Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@barch_entertainment: #nationalid #habeshatiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 @Kirub @Deva G @Nati_a
አውድም💪
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 27 January 2025 13:44:22 GMT
332313
17286
1467
5368
Music
Download
No Watermark .mp4 (
9.24MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
63.66MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
TARIKU :
እደወም በፎቶ ታምራለህ...💀
2025-01-28 14:23:01
1327
mler fonka :
ቪድዮ ከቀረፀህ ሰውዬ ይሻላል
2025-01-28 05:22:50
865
Zed :
እንደውም መልከኛ አድርገውሀል
2025-01-27 16:09:49
689
kidi🦋💜 :
የኔን ባየኸው የራስህን ታመሰግን ነበር መታወቂያ ሲባል የለኝም ለማለት ወስኛለው😂
2025-01-28 07:29:48
448
A.I.A.com :
ብሮ የኔን ባየከው ግመል ተገልብጦ ነው የሚመስለው
2025-01-27 19:30:33
262
⚡️Rose _rose 👸🏻♎️💫 :
እኔማ ከተቀበልኩት ስዓት ጀምሮ የት እንዳለም አላቅም ላየው ፈራሁት 🥹🥹
2025-01-27 20:51:44
139
😇😇😇😇 :
አየሽ አንቺ ማትሪክ ላይ እኮ ስላልደረሽ ነው, እኛ በማትሪክ አለማምደውናል የኔ አባት😂
2025-01-28 10:35:00
131
@baki23 :
ይሄንን ፊት ይዘህ ትጨቃጨቃለህ
2025-01-28 09:17:08
72
esayas :
አዎ ሁላችንንም አዳኝ የሳተው አጋዘን ነው ያስመሰሉን
2025-01-28 16:49:43
71
@jesus :
እረ እኔም ፀዴ ፎቶ ፈልጌ ፀጉሬን 200 ስክራፕ 150 ብር ፀዴ ልብስ አልቀረኝ እረ ጫማዬን ሁሉ አስጠርጌያለሁ ምን ቀረኝ አንደኛ ሙዜ መስዬልሽ መሄድ በቃ አስቀመጠኝ አንስቼሀለሁ አለኝ ምናለበት ተስተካከል ወደግራ ቀና እያላችሁ ብታስተካክሉን ይህው ያለዜግነቴ የአንድ ጋቦናዊ መታወቂያ ይዤ እዞራለሁ
2025-01-28 13:48:50
53
🌙የ𝑐ℎ𝑒𝑟𝑒𝑘𝑎ዋ❤ :
🤲እሺ ራቅ ብለክ ችግርህን ንገረን ወጣክብን እኮ🙄
2025-01-28 20:23:38
45
betty bettina :
🤣🤣🤣🤣አንደ ህዝብ ነው ምናስጠላው i can't
2025-01-28 15:44:15
30
Fayda - National ID Program :
"እንደ ህዝብ ነው የምናስቀይመው" የሚለው የግል አስተያየት ተብሎ ይያዝልን
2025-01-28 20:16:08
29
enuti 🍰 :
የኔን አላየህው ሴት ልሁን ወንድ ፆታ አለየም 🙈🤧
2025-01-28 14:01:53
15
🌹(ዳጊ)🌹 :
የእኔን ብታይ ዝንጀሮ ቆንጆ አደል እንዴ😭
2025-01-28 18:24:30
11
emu yealex :
ኤረ passportm እንደዛ ነዉ የምያነሱት 😅😅
2025-01-28 10:13:30
11
ዮሐንስ :
አንተን ስቶ ኑሮህን አንስቶ ነው ብሮ
2025-01-28 19:16:12
10
Hiwot :
ተመስገን እኔ ብቻ እይደለሁም እንደ ሀገር ነው 🤔ምናስጠላው
2025-01-29 06:28:03
9
ቤተልሔም Betlhem :
ኧረረ ያንተ አንደኛ ነው እንደውም😂
2025-01-28 12:02:52
6
MM𖣂 :
welahi arif new yante 😭
2025-01-28 11:53:28
6
ማህሌት 💜 :
የኔም national id ፎቶ አንተን ነው የሚመስለው 😜😏😄
2025-01-28 09:18:23
6
Meki 21 :
😭😭ewnet new
2025-01-27 15:42:38
6
Samrawit. M :
የምር እኔም ፎቶ መነሳቴን ሳላውቅ ጨርሰሻል ብለው ሸኙኝ😂😂 አሁን መታወቂያ ላይ ያለችው ማን እንደሆነች በማፈላለግ ላይ ነኝ😂😭
2025-01-28 06:08:13
5
kidane Moges :
ከመልዕክትህ በላይ የሱስህ አራራ ከንፈርህና ፊት ላይ ይጮሃል 😏
2025-01-29 17:18:14
4
Dãvë :
endewum photo lay tamraleh
2025-01-28 21:28:53
4
To see more videos from user @barch_entertainment, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Slawtan lebet🖤.#foryoupage #foryou #active #ctg_xuly #fbyツ @TikTok
ไม่คิดเลยว่าครีมจะดีได้ขนาดนี้ สั่งเพิ่มเองไปแล้ว 3 กระปุก สมควรที่เป็น Olive Young’s best seller 5 ปีซ้อน ต้องมีได้ต่อเป็นปีที่ 6 แน่นอน! #มอยเจอร์ไรเซอร์ #รีวิวบิวตี้ #tiktokป้ายยา
#damani_model #aldmani_model #damdom_model
#喜多川海夢コスプレ #その着せ替え人形は恋をするコスプレ #コスプレ #mydressupdarling #kitagawamarin #marinkitagawacosplay #cosplay
About
Robot
Legal
Privacy Policy