Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@ethiopia.05:
ሮሚ ተስማ የኮልፌዋ ዝርያ
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 28 January 2025 06:34:40 GMT
370993
15693
764
516
Music
Download
No Watermark .mp4 (
6.29MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
6.29MB
)
Watermark .mp4 (
6.96MB
)
Music .mp3
Comments
Mercy👑 :
የክብር ጥግ እና የዉርደት ጥግ ላይ ያሉ የሁለት አለም ሰዎች
2025-01-28 15:16:49
891
Scoop ✨ :
ምኗን ጣለብኝ እያለች ነው ይሔኔ መሲ 😂😂
2025-01-28 10:36:57
384
ti17🥰 :
መሲ ታግታ ነው ታስታውቃለች 🤣🤣🤣
2025-01-28 15:24:25
115
good Samaritan :
የጨዋ ጥግና የባለጌ ጥግ ደስ አይልም
2025-01-28 16:57:21
33
pome👫ኖኖ-❤ Nt :
አለባበስሽ ትንሽስርአት ቢኖረው ጥሩነው
2025-01-28 09:41:56
15
aradanan1 :
መሲ ኧረ ዞር በይ አፏ ውስጥ ያለውን የስድብ መርዝ ትረጭብሻለች።
2025-02-03 01:59:31
1
bamlak :
ውይ መሤ ምደረባለጌ ጋር አይመጥኑሽም አትኘሼ ከነሡ ጋር ፎቶ ኮሊቲነትሽን ያወርዱብሻል
2025-02-09 10:29:08
1
Amen :
የሰው ልጅ ቢጠጣ ቢቅም ቢያጨስ አፉን በጥሩ የጥርስ ብሩሽ አፅድቶ ከሌሎች መቀላቀል ይችላል አንደበቱ የቆሸሸ ግን በምንም መፅዳት አይችልም
2025-01-28 18:35:09
32
sara :
ምናለበት ስረአትን ከልጅሽ ብትማሪ
2025-03-08 16:09:22
0
hayat :
መሲዬ ባለስነምግባር😍😍😍😍
2025-01-30 19:27:05
0
Hiruy(ህሩይ) :
ነገ እሞታለሁ
2025-03-04 18:41:17
0
God is love :
መሠረት የኔ አንበሣ ኑሪልን።
2025-03-24 11:20:09
1
አሳረኛው..🦅 🐦🔥 :
ሴት ከእነ ሙሉ ክብሯ መሰረት መብራቴ🙏🙏🙏
2025-03-13 00:15:49
0
hannahhh :
መሲ ሀሌምእናከብርሻለን
2025-01-31 15:38:03
1
ket29002 :
ስነስርአት ከመሲ ተማሪ
2025-02-09 02:40:18
0
user5029155999501 :
የስነ ምግባር ኮርስ ለምን አንችን እና መሰሎችሽን አትሰጣችሁም???
2025-01-28 12:05:39
0
aya grerma :
❤️❤️❤️❤️
2025-07-01 15:26:21
0
user1954863658139 :
🥰🥰🥰
2025-03-08 14:21:20
0
user1954863658139 :
❤❤❤
2025-03-08 14:21:06
0
ቲጂ የማርያም ልጅ :
❤❤❤❤❤
2025-03-06 20:10:22
0
4433@warikyeyirdaw :
ውይ መሲዬ ምን ጉዳይ ገጠመሸ ከዚች እብድ ጋር??
