@tiraa_912: #foryoupage #xyzbca

Raa🍁
Raa🍁
Open In TikTok:
Region: ID
Tuesday 28 January 2025 06:02:37 GMT
9295
637
44
89

Music

Download

Comments

dinda3667
D'cos-one :
canti bgt kk 🤭
2025-08-22 11:20:02
0
frezixx_28
@not_cintaa?? :
ib kak
2025-03-10 16:35:37
2
onlytiraa1
editor_Tira🅰️aa :
izin save ya Tiraaa, Buat edit kamu hehee💋😻😻
2025-03-04 12:32:42
1
luv4ysha
🐾 :
Ib cantikk
2025-04-17 11:20:35
0
bobrikit_
─ naa lyonere୨ৎ🦢🍒 :
cantiknyaaa😻😻
2025-01-30 02:50:55
0
wanzzz584
wanoradueduit :
kiw
2025-01-28 15:47:47
0
athifaa_cantii
athifa pake h dan f :
cantii😻😻😻
2025-01-28 06:15:03
0
monicaa83
caello🕷️ :
knpa jarang live ka?
2025-01-30 11:47:19
0
cceyy.cryzyy67
lovelycaa :
cntiii nyaa bububb kuu🥵😻
2025-02-01 12:57:53
0
whos.aess4il
ai :
dasar biyutipul😼🫰🏼
2025-01-28 06:22:21
0
3unnieyy
🐇 :
Cakep bgt
2025-01-31 16:39:39
0
mutha_rayhan
12 september 2011🎉🎉 :
woii🙏
2025-02-01 04:01:43
0
zfr_.27
guizhongg :
kak? aku insecure nih ya
2025-01-28 14:45:48
0
bbil_00
flOoweryy^o^ :
cantikk pliss
2025-02-06 10:34:34
0
dstty_.ny
๑⚘♫ :
MasyaAllah cantii nyaaaaaaaaa😈
2025-02-01 11:13:26
0
lovefore_2
ridwannn :
sikamaniss aw aw aw awwww bee
2025-02-07 05:06:56
0
san_aja000
@san_aja :
Tiara ini aku sandra
2025-03-31 16:12:19
0
irwan_nin131510
Irwan131015 :
😂
2025-07-24 08:04:20
0
alungambon
rulzz :
fb kaaaaa
2025-03-27 10:45:19
1
fyyzz557
Fyyzfremmm!? :
kakaaa fb akuuu
2025-02-20 04:36:07
1
jiyafatiyah
jiaaaaaa🩰 :
fb dong ayukk
2025-02-02 00:42:52
1
stevanycareva
stevnyyybaiqq :
aw bububb😻😻
2025-01-28 06:47:09
1
rizy_jac8
Jay🎱 :
kak fb donk🗿
2025-04-06 15:24:17
0
faaa_009
―cipaaa🧚 :
lb mniez
2025-03-18 14:29:09
0
zkzk_mei
mei_ :
fb dong cantik
2025-02-23 14:40:48
0
To see more videos from user @tiraa_912, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

