@gold.bridge: #viral #fyp #foryou #shipingtips #importexport #enterpreneurlife #ecommercebusiness #viral_video #tik_tok #tips #

Gold Bridgeyiwu
Gold Bridgeyiwu
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 28 January 2025 17:25:50 GMT
423245
24897
471
6691

Music

Download

Comments

moonandskylignt
MooN 🌛 :
አስመጪ ለመሆን ፈልጌ ነበር ግን ብር የለኝም እንጂ😅
2025-01-29 05:09:58
207
kalu_arwase
KALID/ካሉ22 :
ከገጠር መጥቶ በቀጥታ ከቻይና 10እና 15 አርባ ፊት ዘጭ አርጎ የሚጭነውኮ ያለ ምንም ስልጠና ነው
2025-01-28 22:35:34
151
bahr14865
Hope :
can supply from dubai
2025-07-18 06:28:53
0
omre24
AbuAli :
ቀረጡን ማወቅ ቀላል ነው የ እቃውን HS CODE ማወቅ ብቻ ነው የሚጠበቅብህ
2025-01-30 04:56:23
9
sebeztraining
Sebez Training and Consultancy :
ወዳጄ ሥልጠና ማለት እኮ እነዚህ ያልካቸውን ነጥቦች እና ሌሎች ነጥቦችን በተደራጀ መልኩ መስጠት ነው። የተለየ ነገር የለውም። ሰው ከፈለግ አትሰልጠን አትጠይቅ አታጣራ አይባልም። ሁሉም ሰው የራሱን መወሰን ይችላል። እኔ ግን አዲስ ነገር ከመጀመራችሁ በፊት እድሉ ከተገኘ በትንሽ ወጪ መሰልጠን ጥሪ ነው እላለሁ
2025-01-29 11:07:29
14
kellylandvlog
ከፖድካስት🎙️ :
ቀረጥ እነሱም አይናገሩም እናንተም ብታቁ አትናገሩም 😅
2025-01-29 13:56:41
18
zeynu.sherifsaad
Zeynu Sherif(Saa'd) :
ሃበሻ በኣብዛኛው ምሳ ሲበላ ብትደርስ ከአንገት በላይም ቢሆን እንብላ ይልሃል ። የሚያወራልህን በተለይ የሚጠቅምህን ያወሳስበዋል ወይም ችግር ብቻ ያወራል ። እንደዚህ የሚጠቅምን ነገር ለብዙሃን ማካፈል ግን ቀናነትና በራስ መተማመንን ይጠይቃል ።
2025-01-29 11:21:14
60
ddddddddddffffffgh
live alone :
ፕሮፖሳል ማሰራት የምትፈልጉ awrugn
2025-03-09 12:42:17
0
zelshtube
Zelsh Tube :
በኮንቴነር መስራት እፈልጋለሁ ግን ልምዱ የለኝም እስኪ ምከሩኝ
2025-03-04 10:18:29
1
mesiuae4
meseret girma :
እኔ ትልቁ ችግሬ ጉሙሩክ የሚባል በሽታ ነው።አላሰራ ያለን ለምን አካሔዳቸው ጠማማ እንደሆነ አይገባኝም።ንግዱን የፈራሁት ጉሙሩክ እንዳይበላኝ ነው።እና ምን ትመክረኛለህ።??
2025-02-15 16:09:07
0
bkg_121921
babi :
ቆይ ጉምሩክ ለምንድን ነው የማይናገረው ህጋዊ መጅራት መቼ የሆነ መስራቤት ማለት ነው ጉምሩክ
2025-01-29 16:10:02
9
mohammed.anwarsad
Al Sadat :
siltenaw iko iske megazen yalewn hisab indet iniweq nw😭
2025-01-29 03:59:27
6
maryamawittesfaye1
Maryamawit :
መኒውስ መና ነው ወንድም አለም
2025-01-30 20:06:54
1
huss5927
♣ሁስ♦የሀይቁ♠ :
አስመጭ ለመሆን ስልጠና ሳይሆን ስልጣን ነው የሚያስፈልገው
2025-01-28 22:33:09
7
finishingwork11
MOHAMMED PAINTER :
መርሀባ ወንድማችን ኢሻአላህ
2025-01-29 14:19:33
2
yegnafamilynursinghome
Yegna Family Nursing Home Plc :
በራስ መተማመንህና ገለፃህ ውብ ነው እናመሰግናለን።
2025-06-22 10:58:02
1
aman.ds4
@Amanuel Desu,🦜🦜🦜🦜 :
ፍቃዱ ለማዉጣት ምን ምን ነዉ የሚያስፈልግ
2025-01-29 04:04:31
7
zelshtube
Zelsh Tube :
ባሁኑ ሰአት ምን እቃ ቢመጣ ቶሎ ይሸጣል ወይም ይፈለጋል?
2025-03-04 10:17:27
0
1202abushe
ንስር :
ተባረክ
2025-01-29 19:07:02
2
zinet746
zinet adem :
as wr wb የጅልባብ ጨርቅ ከዱባይ ለማስመጣት ፈልጌ ነው በአላህ ተባበረኝ
2025-01-29 19:06:14
4
josi33276
josi :
ፍቃድ የለለው ማስመጣት ይችላል?
2025-01-29 03:31:26
2
user4592711092466
user4592711092466እኔ እፈልጋለሁዋው :
በጣም ትክ ክል
2025-01-30 02:05:10
1
zerogrim_5
zerogrim_5 :
ክፍያ በጣም ከባድ ነው bank visite ካልሆነ ማስተር ካርድ አይሰጡም
2025-01-29 07:57:51
1
sunriselogistics7
user07009269424 :
ስልጠና የሚያስፈልገው እኮ ያስቀመጥካቸውን ነጥቦች ለማወቅ አይደለም እንዴ? ነው! እነዚህን እውቀቶች በተፈጥሮ የሚሰጣቸው ሰዎች አሉ?
2025-01-29 12:13:23
4
allnur55
Babbile Furniture :
ok
2025-01-29 20:27:05
1
To see more videos from user @gold.bridge, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About