2025-03-09 04:48:30
0
sosi yemarkon enat :
መሰረት መብራቴ ማለት ዘላለም ስነስርአት ያላት ሴት
2025-01-28 09:33:59
911
Alem :
መስዬ የኔ ቆንጆ ደርባባ ሴት እግዚያብሔር አብዝቶ ይባርክሽ
2025-01-28 10:16:12
122
ነፂ የማርያም ልጂ :
መሲ የኔ ጨዋ አስጨነቅሻት እኮ
2025-01-28 11:18:52
53
user2547193352285 :
ሮሚ የመሲ መንፈስ ይደርብሽ
2025-01-29 10:12:27
49
Aynalem Legesse :
መሲ እስከምትለየሽ ጭንቀትሽ ጨነቀኝ
2025-01-28 11:15:10
39
እሙ የድንግል ማርያም ልጅ :
መሰረት ስነስርአቷን አለባበሷን ለሀይማኖቷ ያላትን ክብር በጣም ነው የማደንቃት
2025-01-28 13:39:43
36
Samuel Tefera :
ሼም ይዟት ነው እንጂ ከንደዚች አይነት ውርጋጥ ጋር መሲ አትታይም ምናለ ጸባይ ከሷ ብትኮርጅ
2025-01-29 18:17:58
34
Amey :
አረ እሮሚ አስጨነቅሻት መሲን
2025-01-28 09:34:01
24
Kefelgen Ketema :
መስዬ ኧረ ከዚች መረን ከወጣች ሴትጋ አይመጥንሽም
2025-01-28 13:31:59
21
N/B 24 :
መሰረት mebrate ጨዋ ስለሆነች ሁሌም ድንግል ነዉ ምትመስለኝ
2025-01-30 19:41:35
20
Temu :
እህት መሲ ሴትነት ትልቅ ዋጋ እንዳለው ለእነዚህ አዛውንት ሴቶች ብትነግሪያቸው
2025-01-28 17:14:39
18
ስላየሁት :
ስለ ንግስቷ መሰረት መብራቴ ስል ላይክ አደረኩት
2025-01-28 11:24:04
18
ሳዶር እና አኪዮን :
እሰኪ ከመሲጋ ሆነሽ ቀልብ እና ስነስራት ቢጋባብሽ መሲ የሰው ማኛ
2025-01-28 12:42:26
18
EMU 💙💙💙 :
መሲየ የኔ ቆጆ ስራአትሽ ይበቃል
2025-01-28 11:13:07
16
usermenkem.N :
የምወዳት አርቲስት መሲዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለሁ
2025-01-28 10:14:16
14
Tok :
አለም አቀፍ ወራዳ እና አለም አቀፍ አርቲስት በጎ አድራጎት
2025-01-28 16:25:55
13
shalom :
መሲ ደርባባ አለባበሰ ለዚች ሴትዬ አስተምሪያት
2025-01-28 11:29:03
9
AziDire :
እናት በቁምጣ ልጅ በአገር ልብሷ😳
2025-01-29 12:02:35
8
Ephrem beyene :
ከእንደዚች አይነት መረን ሴት እንዴት መሲ?
2025-01-29 12:06:01
7
Alem g :
መሲ አጭር መልበስ ውበት እንዳልሆነ አስተምሪያት
2025-01-28 13:03:43
6
hfhkgfghji :
መሲ ስሞትልሽ አስቲ መከርያቸዉ ሴትየዋ አፍልተዋል
2025-01-28 20:01:00
6
Orthodox ethiopia✝️ :
ሮሚና መሲ እህትማማች ትመስላላችሁ
2025-01-28 13:51:46
6
@meron :
መስዬ የኔ ቆንጆ ደርባባ ሴት እግዚያብሔር አብዝቶ ይባርክሽ🥰🥰🥰
2025-01-28 10:24:26
5
lidu😎 :
መሰዬ የኔ የሴት ቆራጥ አይበገሬ
2025-01-28 10:35:52
5
♌️ 🦁 :
ባለባበሳ አትቀኝም በዚ እድሜሽምድነውእንዲ መሆን
2025-01-29 11:08:51
5
shiwareg/sweet :
አይ ዲያስፖራ መሆን የፈረንጂ ገበሬ ነዉ የምትመስይው ሮሚ
2025-01-28 16:36:57
5
SOYAM JUICE ሶያም ጭማቂ :
መስዬ የሴትቁጩ የሴቶች ትምሳሌት ኑሪልን ደርባቢቷ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-01-28 10:39:39
5
why r u running :
መሲዬ የጨዋ ልክ🥰🥰
2025-01-28 13:47:30
5
𝓔𝔂𝓸𝓫 :
ተረጋጊ ክብር ያላት ሰውነች
2025-01-29 08:29:18
5
@bi5555@bzu444 :
መሠረት መብራቴ የጥሩ ኢትዮጵያውያን ምሣሌ። ሑላችሑም ታምራላችሑ።
2025-01-28 11:17:34
4
Meron Last :
በየቤታችን እንዳትመጣ መፍራት ነው
2025-01-28 16:45:47
4
Bety Tilahun :
አታጨናንቂያ ሰብእና ያላት ሰውነች ፍንዳታ እሮሚ
2025-01-28 16:15:43
4
tariku tesfaye m :
ፓንት ያምርብሻል ብለው የነገሩሽ ሰዎች ሸወዱሽ.
2025-01-29 06:25:18
4
alemu108 :
ወሃ እና ዘይት አይቀላቀልም መጀመሪያ ባህሪሽን አስተካክይ አግድም አደግ
2025-01-30 15:03:08
3
user6877117782281 :
ሮሜ የምትበል አሰጠላች ታሴፈራለችኮ
2025-01-28 21:19:23
3
selamakassaye :
እሮሚ ምትባይ ሴትዬ መሲን የመንካት አደለም አጠገቧ የመቆም መብት የለሽም ከኢትዬጵያ ህዝብ ፈቃድ መጠየቅ ይገባሽ ነበር የሀገር ቅርስ ኔት እሷ ዝም ብለሽ ዘው ትያለሽ እንዴ ደረጃሽን እወቂ እጂ ከሷ ጎን ለመቆም እንደገና መፈጠር አለብሽ
2025-01-28 15:22:43
3
user5416941365396 :
አረ በናታቹ አታካብዱ ሮሚ አፏ ነው እንጂ ሆዷ ባዶ ነው ወገን "'ከእናንተ መካከል ሀጢያት የሌለበት ቢኖር ይውገራት ብሏል ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ "አንምከራት እንጂ ሀጢያቷን አናብዛው እባካቹ ወገን፣
2025-01-28 18:56:48
3
Emebet T :
መሢ የኢትዮጲያዊ ሴት መልክ፣ ወኪል፣ገጽ....ናት። አትመጥንሽም ካጠገቧ ራቂ ባክሽ። ማነኝ ብለሽ ነው ሂደሽ የምትለጠፊባት? አንቺ በመሣደብ የታወቅሽ እሷ በስራዋ በሥነምግባሯ የታወቀች። ቂጥሽን እንኳን የማሸፍኚ በሷለመታወቅ አትለጠፊ። ደግማ ቀጥታ ብታሣድግሽ ጥሩ ነበር።
2025-01-28 14:23:21
3
Emebet T :
ውይ ዛሬ የመሢ እናት ከዚች ጋር ካዩዋት "ከዚች ባለጌ ጋር እንዳላይሽ።" ሁለተኛ ከሷ ጋር ባይሽ በበርበሬ ነው የማጥንሽ" ነው የሚሏት። አሥጸያፊ።
2025-01-28 14:26:55
3
senait338 :
መሲየ እኔ ልሳቀቅልሽ
2025-01-30 19:21:06
3
Rahel :
መስዬ የኔ ደርባባ🥰🥰🥰
2025-01-29 18:54:40
3
user6906808497541tigist :
አረባክሽባህላዊየሐገርልብስአለባበስከመሲተማሪእንደህፃንልጅቁምጣከምትለብሺየምትለብሽውንናቦታምረጪእባክሽ።
2025-01-28 11:54:19
3
k A :
መስየ ሰው ምረጭ አትመጥንሽም
2025-01-28 14:01:53
2
ollummaa :
በ50 አመቷ የፈነዳች ለባሏም እዳ ነች
2025-01-29 12:17:14
2
To see more videos from user @ethiopia.05, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
udah melekat banget nih molto ke story amphoreus 😌 #HonkaiStarRail #hsr #amphoreus #hoyoverse #fyp
anprez my account #fyp #fypシ #virl #virlvideo #poshto #poshtosong #growmyaccount #mr__imad1 #rimsha__writes3 #amadali4573 #poshto__typist1 #mr__altaf1
Chris Brown ft ProDJ - Unreleased #chrisbrown
@Abwaan Geedi Caaradhuub
#canada_life🇨🇦 #tiktokfrance🇫🇷 #tiktokallemagne🇩🇪 #can2023cotedivoire🇨🇮 #tiktokespagne🇪🇸
Replying to @_abdo_bakry_يعني ايه صاروخ بالستي ؟
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy