Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@lawyermohammedmebrat: #ጠበቃመሐመድመብራት #mohammedemebrat #lawyer #law #ህግ #ነጋሪት #የገጠርመሬትውርስ
ጠበቃ መሐመድ መብራት እንድሪስ
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 29 January 2025 12:25:58 GMT
1524814
47082
712
10860
Music
Download
No Watermark .mp4 (
4.46MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
4.46MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
Haymi ♍️🦀🦞 :
ለዛ ደናቁርት ከጎቴ እልክለታለሁ እናቴን አንገበገባትኮ
2025-01-29 16:53:33
121
Mulugeta Ayele :
ጥሩ ነው። የአማራ ክልል ምስኪኑን የመንግስት ስራተኛ ያገለለ ነበር
2025-01-29 17:23:09
22
Kineab_አሜኗ :
ጥሩ መረጃ ነው የሰጠከን ግን ውርስ የሚገባውን ሰው በግልፅ በትናገረው ጥሩ ነበር.
2025-01-29 14:33:34
16
tomorrow is an other day :
ወንድሜ አውራሿ ለልጇም ለኔም ማካፈል ትፈልጋለች ልጇ እምቢ ማለት ይችላል?
2025-01-30 03:31:08
4
Lone wolf :
ዉርስና ስጦታ ልዩነት አላቸዉ?
2025-01-29 15:34:51
8
Aman Aman :
የመንግስት ሰራተኛ የሆነ የእርሻ የገጠር መሬት አይወርሱም የሚባለው ነገርስ? እባክዎ ያብራሩልን
2025-01-29 14:01:42
27
Soleg2024 :
በጣም ፍትሐዊ ውሳኔ። የፖለቲካ መጠቀሚያ ሁኖ ነበር። ወላጅ ልጆቹን ካስተማረ ገበረ ማህበር የቀበሌ ኗሪ አይደሉም እየተባለ ርስት ሲነጠቅ ኖሯል።
2025-01-29 16:07:24
11
ወሎ ነው ሐገሬ :
ለምሳሌ አንድስው 5 ልጆች ይኑሩት 4 ትቶ 1 ልጅ ማውረስ ይችላል በፈጠረህ ይን ንገረኝ
2025-01-29 19:22:28
10
Mohammed :
yes
2025-03-01 14:58:46
1
ብርሀኑ ፈርኒቸር ሀና :
አያቴ የመሬት ደብተሯ ላይ እኔንና ወንድሜን አስመዝግባ ሞተች ልጆቿ ወራሽ ነን ብለው መጡ በፍርድ ቤትም አሳውጀዋል እኔና ወንድሜ የልጅ ልጅ ነን ምን ላድርግ ወንድሜ ???
2025-01-29 19:19:58
7
Z .T :
የልጅ ልጅ የቤተሰቡን ድርሻ ከአጎቶቹ መካፈል ይችላል ጠበቃ ከቻልክ ብትነግረኝ?
2025-01-29 21:11:51
2
Digital gallary :
አማራ ክልል ላይ አይሰራም ለፌደራል ነው
2025-12-22 05:22:03
0
MA :
9ዓመት ወርሰው የተጠቀመው ከዝያ ባህሏ አላወረሰነውን የሚሉ ተወላጆች ተገቢ ነው?
2025-01-30 12:16:38
2
kassahun :
በጣም ጥሩ ግን አማራ ክልል እስከአሁን ድረስ ተፈፃሚ አልሆነም ከዚያ ደግሞ ሳይተገበር ሌላ መመሪያ ይመጣል
2025-01-29 18:01:43
6
Muhammed Mekonenn :
የገጠር መሬት በሽማግሌ ገዝቸ ነበር እኔ በውርስ መልኩ መውሰድ እችላለሁ አመሠግናለሁ
2025-01-29 14:30:24
7
SAAH :
ቆይ እኔ አድስ አበባ ነኝ ግን ገጠር ሄጄ ለመክሰስ አልመቼኝ አለ ምን ማረግ አለብኝ
2025-05-22 23:49:22
1
Solo Tube 🇪🇹🇨🇦 :
አዋጁ በፍታብሔር ከተደነገገ የገጠር መሬት ወራሾች ወይም የሚገባቸው እያሉ አሁን ላይ የልጅ ለጆች ወርሰውታል መጠየቅ ይቻላል ? ከቆይታውስ አኳያ ብታብራራልኝ
2025-01-29 15:06:41
10
FaafaabG#@&$ :
አማራ ክልል የመንግስት ሰራተኛ የሆነ መሬት መውረስ አይችልም ተብሎ ስንቱ ተሰቃየ!!!!! አይ አማራ፣ ይህ ህግ የነበረው አማራ ክልል ብቻ ነበር😂😂😂😂
2025-01-30 19:42:30
3
fentaneshi :
የመንግስት ሰራተኛ የሚወረሰው ደመወዙ ዝቅተኛ የሆነ ነው ይባላል ስለዚህ አስርዳኝ አማራ ክልል ችግር አለ።
2025-01-29 18:34:13
5
ማስተዋልና ጥበብን ስጠኝ :
ስልክህ ብታስቀምጥልኝ ጥያቄ ስላለኝ
2025-06-11 09:29:36
1
Tik Toker :
ለአጎቴ ልክለታለሁ በረካሁን
2025-02-17 16:30:34
0
Shimels :
የመንግስት ሰራተኛ የገጠር መሬት ይወርሳል ወይ ።የመንግስት ስራ ያለው ሰው በስሙ መሬት ቢኖር አይቀማም ወይ?
2025-01-31 03:30:18
0
ፋሬስ አዙ :
ደስ ይላል
2025-01-29 12:50:08
3
ማ"የ ያቀስታው :
እባክህ ወንድሜ በ2007አም አባታችን ሲሞት ቅድሚያ ህፃን ይወርሳል ተብሎ በህፃኑ ስም ነው ደብተሩ መሬቱን ግን ሁላችንም ተከፋፍለን እስካሁን እየተጠቀምን ነው የህፃኑም እናት እባክሽ የደብተሩ መብት ተጠቃሚ አድርጊን ብንላት እቢ አለችን ቢያንስ በህግ የሻሻለ ነገር ካለ ብትነግረን እና የመሸጥ የመለወጥ መብት ቢኖረን
2025-02-04 03:05:37
1
አባኮስትር የበላይልጅ :
እባክህ ወድሜ አያቴ መሬት ነበረዉ እናም የለኑዛዜ ሞተ በሰአቱ አባቴ ታሞ ስለነበር ሌሎቹ አመቻቹ በነሱ አረጉት ደብተር አሰሩበት እናም አማክረኝ መልስልኝ👍👍👍
2025-01-31 06:18:40
2
To see more videos from user @lawyermohammedmebrat, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Lotion kiềm dầu và làm phồng tóc, giảm bết tóc 🥰#lotionkiemdau #verdantpark #phongtoc @verdantpark.mall
Line-up 7GL bakal menjadi antara tarikan hangat di MPL MY S18! 🔥#MLBBxJJK #MLBB #7gl #soloz #mpl
Tanjiro version 🔥#tanjiro #tanjiroedit #tanjirokamado #tanjirokamadoedit #kamadotanjiro #kamadotanjiroedit #demonslayer #demonslayeredit #kimetsunoyaiba #kimetsunoyaibaedit #anime #animeedit #edit #editingnews ・ Upload Method → @editingnews.com
#paratiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii #canciones #volvera
🔥ZEEKR X منافس BMW M4 الكهربائي🔥
#hallelujah
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy