Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@deshet13: #ዮሐንስሽፈራው መጥፎ የአፍ ጠረን የጥርስ ቁርጥማት ካለበወት እነሆ መድሀኒት
ዮሐንስ ሽፈራው
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 26 January 2025 03:36:21 GMT
3316359
186078
5467
36209
Music
Download
No Watermark .mp4 (
6.93MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
8.86MB
)
Watermark .mp4 (
6.93MB
)
Music .mp3
Comments
user6268294997291 :
ወድሜ ልጄ 3አመቷ ነው እና ቶንሲሏን በጣም ያማት ነበር እና ለቶንሲል የሰራኸውን ቪዲዩ አይቼ ተጠቅሜ በጣም ጠቅሞኛል እግዚአብሔር ጤናህን አብዝቶ ይስጥህ ተባረክ።
2025-01-26 07:33:24
662
ELa :
መፅሀፍ አሳትም እባክህ
2025-01-26 04:11:03
3708
ግዜ ናልኝ ለኔ :
ህዝብን ያከበረ ተከብሮ ይኖራል
2025-01-26 04:46:44
2610
Ashu :
🥰🥰🥰የምንወድህ በምክንያት ነው🥰🥰🥰
2025-01-26 06:58:35
502
ታማኝ :
ለምን መንግስት ሲተኛ ተሰብስበን አንጠፋም
2025-01-26 05:09:20
158
@sami19 :
እኔ እንደ ሀሳብ ለምን ይሄን እውቀትህን ትምህርት ቤት ከፍተክ ለትውልዱ አታስተላልፍም ይሄንን እውቀት ይዘከው እንዳትሞት
2025-01-26 05:06:27
336
@abd selman57 :
አራ ወድሜ የሽንት ቧቧ እንፌክሺን መዳኒት
2025-01-26 05:09:43
8
Filimon Zerihun :
🥰🥰🥰 የምንወድህ እንቁ ልጃችን ጆዬ !
2025-01-26 03:39:29
456
mesi :
ተባረክ እግዚያብሄር ባንተ ላይአድሮ የሚፈውስ መድሀኒት ስላዘጋጀልን ሱሙ ይባረክ
2025-01-26 06:56:10
46
ውብ አንተ :
ትምህርት ቤት መክፈት አለብህ እውቀትህን ለትውልድ ትውልድ አሻግርልን🥰🥰
2025-01-26 12:38:36
43
ጌች ሀይሉ.አ💚 :
በታልቅ ስብእና በወላጆቹ እቅፍ ውስጥ ያደገ ሰው በዕውቀት ያዳበረውን ህወቱን ለሰዎች ተጨማሪ እድሜ መለገስን አሳይተህናልና እናመሠግናለን🙏መልካሙ ሁሉ ከአንተ ዘንድ ይሁን!
2025-01-26 09:40:22
44
filimona :
አወ ዮሐንስ በጣም መጠንቀቅ አለብህ በአለም ላይ እንዳንተ አይነት ሰወች እየተሳደዱ አደራሻቸው እየጠፉ ነው። አደራ ተጠንቀቅ የኛ ህዝብ አሁን ላይ ባማይነቃበት ቴክኖለጅ ነው የሚመጡብን
2025-01-26 05:28:41
34
Helen Kassahun :
እባክህን የቶንሲል መድሃኒት ንገረኝ ልጆቼን በጣም ያማቸዋል
2025-03-22 07:56:32
5
Sissay Tadesse :
እባክህ የሕክምናውን መፀሐፍ አሳትም። ስልክ ቁጥር ህን ስጠን።
2025-04-19 07:59:00
5
Hailye wezam :
የተከበሪክ ዮሀኒስ ረጂም ኢድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጥህ በጣም ታላቅ ሰውነህ ሌላ ኢኔ የፈለግሁት የስንፈተ ወስብ መድሃኒት ፈልጌ ነበር ኢንዴት ማግኘት ኢችላሎሁ።
2025-01-26 19:34:31
6
Tiru :
የኔ መልካም ሰው እድሜ እና ጤና ይስጥህ
2025-01-26 04:19:28
52
بتوفيق يارب :
ይሄ ልጅ ቀለል አድርጎ ሚናገራቸው መዳኒቶች ሐኪም ቤት እና የባህል ኽክምና ሂደን ብዙ ብር አውጥተን የምናገኘው ይመቸው
2025-01-26 05:02:56
20
NaNi ZaMeh :
ለ ማያ የበጎ አድራጎት ድርጅት አምባሳደር ሁነን🙏🙏🙏 የ ካቲት 2 በ ጊዮን ሆቴል ወራዊ ኘሮግራም አለን እዛ ላይ ብትገኝልን በትህትና እንጠይቃለን🙏🙏🙏
2025-01-27 13:53:21
7
zed :
እባክህ ጥርሳችን ለሚቦረቦርስ እባክህ ለሚሸራረፍ እባክህ🙏🙏🙏🙏
2025-01-26 17:29:36
11
agere :
በጣም የምንወድህ ውድ ወንድሜ
2025-01-26 07:39:39
8
https://vm.tiktok.com/ZM6HUhEB :
የእናቴ ልጅ ሺ አመት በጤና ያኑርልኝ ተባረክ አቦ
2025-01-26 13:12:40
8
ቅሪብኝ :
ካአፍ ሳይሆን ከሆድ ውስጥ ከሆነስ ጠረኑ
2025-01-27 15:35:47
11
Merry :
ወንድሜ ከልጅነቴ ጀምሮ በጨጓራ ህመም እየተሰቃየዉ እባክ ምታቀዉ መፍትሔ ካለ
2025-01-26 08:54:41
88
Fekrawi :
"እኔ እፈልጋለሁ" ... እንደ አጋጣሚ ሆኖ ላለፉት ሳምንታት እነዚህን የመሳሰሉ ጠቃሚ እፅዋት ግቢያችን ውስጥ ለመትከል እያሰብኩ ነበር በጣም በቂ የሆነ ባዶ መሬት አለን እባክህ እፅዋቶቹን ብታሳውቀን ወንድሜ 🙏🙏
2025-01-26 04:13:36
18
😭 የከሰረ 😭 ትውልድ :
ወንድም እስኪ መልዕክት ማየት ከቻልክ አይኔን ድንጋይ መትቶኝ ከቨሩን ማለቴ ነዉ ብቻ አመርቂ ህክምናም አላገኘሁም 2ሳምንቴ አይኔ ያለቅሳል እስኪ ምን ላድርግበት አዕምሮየን ነካኝ ህመሙ ወንድም!
2025-01-26 07:57:36
6
To see more videos from user @deshet13, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Bàn chải lông mềm 1vỉ 4 cây thay xài cực thích, cực tiện lợi luôn mà giá quá rẻ #EmKimTapHoa #giadunggiadinh #banchaidanhrang #banchailongmem #banchaitienloi
Anh đã có vợ rồi 🤭 Bóng kích nổ 2 quả bay xuống 4 quả bay lên (Bạc ,Hồng, Trắng ) #bongkichno #xuhuong #damcuoicotich #bongkichnodamcuoi #fypppp
@BASED for face spray #basedpartner Mfs start thinking they marlon
Cài dao inox304 ạ #inox304 #giadungthongminh #giadung #giadungtienich #inox
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy