስቲያን 💗💒💗we
Open In TikTok:
Region: SA
Thursday 23 January 2025 20:17:49 GMT
1884903
326443
6259
28378
Music
Download
No Watermark .mp4 (
6.9MB
)
Watermark .mp4 (
7.29MB
)
Music .mp3
Comments
Mekdem Mulate :
በተለይ ለኔ ስራ ስጭኝ ብዬ ለመነኮት ወር ሳይሞላ ሰጠችኝ ልጅ ስጭኝ ብዬ ለመንኮት ወር ሳይሞላኝ ፀነስኩኝ በሰላምም ወለድኩ አሁን ልጀ 6 ወሩ ነው እስኪ አመስግኑልኝ እናቴ የውስጤን ሳልነግራት የምታውቅልኝ እናቴ 16
2025-01-24 06:19:11
1973
Tedi Korma :
የእሷ ውለታ እኮ ተወርቶ አያልቅም
2025-01-23 23:36:35
801
Sara :
እናቴ ክብረቴ እባክሽን ልጅ ስጭኝ ቆሞ ቀር እያሉኝ ነው አንቺም ይሄን ታውቂያለሽ 😔🙏
2025-01-24 00:06:32
92
ዳዊት የተዋህዶ ልጅ ♥♥♥♥♥ :
ኪዳነምህረት ሚስጥረኛዬ እናቴ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰የኪዳነምህረት ሁለታ ያለባቹ 🥰🥰🥰🥰🥰
2025-01-23 20:31:21
325
shegamarye988 :
ለኔ ጂማሬዋን አሳይታኛለችና ፍጻሜዉን ያሳይሽ በሉኝ
2025-01-24 08:23:32
245
Kidus Mekonen :
በሷ የሚያፍር ሰይጣን ብቻ ነው።
2025-01-23 23:37:09
45
selnat :
የኔ እናት እኔንም ስሚኝ ከጨለመዉ ህይወት አውጭኝ
2025-01-24 09:25:38
54
መልሴ ዝም :
ኪዳንምህርት እናቴ 💕💕💕🙏🙏🙏
2025-01-24 02:04:19
27
🅨🅔🅢🅗🅘 የሚካኤል ልጅ👑❤️ :
ኪዳነምህረት ጠይቆ ማን አፈረ❤🙏
2025-01-24 08:59:44
54
@ewkit :
ድረሽልኝ ድንግል ጨንቆኛል
2025-01-25 20:50:28
55
seni :
ማንም ያፈረ የለም ኪጃነምህረት እናቴ በልጅ በትዳር ባረካኛለች ለኔ የደረሰችልኝ ለናንተም ትድረሰላቹ
2025-01-24 06:11:19
85
eyadskincare74114 :
እናቴ ኪዳነምህረት የነገርኩሽን አደራ ከልጅሽ ከወዳጅሽ አማልጂኝ
2025-01-24 18:50:04
42
bayush :
ሚስጥረኛየ እናቴ ኪዳነምህረት ቋጠሮየን ፍችዉ የተደራረበዉን ችግሬን ፍችዉ
2025-01-23 23:35:18
81
user5137686582459 :
አረ ጨነቀኝ ከሱሴ አውጭኝ እናቴ
2025-01-24 17:30:01
56
ዳዊት የማሽን ጥልፍ ማሰልጠኛ :
እናቴ ኪዳነምህረት 🥰🥰🥰🥰🥰
2025-01-23 20:42:18
39
ህይወት ስርፕራይዝ እና ዴሊቨሪ ወንጂ :
የእናቴ ውለታ አለብኝ እኔም🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-01-24 02:38:30
9
Samrii❤💞 :
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🥰🥰🙏🙏🙏
2025-01-23 20:45:06
6
edome27 gift :
የለም የኔ ለልዩ እናት የለም
2025-01-25 02:38:18
5
ኪዳን - ዘቤተክርስቲያን 💗💒💗we :
ኪዳነምህረት ከጭቀት ታውጣሽ በሉኝ🥺 ኪዳነምህረት እናቴ ❤ አልልም መቸ ቀኑ የኔ መጎብኛ ዘመኑ 🥺
2025-01-24 07:02:19
27
Giiftii Na ♈ :
በተለይ ለእኔ አበቃ ብዬ ተስፋ የቆረጥኩበትን ጉዳይ እናቴ ኪዳነምህረት እንደ አዲስ ጀመረችልኝ 🥰🥰🥰🥰🥰
2025-01-24 06:38:13
18
ምህረት ጥበብ (Mehret Desain) :
እኔ እዲት 🥺እደምወዳት 🥺እያወቀች ዝም አለችኝ ስለምናት 🥺ስማፀናት እሶግን ዝም አለችኝ ተስፋ🥺 አስቆረጠችኝ 🥺 እስቲ ንገሩኝ እናተንእዲት 😳ሰማቻችው🥺🥺🥺
2025-01-24 05:34:39
15
user6615961423682 :
እኔም እመሰክራለው የ 5 አመት ጭንቀቴን በ ቀኗ ፈታችልኝ ስዕሏን ሳይ እንባዬ ይቀድመኛል
2025-01-24 19:52:03
17
adenew 595 :
ጠይቆ ያልተደረገለት ማንም የለም 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
2025-01-24 02:43:08
11
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው አሜን :
እውነት ነው እመቤቴን ለምኖ ያፈረ የለም🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-01-23 22:10:20
18
To see more videos from user @cherumedhanealm, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
5.12.2026 | Day 195/365: What's for dinner?? Let me know in the comments and please watch all the way through if you have time 🫶 #success #debtmicropayment #debtfree #debtfreejourney #finance
Válasz @erikahorvath301 részére
#robot #Unitree #t800
#fyp #funny #ishowspeedclipz #ishowspeed #viral
Kong El Verdadero Rey de la Tierra hueca 😱😱😱 #peliculas #movie #shorts #entretenimiento #resumen
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy