@yohans3275: Replying to @user2495861357521 ##ሙሽራውን ##🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️

@yohans
@yohans
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 28 January 2025 08:46:40 GMT
2722237
57111
2305
6338

Music

Download

Comments

user172859001775
ማሩፍ :
የገጠር ሰርግ እኮነው ፕሮቶኮል ምናምን ልትሉ ባልሆነ አዲስአበባ ላይ ዱቄት ከሚቀቡት ይሻላል
2025-01-29 09:14:39
1411
mule2123
mule2123 :
ከ 10000000 ሜካፕ ነፃ ሙሽሮች የኦርጅናል አድናቂወች like አድርጉ
2025-01-30 09:23:43
694
ashu235414
ashu🧣 :
የሚዜውን ጥርስ ያየ😬
2025-01-30 06:21:43
263
maya75916
maya :
አሁን እንደት ብለው ነው እትን የሚሉት
2025-01-29 09:50:39
61
desalegn.tegegn7
ደሱ የወሎ ልጅ (መገን ወሎ ) :
አይ ሰው ምን አለ ዝንብላቺሁ እንኳን ደሰ አላቺሁ ብትሏቼው አይከፈልበት ሰው ደሞ ባለባበሱ አትለኩ ወደዝች ምድርኮ የመጣነው እራቁታቺነን ነው እሱን አንረሳ
2025-01-29 02:36:12
302
muleman007
𝕞𝕦𝕝𝕖❣️ 🅦𝓸𝓵𝓵𝓸 :
የኔዋ የትነሽ እድህ እንጋባ
2025-01-28 10:18:23
19
theabelameme
The Aቤላ meme🇪🇹 :
እየፈራአት ከምታገባት ልቀቃትና ሩጥ
2025-01-28 12:48:17
82
frezerethio4
Ethiopian lovers :
የምትስቁ ሰዎች ቁማችሁ እንዳትቀሩ ይች ናት ሀገሬ❤❤
2025-01-29 09:08:34
212
rozi.belay
@Rozi belay :
የኔ ማሮች ዘመናችሁ ይባረክ ቤታችሁ የአብረሀም ቤት ይሁን
2025-01-29 12:02:21
196
fiyorinatewabe
Fiyorina Ethiopian Model :
ፈጣሪ አይለያቹህ🙏🙏🙏
2025-02-10 19:29:08
1
sintayehuzewdie
Sintayehu Zewdie :
ይሄኮ ፍቅሩም ሰርጉም ሙሽሮቹም ንፁህ ናቸው ኤዲቲንግ ምናምን ዱቄት ገለመሌ አልነካካውም ። ስታምሩ
2025-02-04 07:55:57
26
metime120
semy :
መልካም ጋብቻ 🥰🥰🥰 ስልጣኔን በምን እንደምትለኩ 🥺🥺🥺 ሂውማንን ስላላደረገች በፋውንዴሽን ስላልተገነባች ለከተሜው ላትመጥን ትችል ይሆናል ንፅህናቸው ግን እኛ ጋር የለም እና ደሞ እሱ አይገዛም 😡😡😡😡
2025-01-29 11:48:04
39
rozina028
𝙧𝙤𝙯𝙞𝙣𝙖🧚‍♀️✌️ :
ስሜቱን ገጠር ተወልዶ ያዉቀዋል ያልተበረዘ ማንነት ያልተበረዘ ፍቅር ይሄ ነዉ🥰🥰🥰
2025-01-29 18:11:55
20
fififififhaymi
ሀይሚ haymi :
የአብርሀምና የሳራ ይሁንላችሁ
2025-01-29 10:45:21
21
rahelae7
@Rahel🌿Alem🌍✝️ :
የሠርግ ወግ ያላየው ሁሉ አፉን ይከፍታል በጣም ታምራላችሁ ይች ናት ሀገሬ 🥰🥰🥰
2025-01-29 09:51:23
94
habte8907
habtamu ayalew :
ዋዉ አይ ሙሽራ ማየት ደስ ይለኛል
2025-11-10 20:02:06
1
betelhem864
BETELHEM :
በጣም ደስ ይላል ባህላችን የያዘ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ🥰🥰🥰
2025-01-29 13:35:34
48
mulugeta.adane00
እግዚአብሄር አምባ መጠጊያየ ነዉ :
የአብርሀም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ጋብቻዉ እንድፀና በእግዚአብሄር ዘንድ ተቀባይነት እንድኖረዉ ቁረቡ ስጋወደሙ ተቀበሉ ንስሀ አባት ጋር ተመካክራችሁ
2025-01-28 15:25:51
6
eshe.12king
Eshe.12king :
እናትህን ልትድራቸው ነው🤔
2025-02-03 16:48:41
2
demeke220
demeke 220 :
አስገድደው ነውእንዴ የዳሩት
2025-02-01 12:05:55
3
eyomass23
MARIAME ❤❤❤❤✞ :
እንደኔ ሚያወራው የጠፋበት
2025-02-09 15:04:09
2
wndemake
wonde make :
እር ይሔ ዘናጭ ነዉ እኛ ሰንዳር በጂንሰ ነዉ የዘነጥነዉ😄
2025-02-06 08:29:41
1
kidstfkadu
kidstfkadu :
ወይኔ ገርዳሜነት😁😁😁😁😁
2025-02-17 16:30:19
1
best02875
best :
መልካም ጋብቻ♥️♥️♥️
2025-02-13 06:50:31
1
mohammedsiraj360
kajaki :
ዋናው መሸጎር መቻሉ ነው ባክህ
2025-02-11 14:22:02
0
To see more videos from user @yohans3275, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About