@melegnaa: ሽሮበዳጣ @Melegna መለኛ እንቁላል ቁጭቁጭ @Melegna መለኛ @Melegna Prime መለኛ ፕራይም ዳጣውን ለማዘጋጀት - ግማሽ ኪሎ የሚጥሚጣ ቃሪያ - 100 ግራም 1ጭ ሽንኩርት - 50ግረም ዝንጅብል - 1 የሾርባ ማንኪያ የድንብላል ዱቄት የድንብላል ዱቄት ካላዘጋጃችሁ እርጥቡን የድንብላል ቅጠል መጠቀም ትችላላችሁ - 2 የሾርባ ማንኪያ ጨው ጨው ዳጣው በደንብ እንዲፈጭ ከሚያግዙት ግብዓቶች መካከል ዋናው ስለሆነ ባታሳንሱ ይመረጣል - ግማሽ ኩባያ ዘይት - እርጥብ የሮዝሜሪ ቅጠል 1 - እርጥብ የጤናአዳም ቅጠል 1 - እርጥብ የበሶ ብላ ቅጠል 1 አፈጫጭ ዳጣውን ስትፈጩ ማድረግ ያለባችሁ ነገሮች - የሚጥሚጣ ቃሪያውን ጭራ እና ቃሪያው ላይ የበሰበሰ እንዲሁም የተበላሸ ካለው ነጥሎ ማውጣት ወይም ሙሉ ለሙሉ አለመጠቀም - በደንብ ሽርክት አልል ካለ ጨው አንሶታል ማለት ነው - ድርቅ ካለባችሁ ውሃ ትንሽ ጠብ ጠብ እያደረጋችሁ መፍጨት - ግብዓቶቹ ለመፍጫችሁ እንዳይከብደው በቢላ በከፊል መክተፍ - ዳጣውን በከፍል እየፈጫችሁ መልሳችሁ እየከፈታችሁ ሳይፈጭ እላይ የቀረውን ወደታች ማውረድ እና ይህንን ሂደት መደጋገም - ዳጣው የበለጠ ድቅቅ እንዲልላችሁ ከፈለጋችሁ በሽንኩርት መፍጫ ከፈጫችሁ በዓላ ደግማችሁ በጭማቂ መፍጫ መፍጨት #creatorsearchinsights #foryou #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshatiktok #amharatiktok #oromotiktok
Melegna መለኛ
Region: ET
Friday 24 January 2025 06:38:19 GMT
Music
Download
Comments
pasta :
የለቅሶ ቤት ምስር እና ሽሮ አሰራር አሳየን
2025-01-24 07:27:44
36
user1742065476309 :
አረ እንዲወርድ አድርገው
2025-02-27 19:41:10
4
Lamrii :) :
ብር የምትፈልጉ አናግሩኝ አብረን እንፈልጋለን😌🤭
2025-01-24 14:14:36
11
bezi T :
Wagaw sent nw
2025-12-23 18:31:06
1
ሜሪ ጋል ትግራይ❤💛❤✊ :
ደምብላል በትግርኛ ስሙ እስኪ ንገረኝ 🥰
2025-01-24 09:15:34
1
bethy.meko :
ዳጣው በድንች ይበላል?
2025-02-19 12:45:07
0
tizita፲፮፳፩ :
ውይይይይይይይይ ምን ብዬ የልቤን ልመርቅህ ይስሐቅ ለልጅ የመረቀው ምርቃት ሁሉ ላንተም ይሁንልህ 🥰🥰🥰🥰🥰
2026-03-05 11:25:58
1
Ami :
ጉበዝ ቅን ነክ ጥሩ ገለጻ ነው
2025-02-06 13:23:32
3
mini man :
ቃሪያው ከነ ጭራው ቢገባ ችግርአለው
2025-01-24 09:40:08
0
ኡዌንዬ ያባባዬ ንግሰት🫶🥰🤲 🤏❤️ :
ዋው 🙏🙏🙏🙏🙏
2025-03-20 06:15:38
1
👸Redi👸 💐Sweety 💐 :
ያጣጅ አሰሪ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-03-07 10:51:32
1
G/silasse :
እናዘጋጃለን
2025-02-27 10:38:43
1
M Lyrics 🎤🎶 :
ኮመንት እያነበብኩ አሰራሩ አመለጠኝ ድገምልኝ
2025-02-15 04:54:28
1
አላፊ :
ጀግና ነክ👍
2025-03-21 16:57:45
1
adiiiiiiiìiiiiiiiiiiiiiiiiiiii :
woww
2025-01-31 14:35:22
1
aster :
❤❤❤❤እጅህ ይባረክ❤❤❤❤❤
2025-02-05 17:15:36
1
Lelo :
wow
2025-03-14 12:29:58
1
ስውሯ ማሪያምን :
ዳጣው ግን ሲቀመጥ ፍሪጅ ውስጥ ይጠቁራል ለምን ይሆን??🥰🥰
2025-01-27 07:22:00
0
user2974782801823 :
ሰላም መለኛ ህልበት አሰራርአሳየን
2025-02-21 15:00:42
1
Hikrob :
በሶብላው እኮ ቅጠል የለውም
2025-01-24 07:57:22
0
Manaaki :
እስቲ ለጤና የሚጠቅም ነገር ስራልን። ምንድን ነው ሁሌ ማቃጠል!
2025-01-25 06:22:49
0
እሙ ሲትራላ :
ዋዉ
2025-01-24 09:38:31
2
@Abel Mengs 10$ :
thank you
2025-02-27 15:37:44
1
Awel Wxo :
ያቃጥላል እንዴ
2025-01-24 13:28:40
0
Sinshaw Belachew :
የጤናአዳም ቅጠል በጣም መራራ ነው ባይሆን ፍሬውን ብንጠቀም ይሻላል
2025-01-24 18:51:40
1
To see more videos from user @melegnaa, please go to the Tikwm
homepage.