@beba16_b:

BEBA ye HANI
BEBA ye HANI
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 26 January 2025 18:12:33 GMT
398501
34833
559
7587

Music

Download

Comments

idews16
Idews :
this video has to go viral 😁😁😁😁
2025-01-26 21:20:28
1
emray211
𝐸𝑚𝑟𝑎𝑦21 :
😁😁😁 so funny
2025-01-27 03:52:50
1
kideste2127
유연수 :
wow
2025-01-27 20:16:32
0
natanemtube1
ናታኔም Tube :
ቅዳሴ የ ናንተ ፕራንክ መስርያ አደለም እሺ እራሳቹህን ችላቹ ተጃጃሉ የከሸፈ ትውልድ😏
2025-01-26 19:09:50
795
getinetashanti
@ gech 16 :
ስራታቹውን ያዙ በቅዳሴ ቀልድ የለም
2025-01-26 21:57:38
430
user2283073631923
Hiwi :
በማርያም እደኔ ደግሞ ያየ ካለ😆
2025-01-26 21:06:47
143
suuuu351
edu :
ለተንኮላችሁ ማጀቢያ ሆነ ቅዳሴው እረ እፈሩ💀💀💀
2025-01-27 00:43:58
125
luhina
Luhena :
ወንድሞቼ መቀለድ ባለባቹ ነገር ላይ ቀልዱ እሺ እምነታቹላይ አትዘባበቱ ሌላውም የሚቀልድብን በራሳችን ስንቀልድ አይቶነው ብትችሉ ቪድዮውን አንሱት በቃ
2025-01-27 05:18:57
38
sifu.siraj.s.man
SiFu siraj S man :
ቤተ ክርስታን ያለ መስሎት ከህልሙ ነቃ 😂😂😂
2025-01-26 20:35:17
43
etaferew
Etafer ❤️ ❤️ ❤️ :
ከለሊቱ 9:33 በጣም አሳቃሁኝ😅😅😅😅
2025-01-27 00:35:23
11
lijmori21
Lij Ashu :
ቀልድ መቀለድ የምቻለው በምን ላይ እንደሆነ እውቁ ለlike ብላቹ በስርዓቱ ላይ አትልዱ
2025-01-27 05:09:00
30
werknshi.abebe
Werknshi Abebe :
የተመታችሁ ልጆች ፣
2025-01-26 18:56:04
19
sewmehon46
ሸገሪያንስ :
በጣም እየበዛ ነዉ በሀይማኖት መቀለድ በቅርቡ ትገባታለህ
2025-01-27 05:48:46
19
zemaeyoba
ልጅ eyob :
አያስቅም በቅዳሴ ልቀልዱ እዳታስቡ ዘንድሮ ምንአይነቶቹን ነወ እሚያሳየን ልክ አደለም ቪዲዮውን አጥፉት ቦሃላ ችግር ውስጥ እዳገቡ ወንድሞች😡😡😡
2025-01-26 22:24:57
15
masreshaseifu4
አዛንያ :
ኧረ እረፉ ግን ቅዳሴ ክቡር ነው
2025-01-27 05:03:33
10
user6458095377214060455
ሳለ 24 :
አተ የጭቅ ልጅ ስረኣት ብትይዙ ይሻልቹሀን
2025-01-27 04:46:33
10
tegst088
Tegst :
ሚቀለድበትን ብናቅ መልካም ነው😏😏😏
2025-01-27 07:33:40
9
habu6226
Habtom 👑 :
ታሳፍራላቹህ ቅዳሴ አይዘበትበትም
2025-01-27 18:05:28
7
user4031021337030
Meron :
ልጁ እንዴት እንደደነገጠ
2025-01-26 20:20:40
6
hanneni.fikreslas
ሀኒ የቅድስት አርሴማ ልጅ :
በምንም ልቀልዱ ትችላላቹ በሀይማኖት ግን እረፉ ይሄ የቅዳሴ ድምፅ እኮ ዝም ብሎ ድምፅ አይደለም የእግዚያብሄር ስም እየተጠራ ሚመሰገንበት እና በስሙ ምንፀልይበት እንጂ ሁሉም ነገር አግባብ ሲኖረው ነው ደስ የሚለው
2025-01-27 14:11:39
2
user6098167814321
ፍቅር ይልቃል💞 :
አሁን አሁን ሰርዓተ ቤተክርስቲያን ላይ ያላግጡና ይቅርታ አድርጉልን ሳናውቅ ነው ይላሉ ወራዶቹ አደብ ግዙ
2025-01-27 09:09:37
4
user2283073631923
Hiwi :
ይቅር ይበላቹ ልጁን መጋኛ ቢመታዉስ በሳቅ ጉደላቹኝ ይመቻቹ
2025-01-26 21:05:08
1
user119941500
የድንግል ልጂ🙏 :
አረ ወይኔ ትለያላቹ🤣🤣
2025-02-05 16:18:41
1
basufikad.tamiru
Basufikad Tamiru :
በሌላ ብትቀልዱ አሪፍ ነበር ግን በዚህ ቀልድ ይደብራል
2025-01-30 13:59:21
4
user1422697054571
user142269705457ፀሀይነኝ :
እሺ ልጁ ከእንቅልፉ ነቅቶ ቅዳሴ መሆኑን አውቆ መቆሙ ጀግና ነው እናንተ ግን ሚያደርገውን ለማየትና ለመዝናናት አስባቹሁ ነው የpostቹሁ ግን ቅዳሴ መጫወቻ መቀለጃ አደለም ከቻላቹሁ ሁሉ ሰውን አክብራቹሁ ፈጣሪን ፈርታቹሁ አጥፉት 😏😏
2025-01-27 18:12:08
4
To see more videos from user @beba16_b, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About