(ለባለትዳሮችና ለሌሎችም ይደርስ ዘንድ ሼር አድርጉት) በስመ አብ በስመ ወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን።  የሕይወቴ መሪ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ በጋብቻ እንድኖር የፈቀድህ አንተ ነህ። በጋብቻ ውስጥ ደስታና ተድላ ብቻ የሚያጋጥመኝ ይመስለኝ ነበር። ተስፋም አደርግ ነበር። ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ አሁን ግን የጎጆዬ ምሰሶ ዘምሟል የቤቴም የፍቅር ድባብ ተገፏል።  በእኔና በባለቤቴ መካከል ልዩነት ተፈጥሯልና። አቤቱ አምላኬ ሆይ ለጊዜው የችግሮቹ መነሻና ምክንያት ለኔ ቢሸሸግም ለአንተ ግን ስውር አይደለም። አንተ ሁሉን ታውቃለህና በትዳሬ ጉዳይ የማቀርብልህን ልመና ብሶትና ሐዘኔን ታዳምጠኝ ዘንድ በድንግል ማርያም እማጸንሃለው።  ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ክፉውን በደግ ለመመለስ ቁጣን በዝምታ ለማሳለፍ እንድችል እንደ ኢዮብ ትዕግስትን ስጠኝ። በፍጹምነት በመታዘዝ የታማኝነትንም ፍቅር በመግለጥ የባለቤቴን ልብ ወደ ደህና መንገድ ለመመለስ አብቃኝ።  ከመጥፎ ሰዎች ምክርና በክፉ መንፈስ ከመመራትም ጠብቀኝ። ለመለያየታችን ምክንያት የሆኑትን ነገሮች ሁሉ አስወግድልን።  ከእኔና ከልጆቻችን ፍቅር ይልቅ ባለቤቴን የማረኩትን (የማረኳትን) ነገሮች ሁሉ በገናናው ስምህ ቆርጠህ ጣልልኝ ወደ ቀድሞ ልቡናውም(ልቦናዋም) መልሰው(መልሳት) አሜን።  ልጆቼን ያለ አባት እና እናት እንዳያድጉ እኔም የተቀደሰውን የኪዳንህን ቃል እንዳላማርር ታደርገኝ ዘንድ እማጸንሃለው።  ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ አንተ ብቻ ለትዳሬ መስተካከልና መመለስ መፍትሔ መሆንህን አምኜ ቀርቤያለሁና ደካማነቴን አይተህ ራራልኝ። የአንተ እርዳታ የደረሰብኝን መከራ መጠን ያቀልልኝ ዘንድ ፈቃድህ ይሁንልኝ። ከተዘፈቅሁበት ከዚህ ክፉ ፈተና አውጥተህ የቀደሙ አንድ ለአንድ ተወስነው ኖረው ወደ አንተ የመጡ የአባቶቼን የቅዱሳንን ቤትና ትዳር እንደባረክህ እንዲሁ የኔን የደካማውን ልጅህን ትዳር ትባርክልኝ ዘንድ እለምንሃለሁ።  የችግራችን መነሻ ለአንተ አለመታዘዝ ከሆነ ይቅር ብለህ እምነትን ጨምርልን። በቃልህ በረከት ፍሬ እንድናፈራ አድርገን። ባለን የምንረካ በሰጠኸን ጸጋ የምናመሰግን እንድንሆን አብቃን አሜን።  ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ የትዳራችን መሠረት እና ጉልላት አንተ ሁን። መናወጽንም አጥፋልን። በዚሁ ምክንያት በሚፈጠረው ቀውስ ልጆቻችንን በሰቆቃና በችግር እንዳይኖሩ እንዳይጎዱ አድርግልን። መሐሪ ጌታ ሆይ ለውጣ ውረዳችን ሁሉ መፍትሔ ሰጥተህ አስውበህ እና አስተካክለህ በበረከትና በሰላም እንድንኖር አድርገን አሜን።  የአብርሃም እና የሣራን ቤት እንደባረክህ የዶኪማስንም ቤት በበረከት እንደሞላህ የእኛንም ቤት ባርክ ለዘለዓለሙ አሜን። አቡነ ዘበሰማያት  በሰላመ ገብርኤል  ሰላም ለኪ    ሰላም ለኪ  ሰላም ለኪ፤ እንዘ ንሰግድ ንብለኪ ፤ ማርያም እምነ ናስተበቊዐኪ ፤ እምአርዌ ነዓዊ ተማሕፀነ ብኪ ፤ በእንተ ሐና እምኪ ፤ ወኢያቄም አቡኪ ፤ ማኅበረነ ዮም ድንግል ባርኪ ።  ጸሎተ እግዝእትነ ማርያም ድንግል ወላዲተ አምላክ : -   ታዐብዮ ነፍስየ ለእግዚአብሔር ፤ ወትትሐሠይ መንፈስየ ፤ በአምላኪየ ወመድኃኒየ ፤ እስመ ርእየ ሕማማ ለአመቱ ፤ ናሁ እምይእዜሰ ያስተበፅዑኒ ኵሉ ትውልድ ፤ እስመ ገብረ ሊተ : ኃይለ ዐቢያተ ፤ ወቅዱስ ስሙ ፤ ወሣህሉኒ : ለትውልደ ትውልድ ፤ ለእለ ይፈርህዎ ፤ ወገብረ ኃይለ በመዝራዕቱ ፤ ወዘረዎሙ ለእለ የዐብዩ ኅሊና ልቦሙ ፤ ወነሠቶሙ ለኃያላን እመናብርቲሆሙ ፤ አዕበዮሙ ለትሑታን ፤ ወአጽገቦሙ እምበረከቱ ለርኁባን ፤  ወፈነዎሙ ዕራቆሙ ለብዑላን ፤ ወተወክፎ ለእስራኤል ቊልዔሁ ፤ ወተዘከረ ሣህሎ ፤ ዘይቤሎሙ ፤ ለአበዊነ : ለአብርሃም ፤ ወለዘርዑ እስከ ለዓለም ፤ አሜን ። ****✝  አቡነ ዘበሰማያት   **** አቡነ ዘበሰማያት ይትቀደስ ስምከ ትምጻእ መንግሥትከ። ወይኩን ፈቃድከ በከመ በሰማይ ከማሁ በምድር ሲሳየነ ዘለለ ዕለትነ ሀበነ ዮም። ኅድግ ለነ አበሳነ ወጌጋየነ ከመ ንህነኒ ንኅድግ ለዘአበሰ ለነ። ኢታብአነ እግዚኦ ውስተ መንሱት። አላ አድኅነነ ወባልሓነ እምኲሉ እኩይ እስመ ዚኣከ ይእቲ መንግሥት ኃይል ወስብሐት ለዓለመ ዓለም። በሰላመ ቅዱስ ገብርኤል መልአክ ኦ እግዝእትየ ማርያም ሰላም ለኪ ድንግል በኅሊናኪ ወድንግል በሥጋኪ እመ እግዚአብሔር ጸባዖት ሰለም ለኪ ቡርክት አንቲ እም አንስት ወቡሩክ ፍሬ ከርሥኪ ተፈስሒ ፍስሕት ኦ ምልዕተ ጸጋ  እግዚአብሔር ምስሌኪ ሰአሊ ወጸልዪ  ምሕረተ ኀበ ፍቁር ወልድኪ ኢየሱስ ክርስቶስ ከመ ይሥረይ ለነ ኃጣውኢነ።   ╭══•|❀:✞✟✞❀|•══╮    ✥┈┈••●◉✞◉●••┈••✥       አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ገፅ  በዚህ መሆን ለእኛ መልካም ነው          💒💚💛❤️💒    ✥┈┈••●◉✞◉●••┈••✥    ╰══•|❀:✞✟✞❀|•══ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #መዝሙር #fyp #fyn #ethiopia #አቤኔዘር_ዘተዋሕዶ_ገፅ #orthodox

About