Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@sis2220: #sheger #ethiopianmusic ##ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ #ethiopian_tik_tok #habeshatiktok #ufo
ሲሳይ አየለ
Open In TikTok:
Region: GB
Friday 31 January 2025 13:29:38 GMT
391697
22779
1302
14792
Music
Download
No Watermark .mp4 (
62.73MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
42.32MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
ፅጌ ማሪያም የኪድዬ ልጅ :
ክርስቶስ በደሙ ይሸፍነን🙏🙏🙏
2025-01-31 17:21:13
812
Temina :
ኃይለኛ ሰይጣን የለም። ጠባቂዬን ማለፍ የቻለ እኔን ያጥቃኝ። ሰይጣንን ኃይለኛ እኛን ደግሞ ደካማ እያደረጋችሁ ለምን ታስተምሩናላችሁ? እኛ ውስጥ ስላለውና ስለተሰጠን ታላቁ የልጅነት መለኮታዊ ኃይልና ሥልጣን ለምን አታወሩንም? ኃይል ካላቸው በላይ ኃይለኛ ተደርገናል። ችግራችን ይሄን አለማመን እንጂ ኃይለኛ ክፉ መንፈስ ስላለ አይደለም!
2025-02-01 06:42:53
248
Rewena :
ባለማወቅ ጊዜ ነበር 🤔 በጭራሽ ፖስት አላረግም ያሰብኩት ለሁሉም አልነግርም🤔 እድሜ ለነመምህር ተስፋዬ🥰🥰🥰 እናመሠግናለን ወንድሜ ብዙ ሰዎች በጋብቻቸው እና የንግድ ቤታቸውን ባስመረቁ ማግስት ሞቱ ሲባል አቃለሁ🤔
2025-01-31 14:37:29
77
ዮonathan aluminum :
ላይፌን ተበልቻለው ምንም ነገር ሰው ፊት ላለማድረግ ቃል ገብቻለሁ
2025-01-31 18:32:29
259
Mekdi Love ♥ :
እመብረሀን በዘርፋፋ 🙏ቀሚሷ🥺ትሸፍንን
2025-01-31 22:10:53
147
ba mie :
ለዚህ ነው ሚስቴን እስከ ፍቺ እንደምወስን በከባዱ ያስጠነቀኳት‼️የእኛን የ 5ቱንም ልጆቻችንን ፎቶም ሆነ ማንኛውንም የቤተሰብ ጉዳይ በማህበራዊ ገጾች ላይ ተለቀው አያውቁም።ሚስቴም ይህን አቋሜን ተረድታ ትጠነቀቃለች።ዘሪቱ ከበደ የዚህ እርኩስ መንፈስ ሰለባ ናት።ልጇን የበላባት ይኸው ነው። አሏህ ይጠብቀን🙏
2025-02-01 08:05:28
51
hani.berero🌍🚗❤✌ :
እግዚአብሔር ከኔጋ ነዉ አልፈራም
2025-02-01 05:51:50
57
Utopia :
ጸበል በየግዜው መጠበቅ ጠቃሚ ነው
2025-01-31 16:31:45
151
Masti :
ከዚህ በኃላ የልጆቼን ፎቶ አለጥፍም
2025-01-31 22:02:37
17
tsiwa## :
የነቃ ሰዉ ሳገኝ ፈጣሪን አመሰግናለዉ በርታ ነማለት ነዉ
2025-01-31 16:03:21
71
Suzan :
ስትነግራቸው ቀንተህ ነው ይሉሀል በተለይ የልጅ ፍቶ መፖሰት
2025-02-01 06:29:44
54
I'm petty ❄️ :
እንኳን ሚዲያ ላይ ፖስቼ አጠገቤ ለሚኖሩ ጓደኞቼ ያወራሁትን ማልመልሰው ሆኖብኝ ነው 🥺 ክፉ ጊዜ ላይ ነን መልካም ነገራችሁን ለፈጣሪ በስተቀር ለሰው አታሳዩ 😌
2025-01-31 17:38:05
