@ashenafible0913554594: እህት ለዘላለም ትኑር #fyp #foruyou #viral_video #vira #foryoupage❤️❤️ #ertreantiktok🇪🇷 #tgraytiktok🇻🇳 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #creatorsearchinsights #oromotiktok #for #comedia #amharatiktok #habeshatiktok #አማራዬ💚💛❤አማራዬ💚💛❤ #ሐበሻዊት💚💛❤ #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐
Ashenafi Asefa_አሸናፊ_አሰፋ
Region: ET
Saturday 25 January 2025 08:48:49 GMT
Music
Download
Comments
Hiwot Gashu :
ስለ አንች ንፁህ ልብ እና ስለአባታችሁ ብሎ ፈጣሪ ይማራት 🥰🥰🥰🥰
2025-01-25 18:24:22
249
Base@,T :
ቆይ ለምንድነው አምባየ የሚቀድመው
2025-02-15 18:54:55
28
1125 mesi :
ምርጥ አባት እና ልዩ ትንሽዬ እህት እመብርሃን ለእህቷ ስትይ ማሪላት እባክሽ🙏🥰
2025-01-25 21:08:35
44
ሙሐዘ ረድኤት :
አንተን ካየው ቡሃላ ለወደፊቶቹ ልጆቼ ምን አይነት አባት መሆን እንዳለብኝ በጣም እያሰብኩ ነው 😔
2025-01-26 22:01:09
53
Alemtiu :
ድንግል ማሪያም በቅርብ ትምርልሃለች ጸሎት አይለይህ ፈጣሪ እናትና ልጇ ይማሩልህ እኔ ለአንተ ቃላት አጣሁልህ ወንድሜ በርታ እንዳትሰለች ጉበዝ
2025-01-29 10:07:03
12
mekdes Asefa :
አምላኬ ባየዋቸው ቁጥር ነው የማለቅሠው የኔ መድሀኒአለም ለዚች ዱዳ ልጅ ስትል አድነህ ተአምር ስራ
2025-01-27 18:36:13
28
abeba mekonnen :
የማሮች
2025-02-18 08:10:22
1
tigist asmare የባህርዳሯ 🌴🌴🌴 :
የአስተዳደግህ ውጤት ነች❤❤❤
2025-01-25 10:59:33
4
kesu :
ምን እንደምልህ ቃላት አጣሁ አንተ ከአባትም በላይ ነህ
አላህ ለአንተ እና ለልጆችህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እንዲሰጥህ እመኝልሀለሁ በቅርቡ እንደሚሻላት ተስፋ አደርጋለሁ
2025-01-28 18:48:06
3
Eden Abebe :
የኔ እናት🥺🥺🥰🥰
2025-01-25 09:57:41
7
One :
አምላኬ ሆይ ይችን ህፃን አቁማት
2025-02-16 06:12:14
1
ማርያም እናቴ 21❤ :
አምላክ ሆይ ይች ህፃና ድና በእግሮቿ ስትራመድ አሳየኝ!!! የድንግል ማርያም ልጅ ምን ይሳንሀል!!!🙏🙏🙏🙏
2025-02-15 20:06:04
1
ሹፌር ለሹፌር ጠላቱ ሳይሆን ጥላው ነው :
የአባት ውሀ ልክ አባይ ቲቢ ላይ ኢተርቢውን አይቼ አልቻልኩም
2025-02-14 15:26:59
1
Mr. Dady :
የዕድሜ ዘመኔ ምርጧ እህት !!❤❤❤❤❤😍😍😍😍!!!
2025-02-15 16:22:26
2
FiFi 💜 love 💜 :
egzabher mulu tenawane yemlselat yene konjo 🙏😘💞😘
2025-01-27 09:09:08
1
jestfun :
ወንድሜ ልጅቱን እንድትገፍ አታድርግ በተረፈ አላህ ይጠብቅልህ
2025-02-16 08:28:11
1
Tomi :
እህትነት ለመቼ ነው ታድያ
2025-01-25 08:51:54
3
123DUMU :
ፈጣሪ ይማርልህ
2025-02-13 03:53:10
1
ጺታ💞 :
ጀማሪ ነኝ follow አድርጉኝ
2025-01-28 17:37:53
1
የአምላክ :
ጀግና ላንተ አይመጥንም አንተ የክፍለ ዘመኑ አባት ነክ
2025-02-11 09:51:09
1
kebi121921 :
ፈጣሪ ይማራት
2025-02-17 15:48:12
0
መሳቅ ነው አመሌ :
ይህን የምታነቡ የሰው ልጆች ሁሉ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የማታ እንጀራ ትስጣችሁ፣እድል ፈንታችሁን ታሳምርላችሁ፣ከርሀብ፣ ከችግር ፣ከመከራ፣ ከክፍ ነገር ሁሉ ትሰውራችሁ። ለብዙዎች የሚተርፍ የተትርፈረፈ ያልታሰበ እንጀራ ትስጣችሁ።የዶኪማስን ቤት የሞላች በምልጀዋ የእናንተንም ቤት ትሙላላችሁ።
2025-03-13 16:25:11
0
feven getu :
እመቤቴ ትማርሸ 😭
2026-02-05 13:49:29
0
Yealem :
የኔ እናት ቸሩ አምላክ አብራችሁ ምትጫወቱበትን እጅ ለ እጅ ተያይዛች ምትቦርቁበተን ጌዜ ያቅርበው ።የአባታችሁን እንባ እግዚአብሔር ይስማ 🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏
2025-02-17 18:10:20
0
Sweet A :
Enate emebete ebakesh dabeshat Yene enat
2025-02-16 09:27:53
0
To see more videos from user @ashenafible0913554594, please go to the Tikwm
homepage.