@mdraselkhan2.4.7t1mf0: kese lagte he Vai arosh Khan ka powers # rk Rasel king 👑#$$$$$$$# cr7

👑 RASEL KING  EDIT Rasel khan
👑 RASEL KING EDIT Rasel khan
Open In TikTok:
Region: BD
Wednesday 29 January 2025 07:34:04 GMT
1
1
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @mdraselkhan2.4.7t1mf0, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

🌿🌿 አሰርኩሽ በበረሃ የሚገኘው እፅ ህይወት      ይባላል ።  ስሩ ድንች የመሰለ አለው በቆላ የሚገኘው ሴቴው ነው በደጋ የአለው ወንዴው ይባላል ። #አሰርኩሽ /ወንዴ ሴቴ አለው / እፀ_ማእሱር ፩ #ያበደ ውሻ ለለከፈው ስሩን በወተት አጠጣው ። ፪ #እባብ ለነደፈው በማር አብላ ። ፫ #ለመስተፋቅር የሴቴ አሰርኩሽን ስር በጣዝማ ማር ብልት ቀብቶ መገናኘት ነው ። በውሀ ሽንት ለውሶ ከተልባ ጋር ጨምሮ ቢበሉ የነገሩትን የነገሩዋትን ለማንም አይናገሩም ። ፬ #ለሀብት #ለፍቅር #ለንግድ የምትፈልገውን ነገር ተናግሮ ለዚህ ሁነኝ ብሎ እፀ አንግስ ደግሞ መቁረጥ ነው ። #ባልዋ_ለጠላት_ሴት_ወይም_ሚስቱ_ለናቀችው_ወንድ ስሩን ከአለብላቢት ስር ጋር ወቅጦ በሻሽ ሸፍኖ በጉያ ውስጥ ማዋልና ማሳደር፡ከዚህ በጧት የውሀ ጨምቆ በሚበላ በሚጠጣ ቢሰጡት ይስማማሉ ይታረቃሉ፡የሌላ ሰው ወሬ አይሰሙም ። ፮ #ለሀብት ለከብት እርባታ ስሩን ወቅጠህ በወተት በጥብጦ መርጨት ነው፡ለንብ በማር በጥብጦ መርጨት ነው ። ፯ #ለቁስል ቅጠሉን ከፈላጹት ቅጠል ጋር ወቅጦ መደምደም ነው ።      ለኪንታሮት ለነቀርሳ እንደዚሁ ማድረግ ነው ፰ #ለመስተፍቅር ፍሬውን ከአስተናግር ከትንባሆ ከእፀ ሳቤቅ (አረግ እሬሳ) ፍሬ ጋር ወቅጦ በማር ወይም በጣዝማ ማር ለውሶ ቀብቶ መገናኘት ነው ። ፱ #ለሴት_ወንድ_እንዲወዳት ስሩን አክስሎ በግራ ጭን መቅበር ነው ።

About