@yabu170905957728: በጣም የሚያሳዝኑ እናት#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ertreantiktok🇪🇷 #fypシ゚ #viral_video

user76866038105
user76866038105
Open In TikTok:
Region: US
Wednesday 29 January 2025 16:37:36 GMT
1463356
129583
12834
33361

Music

Download

Comments

shanbleyegeberiale
💞 ሺ ቢባል 🫶💞 :
ሙስሊሞች የት ናቹ .?? ቤታቸው ይታደስ 🙏
2025-01-30 04:33:03
1215
esmelealemmihire
Esmelaelem Mehirtu :
አረ ሙስሊምና ክርስቲያን እኒን እናት እናግዛቸው በማርያም
2025-01-30 08:43:29
1006
anuayelaw
Anu Ayelaw :
እንደኔ እንባው የመጣበት😥😥😥
2025-01-30 08:52:39
916
keberom13
mareyam21🧿 :
ፈጣሪ ሆይ ቀይረኝ እና ሰዉን ልርዳ🥺🥺🥺🙏
2025-01-30 04:29:44
773
user3540492883617
ሙሀመድ :
መልካም ልጂ ናት አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሽ አላህ ይርዝቃቸው
2025-01-30 02:50:18
368
ayenigida.abinet
Ayenigida Abinet :
በጣም አመሰግናለሁ አደራየን ስላደረሽልኝ
2025-01-30 14:53:18
383
life.is.short166
be Strong.ነብሴ :
አንቺ ልጅ፡አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ🥰🥰🥰
2025-01-30 13:36:53
273
user2412098820755
user2412098820755 :
በአሏህ በውስጥ አውሪኝና እንደ ልጅ ልጡራቸው። አዲስ አበባ ከኔ ጋር ይመጡልኛል?እናት ስለሌለኝ እንደ እናቴ ዱዓ ያድርጉልኝ ወሏሂ በቻልኩት ጥሩ አድርጌ ልያዛቸው!!!😭😭😭😭
2025-02-02 19:59:54
218
fri65487
Fri :
😭😭😭አይ ድህነት አይኑ ይጥፋ እህቴ ተባረኪ
2025-01-30 04:27:39
647
fitsum27
fitsum27 :
በማርያም በድግል ይዤሻለው አድራሻሽን ላኪልኝ እባክሽ እህቴ
2025-01-29 20:00:52
71
fofe5431
F Neg😍 :
በናትሽ መርዳት እፈልጋለሁ 💔😭
2025-01-30 02:46:38
135
saeda.muhe
it is me🦋👌 :
የተመርቅሽ ልጂ ደሞ የምታገኛቸው አንጀት ይበላሉ የአላህ🥺🥺🥺🥺
2025-01-30 00:02:51
182
haanayale
Enana hane :
አይ አማራ ያልታደለ ይሄ ህዝብ ነው ድሮን የሚዘንብበት😭😭😭
2025-01-29 17:21:53
59
islamismylife7
ልኑር በተስፍ 💝 :
የሠጠህዉ ወድማችን እናትህ ሺ አመት ትኑርልህ 🥰🥺🥺
2025-01-30 07:25:09
160
davidbanner0011
David Banner :
ቤት ይሰራላት የምትሉ
2025-01-31 17:53:09
121
roballovrsweet
ጋልዞም ጀጋኑ ዓጋመ💊💊 :
እናንተ ወላጅ እናታቹሁን የረሳቹሁ ወየውላቹሁ የዱኒያ አጭር ነው የአኬራው ከባድ ነው የጀነት ከእናት እግር ስር ናት እና እባካችሁን እናታችሁን የቀረችውን እድሜዋን ደግፎት እንስዋት የኔ የዋህ እናት باب مفتاح الجنة تحت قدميها💔😭😭
2025-01-30 08:00:19
85
.meski67
Meski :
ከማልቀስ ውጭ ቃላት የለኝም😭😭😭😭
2025-01-30 13:07:07
103
semira.murad7
ፍርዶስ ሙራድ :
ያረቢ ስጠኝና ልስጥ እባክህ የኔ ጌታ
2025-02-10 19:04:23
49
borena1b
𝕞𝕪 𝕓𝕠𝕣𝕖𝕟𝕒🦋💚💛❤ :
የኝህ እናት ልጆች ወልዳችሁ አግኙት እናትን ያህል ነገር እደት አትጠይቁም በአላህ😥😥😥
2025-01-30 02:43:49
61
tidanakmesi2
mesi behata :
የኔ እህት ስምሽን በወርቅ ቀለም ይፃፍልሽ ሥላሴ በመንግስቱ ያስብሽ ለፍርድ ሲመጣ በቀኙ ያቁሙሽ
2025-01-30 11:13:54
60
emunan1
ፊያሜታ🌺🌸 :
መስጠት ደስ ይላል መቼ እንደሚከፋህ ታውቃለህ መስጠት እየፈለክ ሳይኖርህ ሲቀር ኡፍፍፍ ኧረ አምላኬ ሆይ ስጠኝና ልስጥ🤲😥😥😥
2025-01-31 06:58:01
14
hananbayu2
💫hanan bayu💫🧔‍♂️🕊👩🕊 :
ምን አይነት የተባረክሽ ልጅ ነሽ በማርያም🥰🥰
2025-01-30 00:52:18
22
fitsum27
fitsum27 :
በምን እደማገኝሽ ፃፊልኝ
2025-01-29 20:01:19
8
belacw
Tejoo feker :
ፈጣሪይ ሆይ ሚስኪንን የምረዳበት አተ ስጠኝ
2025-01-30 07:55:52
18
gonder702
ዜድ🥰 :
ስንት አይነት ልጅ አለ ኧረ በስመኣብ😭😭😭እናቱን ዞር ብሎ የማያይ😭😭
2025-01-29 21:37:07
46
To see more videos from user @yabu170905957728, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About