Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@alpha_1980: #ethiopia #አማርኛ #m23
A family friendly channel
Open In TikTok:
Region: GB
Wednesday 29 January 2025 10:44:08 GMT
941526
51721
1855
6007
Music
Download
No Watermark .mp4 (
111.29MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
111.29MB
)
Watermark .mp4 (
114.75MB
)
Music .mp3
Comments
eshetutilahun8 :
የአፍሪካ ሰው ዝግመተ ለውጡን አልጨረሰም ለዛ ነው ማይስማማው
2025-01-29 17:17:15
821
ሰራዬ ነው it is my work :
አለም ላይ ጥቅም የሌለው ሰብሰባ ቢኖር የአፍሪካ ህብረት የሚባል የመሀይሞች ሰብሰባ ነው
2025-01-31 22:18:35
486
1717 :
ኢሄን ሠውየ ስሙት like follow አድርጉለት አስተማሪ ነው በተለይ African ለሚወድ
2025-01-29 18:16:14
462
abdua :
M23 samsung meslong🤭
2025-01-30 03:57:29
401
ኢዩኤል :
ሸኔ ናቸዋ
2025-01-29 17:54:01
265
Christian :
ድንቅ ሰው :የእውቀት ማህደር ነህ🙏 ታርክ አዋቂ
2025-01-30 10:03:47
376
ኮረንኤል መንግስቱ :
የምር በደስታነው ሁሌ የማዳምጥህ ደግሞ አዲስ ነገርን አገኛለሁ አመሰግናለሁ ወዳጄ🥰🥰🥰👌
2025-01-29 15:40:43
94
1Di :
ስላየሁህ እና ስላዳመጥኩህ ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ።
2025-01-29 20:09:56
206
miki :
አባ የነጮቹን ክፋት ለመናገር ብዙ ትጥራለክ ግን ችግሩ የኛ ነው ብለክ ካልተነሳክ መቼም ለውጥ አይመጣም የአፍሪካ ችግር ራሱ አፍሪካ ነው
2025-01-30 03:16:56
32
Jemal Md :
የኮንጎ ኦነግ ሸኔ በለን። አፍሪካ አሁንም ወደፊትም ከቅኝ ግዛት አትወጣም፣ ይህም በራሷ በጥቁሮች የአስተሳሰብ ዘገምተኝነት ነው። ልዩነቱ ድሮ በጉልበት ነበር ባርነቱ አሁን ደግሞ በፍቅርና በራስህ መሪዎች አማካኝነት ነው።
2025-01-29 16:59:57
7
T . Hb😂😂😂 :
እዚህ ቲክቶክ ላይ አንድ ቁም ነገር የማኘው ካንተ ቪዲዮ ላይ ነው በርታልኝ 🙏🙏🙏
2025-01-29 18:29:37
129
juju 🇪🇹🦋💜🇹🇷🦋 :
አፍሪካ መሪ አይውጣልሽ ተብላ የተፈጠረች የሚመስለኝ ነገር አህህህ ለመረጃው እናመሰግናለን bro እነዚ ነጮች በጭቅላት አኛ ጥቁሮቹ በሆዳች ልክ እያሰብን እስከ መቼ💔😰!!!
2025-01-29 16:40:32
15
Lotto :
አፍሪካ ሕብረት ጠቅላላ የጥራጊ ስብስቦች ናቸው ! ስራቸውም ምን እንደሆነ ፈጣሪ ይወቀው እነሱም አያውቁትም
2025-01-29 20:51:24
23
S A D A M 10 :
ንቃተ ህሊነህ ይገርማል በርታ!!
2025-01-29 19:53:36
20
henokkebede07 :
ሩዋንዳን እን ኡጋንዳን በዲሞክራቲክ ኮንጎ ላይ የሚያረጉት ጥፋት ሀይ የሚላቸው አንድም አካል መጥፋቱ በጣም ነው የሚገርመው የምር እነዚህን ባለጌ መንግስታት በጣም አምርሬ ነው የጠላሗቸው
2025-01-29 17:24:00
18
Malaasay :
tik tok የማንንም ቀሽም ከሚሸለሙ አንተን መሸለም ነበረባቸው 💥💥
2025-01-30 11:55:47
44
ቤተልሔም :
ይሄ ሁሉ ነጮቹ ስራ ነው ብዙ ማእድናት ስላለ ነው
2025-02-03 20:40:41
9
አሲባ :
ፍሬ ያለው ወሬ የምሰማው ከአንተ ብቻ ነው👌
2025-01-31 08:25:46
11
user68645146849 :
ያንተ ቪዲዮ ሲመጣ ላሳልፈው እልና ትንታኔህ አስደናቂ ስለሆነ ጨርሼ አየዋለው
2025-01-29 23:46:25
8
Eyob Tilahun :
hahaha እኛ እኮ ማለት በጣም ደንቆሮ ከመሆናችን የተነሳ በዚ ሰውዬ እውነተኛ የጥቁር ህዝብ ብዝበዛ ታሪክ እንኳን ከስር ባለው comment እንኳን መግባባት አንችልም ። እውነትም ያለነው አፍሪካ የሚባል ሲኦል ውስጥ ነው ።
2025-01-29 20:38:05
5
ኢቬከ :
M23 ከብልጽግና ኦሮሞ ሸኔ ይጨክናሉ ብለህ ታስባለህ?ለኣማራ ህዝብ የጨፈጨፈውና እየጨፈጨፈው ያለው ከውጭ የመጣ ጠላትኮ ኣደለም ወንድሙ የኦሮሞ ህዝብነው የገደላቸው ያለው
2025-01-30 07:29:54
9
Meda z :
Bro mn Ruwanda mehed asfelegeh same history in tigray
2025-01-29 19:45:01
122
kiya Tuba :
4 የሩዋንዳ ሬጅመንት(ሻላቃ) በ ሰላም አስከባር ስም አሉ።እና UN ባለበት አከባቢ አብዛኛው የሩዋንዳ ስደተኞች አሉ በቀጠናው ላይ የተሻሉ ማዕድን አለ የማዕድን ቆፋርው ደሞ ሩዋንዳዎች ናቸው የጎበዝ አለቃዎችም እነሱ ናቸው ሽፋን የምሰጠው UN ነው በሩዋንዳ ጦር አማካኝነት በአጋጣሚ እዛ ነበርኩኝ ሁለም የምቆ
2025-01-29 18:34:33
42
sibita :
ለምን ጨቃኞች ሆኑ?....የቱትሲ ዝርያ ስላላቸው እንደ ኮንጎ ዜጋ አይታዩም.....ሲሰድቧቸው ራሱ go back to rwanda ነው ሚሏቸው.....በጣም ውስብስብ ያለ ነገር ነው....እንዴት ቀለል አርገህ እንዳየኸው እኔንጃ
2025-01-31 05:21:58
5
@muzu :
የ western ሚዲያ እያለ በሰላም መኖር እይቻልም
2025-01-29 19:09:58
6
To see more videos from user @alpha_1980, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Eating 5 guys burger 🍔 #eats #reviews #hamburger
#جخو،الشغل،دا،يا،عالم،➕_❤_📝✌️🌍🦋 #السودان_مشاهير_تيك_توك_🇸🇩🇸🇩🇸🇩 #❤❤🌹🥰💕🌹❤🥰🌹🥰💕🌺💓🌺🤩🌺💕🥰🙏👈 #استلم
#you #explore #اخصام_سهله🥷⚔️🖤 #fyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyy #fypシ゚
#creatorsearchinsights #pourtoii #viraltiktok #CapCut #trendingvideo
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy