@melektegnaw_: ልዘርፍ ነበር 🥹 አይታችሁ ሼር ማድረጋችሁም እርዳታ ነው

Melektegnaw_
Melektegnaw_
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 30 January 2025 08:31:53 GMT
2572993
334409
13527
76966

Music

Download

Comments

masterabinet
Master Abinet Kebede :
አንተ ሰው ዘርህ ይባረክ ክፉ አይንካህ
2025-01-30 09:02:41
22726
user8858652936204
አዳም እግረ መንገዴን :
ሰይጣንን ቀደምከው።
2025-01-30 10:44:03
10536
girl68085
redu🌳 :
ማጣት ግን አይኑ ይጥፋ😭😭
2025-01-30 09:49:41
5582
mintesinottemesg
mintesinottemesg9 :
ይህን ልጀ ከእኔ በለይ ሚውደው
2025-01-30 08:38:53
5428
tewdroseyalfal
car market :
ከስር ቤት ወቶ አንተን ማግኘቱ ፈጣሪ በግፍ መቆየቱን ያሳያል እ/ር ይጨምርልህ
2025-01-30 09:11:21
4828
tewodrosfentahun
tewodros fentahun :
ልዘርፍ ነበር ያለው ልጅ እረ ይበቃል ሲል አያችሁት?
2025-01-30 18:49:05
3031
onlyyoumariam21
ሜሽ የጂጂ ⚽️ :
አስቡት ይሄ ሰውዬ እርቦት ለመብላት ለመኖር ሲል ሲሰርቅ ቢያዝ ምን ያህል ሰው ይቀጠቅጠው ነበር ጠጋ ብሎ የውስጡን ለማወቅ የሚጠይቀው ግን አይኖርም ፈጣሪዬ ሆይ ባለማወቅ ለፈረድኩባቸው ሁሉ ይቅር በለኝ
2025-01-30 09:43:43
2529
abat402
🇷evenge ᡕᠵデᡁࠣ亠☠️ :
ወንድ ልጅ አይጣ😭
2025-01-30 14:40:08
1115
black19_g
ዣን :
ሁሉም ሰው ከልብ አድማጭ ቢያገኝ ሚያወራው የተዘበራረቀው ውሎ ያልታወቀ የህይወት መንገድ አለው።
2025-01-30 08:48:26
1114
yabsra2pac0
yabu mane :
10 ብሩ ገዱ ነበር የእግዛብሄር ስራ
2025-01-30 09:40:33
937
kemeuti2
Aumu Eneb :
አላህ በጀነት እንደዚ ያስደስትክ
2025-01-30 09:45:47
580
mercy.in.lord
Mercy👑 :
ማጣት አይኑ ይጥፋ😔
2025-01-30 14:26:17
637
smonsmoke777
smon :
ፈጣሪ ውለታህን ይክፈልህ ብሮ እንደኔ ግን መልእክተኛውን የዊወደው 🥰🥰🥰
2025-01-30 08:37:45
605
filatawos.17
Henok :
በችግር ምክንያት የማይሆን ነገር ከመስራት ታድገከዋል በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን
2025-01-30 08:56:53
381
henokbelete1
ሔ𝔼ኖ𝕆ክ ¹⁹☦️²⁷ :
ሰው አረከኝ አለ የኔ አባት
2025-01-30 09:05:26
289
befiker8
🅱🅣︎ :
መልዕክተኛውን አዋርድ ላይ ማየት የምትፈልጉ
2025-02-01 17:58:46
128
ayutti
🦅Eagle :
አስለቀሰኝ 10 ብር ከመሬት ወድቆ አገኘሁ 😩😩😩😩
2025-01-30 14:53:30
179
arada_gojo21
𝓐𝓡𝓐𝓓𝓐_𝓝𝓐𝓣 :
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን‼️
2025-01-30 08:58:02
203
kidu14579
kidu🌼🌼🌼 :
ማጣት ደስ አይበለው እውነትም መልክተኛው ነክ ፈጣሪ ይስጥክ
2025-01-30 08:40:34
263
ethiopi047
SUZI :
የሰው ልጅ ደስ ሲለው ማየት ራሱ ደስታ ይፈጥራል😆😆😆
2025-01-30 09:34:11
247
aman03724
Aman :
ከብሩ በላይ አክብሮትህ ሰው ማትንቀው ነገር🥰🥰🥰
2025-01-30 08:47:19
204
wende_21
Wende21 :
ፈጣሪዬ ሆይ ይቅር በለኝ 🙏🥹
2025-01-30 08:38:20
164
mebrukasead
mebruka seid :
እስልምናን ተመኘሁልህ አላህ ሂዳያ ይስጥህ
2025-01-30 18:47:35
796
kidusyohannes219
kidus 👨‍🔧 :
አቤት አንተ ልጅ የሰማይ ቤትህ እንዴት እንደሚያምር🙏🙏🙏🥰
2025-01-30 10:59:38
158
fruitmesele4
firutmesele :
እግዚአብሄር ታሪክ ሲቀይር በደቂቃ ነው ተባረክ
2025-01-31 05:21:25
53
To see more videos from user @melektegnaw_, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About