@felege.gion: እስክንድር ነጋ በተናጠል ድርድር ካደረገ የአማራን ህዝብ ሊያዋርድ ነው ማለት ነው

Felege Gion
Felege Gion
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 27 January 2025 08:46:29 GMT
38709
1737
75
338

Music

Download

Comments

arma_cj
☕️ :
eskinder doesn't represent any amhara
2025-01-27 08:57:04
1
teklemariyam1
teklemariyam :
አንተ ምን ቤት ነህ አማራ የለም ብለህ የለም? የሌለ ነገር እንዴት ይዋረዳል😁
2025-01-27 09:32:02
21
usereq9dfgf3wt
የቦርከናው :
አንዳርጋቸው የተባልክ ፀረ አማራ አማራ የሚባል ብሄር የለም፣ አማራ ሌሎች ብሄሮችን ጨቁናል ወዘተ ብለህ መፃፍ ያሳተምክ ሌባ ስለ አማራ ምን አግብቶህ አስተያየት ትሰጣሌ?
2025-01-27 15:04:41
9
user41555831
ቤቢ ኮፊ👆 :
አንተስ ማነህና ቁርበት ሽማግሌ😅
2025-01-27 09:08:39
8
biniyam.asf
bin :
እስክድር በአማራ ህዝብ ተቀባይነት ስላጣ ከትግሎ መውጫ መንገድ እየፈለገ ነው
2025-01-27 11:34:40
7
liyu25361
liyu :
እስክንድር አንድ ግለሰብ ነው የአማራን ህዝብ አይወክልም ።።። አረጋ አማራን ወክሏልዴ??
2025-01-27 11:03:53
4
yonasaschenaki
yoooo121321 :
እንዴት ከረማችሁ ግንቦቴዎች ?
2025-01-27 11:05:14
3
user5736434678089
user5736434678089 :
ደሞ በዚህ መጣህ አላስገባ ሲሉህ
2025-01-27 10:39:45
2
To see more videos from user @felege.gion, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About