@mathsissimple:

MATHS IS SIMPLE/MIS-ሒሳብ ቀላል ነው
MATHS IS SIMPLE/MIS-ሒሳብ ቀላል ነው
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 29 January 2025 13:00:55 GMT
3744378
158396
1571
35244

Music

Download

Comments

vivalavida1001
viva lavida 🦮 :
ይሄማ የምን ልጆች ነው ለኛ ነው እንጂ 😂
2025-01-29 15:53:03
1537
natanbezek
afe@hz# :
ሙከራህ ጥሩ ነው 9ኝን ብቻ አይማሩምኮ
2025-01-29 14:55:01
824
abi8404
Abi8404 :
የሂሳብ ህግ ሰርቶ ማግኘት ነው ይህ ሽምደዳ ነው አያዋጣቸውም ይቅርታ የግል ሀሳቤ ነው
2025-01-29 23:40:12
152
solo2kid
Solomon Kidane :
ወዳጄ ይህ መንገድ... በጣም አደገኛና የማይመከር ነው።
2025-01-29 15:11:51
66
kase790
kase790 :
በ 8 ስ ራ
2025-01-29 16:33:42
10
i.call.you.back
i call you back :
ጀዝባ ሂድ
2025-01-30 03:20:27
5
www.josb
ሀቅ ብቻ :
8 እና6ቤት ስራስኪ ስማ ለዘጠኝ ብቻ ነዉ ይሄ የሚሰራዉ አትነጥረቅ የቻይና ቪዲዮ አዉርደህ 🤣🤣🤣🤣ቀዳዳ674 ስራስኪ🤣🤣
2025-01-30 11:56:56
15
geniheaven
heaven :
እንዲህ አይነት አሰተማሪ ቢያስተምረኝ ኑሮ ብርሀኑነጋ ባልጣለኝ ነበረ
2025-01-30 11:54:56
28
mesfinberhanu1
Mesfin Berhanu :
9x1=09 በየትኛው የሂሳብ ስሌት ነው?
2025-02-11 08:58:46
6
aba34702
Aba :
አንድ ቀላል መንገድ ነው ብለህ የምታሳየው ለሁሉም ቁጥር የሚሆን መሆን አለበት እንጂ ላንተ ስለሚመች ብቻ መሆን የለበትም። ምክንያቱም ለሁሉም ቁጥር የሚሰራ መስሏቸው ሊሳሳቱ ይችላሉ።
2025-02-01 09:29:13
19
naolg257
N :
not good, be amroachew new calculate madreg yalebachew, not this way.
2025-01-29 19:48:48
7
tadesse.com
tadesse mengesha :
very good🥰
2025-01-29 15:24:29
8
harriettakestrades0
Harriet Takes Trad... :
እሄ የማህይም ትምህርት ነው
2025-01-29 14:52:32
20
pawlosgetnet
Pawlos Getnet :
ኧረ በጣም የሚመች ነው ቀጥልበት የምር 😁😁😁
2025-01-29 16:47:56
8
user50361342286170
alanda :
ወንድሜ አሁን ልጆች ሚባል ነገር የለም ሁላችን ልጆች ነን
2025-02-01 09:23:27
9
damot3
Damot :
🤣🤣🤣🤣🤣🤣 እስኪ በ8 ስራ
2025-01-29 14:37:40
34
dr.shibeshi.aleba
ሰናይ ትውልድ(Virtuous Generation) :
ለልጆች ማስተማሪማ አይሆንም! እንዲህም አለ ለማለት ብቻ ይጠቅማል እንጅ
2025-01-30 14:56:27
6
21withsofifikryashenfal
ONE-WAY@ :
እሄ ከመፎረፍ አይተናነስም 😁🤣🤣
2025-01-30 17:32:58
33
eyob.og2
Ey Edit's :
what this only works on 9🤣
2025-12-18 14:45:17
1
veronica.consulta
veronica consultancy :
wore
2025-01-30 11:37:26
2
user015547634
[email protected] :
I know it since I was grade 1😁
2025-11-26 16:36:35
1
cpm1player7
❄️snow wolf❄️ :
ተለዋዋጭ አሳይ አልገባኝም
2025-05-20 13:58:52
2
fasikaw472
fasikaw :
አንተ ግን ጭንቅላትህ bfast ነዉ
2025-02-12 11:42:05
2
merylove93
merylove93 :
የስንፍና ምልክት
2025-02-01 12:30:10
2
mesfinsimenehalem
Mesfin Simeneh ALEMU :
ሙከራክ ጥሩ ነበር ግን የመገመሪያው ብዜት 09 ነው ያልከው 1*9 =9 እንጂ 09 አይደለም ተሳስተካል
2025-01-30 19:37:07
4
To see more videos from user @mathsissimple, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About