96
Grey :
ኢየሱስ የተባለ መድሀኒት አለ ከስሞች ሁሉ የበላይ የሆነ እሱን ዉሰዱበት እሱ ይጠብቃችኋል
2025-02-01 06:29:02
17
mamyethiopia :
አህያ ምን ማለትህ ነው አይደለም በክርስቲያን በስልምናም ይታወቃል ያልከው ባይገባህ ነውጂ ክርስቲያን ማንንም አይፈራ እኛ ጋር ያለው አምላክ ይበልጣል በክርስቶስ ደም ታጥበናል
2025-02-01 09:34:37
5
Mg :
የሚበልጠው መድኃኔዓለም አለ የአጋንንት ሃይል አያሰፈራኝም
2025-01-31 19:17:02
46
Kb🙏አብ :
በተለይ እርጉዞች ሆዳቹን ገልጣቹ የምትለጥፉ ለህፃኑ እዘኑለት።
2025-01-31 19:31:16
14
saron mulu :
በትክክል ብለሀል ወንድሜ በተለይ ህጻናትን በሚዲያላይ የምታወጡ ወላጅ
2025-01-31 14:15:55
159
getfam6 :
ገና ዛሬ ነው ጨርሸ የሰማሁት የቴክታክ video thankyou Brother🥰🥰🥰
2025-02-01 12:35:51
30
የ እግዚአብሔር ባሪያ⛪ :
ሰሞኑን ልጄን መለጠፍ ፈልጌ ነበር ተውኩት😌
2025-02-01 20:58:34
8
Ela mo :
አረ ተወው ሴጣን ቡዳ ቢችል ኖሮ ለመኖር አንድ ደቂቃ አይጨምርልህም ነበረ ሠው በእግዚአብሔር ጥላ ውስጥ ከሆነ ምንም አያመጣም ሲያፈጥ ውሎ ሲያፈጥ ለምን አያድርም እየሱስ ጌታ ነው
2025-02-02 05:43:55
9
M.የማርያም ልጂ :
ትክክል ነህ ወንድሜ በፊት ቤተሰቦቻችን ልጃቸዉን እንኳን ሚድያ ላይ ሊፖስቱ ይቅርና አትኩረዉ እንኳን አያዪትም አሁን አንድ ህፃን ከእናቱ ሆድ ከአዉጣቱ በሶሻል ሚድያ ይፖሰታል እግዚአብሕር ልቦና ይስጠን እናመሰግናለን
2025-02-01 05:59:24
5
Trina ❤ :
እኔ ድኜ ነበር ድጋሜ ታመምኩኝ ኣሁን ፀበል እየተጠመኩኝ ነው
2025-02-01 12:36:08
5
Hani love :
ወላሂ ትክክልነው ራሳችንም ምስታዎት ስናይ እንበላዋለን ይህ አቃሎው እናመስግናለን ለምክርህ
2025-02-01 06:44:52
5
ክንፈ ገብርኤል :
ለማስቆም መፍትሄውም መፆም፣መፀለይ፣መስገድ፣በመቁጠሪያ ሰውነትን መቀጥቀጥ፣ፀበል መጠመቅ፣ንስሀ መግባትና ቅዱስ ቁርባን መውሰድ በዚህም ታስሮ ከሕይወታችን ወጥቶ ወደ ሲዖል ይሸኛል ማለት ነው።
2025-02-04 09:25:10
7
To see more videos from user @sis2220, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
||у Бакуго как всегда улыбка блеан..#бахнулсальтуху #clownkeshaofficial_ #аниме #мга #fypシ #fypシ #fypシ
sorry airball #d1yearner #fairs #trainingwheels #melaniemartinez
@Fábio Teruel #palavrafabioteruel #oracao
#darkloner_
Life Growing Up as a Crip… Full cid on my YT: Brandon Buckingham #gang #houston #hood #hiphop
#🫰🫰🫰🫰
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy