@lilysmr: ነይ ስልሽ እኮ ትመጪ ነበር አሁን ልቤን ክፋት ሞልቶት ነው የቀረሽው እመብርሃን እእ የኔ እናት#viral #fyp #lily

@Lilysmr
@Lilysmr
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 01 February 2025 04:02:23 GMT
200294
38459
386
1130

Music

Download

Comments

sena21t
Mahi :
እሷ እንክዋን ላመናት ለ ከዳትም እናት ናት ልጆችዋን አትተውም🥺
2025-02-01 09:07:27
150
adeyeenatte
A&M💞 :
እናት እኮ ልጁአን መቼም አተውም!!@!!
2025-02-01 05:51:50
169
ruta4616
Ruth Yohannes፬፮፩፪ :
ኧረ እሷ ልጇን አትተውም በጭንቃችሁ ሁሉ ትድረስላቹ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-02-01 12:49:56
19
abiy750
A.z :
የወለደ አንጀት በሁሉም አድሜ ላይ ባሉ ልጆች እንደማይጨክን ሁሉ የእመብርሃን የእናትነት ፍቅር እንኳን በእኛ በጠፋነው ይቅርና በማያውቋትም ሁሉ የሚታይ ነው ሁሌም ከዙፋኑ በቀኝ ቆማ ልጄ ማር አንጂ አትፍረድ ብላ ታማልደናለች ልጇ ከሆነ አምላኳ ። 😊
2025-02-02 02:56:19
2
zerugher05
Zeru Gher 05 :
አስዋማ አትተወንም ከኛጋ ነች ሁሌ ❤️🙏አኛ ነን መንገድ የቀየርነው
2025-02-24 09:04:55
2
dagi_haroni
dagi 21 :
አሁንም አልተወችኝም አትተወኝምም
2025-02-01 20:22:35
2
arsemamillion1216
አርሴማ ሚሊዮን 1216 :
ትታን ሳይሆን ትተናት ነው እሷማ ዛሬም ልጆቼ ትላለች ጆሮ ካለሽ ስሚያት እና ቅረቢያት
2025-02-03 05:15:32
3
meseretmess2
user3683451233966 :
እደሰው አደለችም ሁሌም ከኛጋ ናት ተስፋ አትቁረጡ
2025-02-02 10:25:59
2
behayilua
ye Maryam :
ብዙ ጊዜ ለመንኳት ልጅ እያለው የነገርኳትን ዴቅቃ ሳትቆይ ነበር ምትመልስልኝ አሁን ግን 😔😔😥😥ጭራሽ ተወችኝ እባካችውን ጠይቁልኝ እንዳጠፋውም አውቃለው እባካችውን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-02-01 20:55:39
1
tedikorma140
Tedi Korma :
ኸረ አለተወቺኝም እንደውም የባሰ ነው
2025-02-21 07:38:11
2
amoura7708
sosi💞💞💖 :
አልተወችንም ምን አልባት የምንፈተነው ለቀጣይ ህይወታችን ዝግጁ እንደሆንን ለማረጋገጥ ነው🥰🥰
2025-02-01 10:03:36
9
user22011862685046
አሌፍ❤❤❤ :
አተወንም የኛ ደግሞም እናት
2025-03-19 13:29:34
0
mariyamyeenate
yabu.🌸🦋🦋🦋 :
እናቴ😍😍
2025-03-26 19:17:28
0
tzu2121
Tzu :
እኛ አለመናትም አልቀረብናትም እንጂ አይደለም የነገሯትን ያሰብነዉን የምታሳካ እናት ናት ሁሌም ቢሆን የአምላክ እናት እኛጋ ናት 🙏🙏🙏
2025-02-02 10:40:39
1
saraaanqj8g
እመንጅ አትፍራ 🙏 :
😢😢😢😥😥 አሁላይ ያለሁበት ሁኔታ ግን እመብርሀን እናቴ አስከፍቻት ነው ሳለቅስ ዝም ያለችኝ😭
2025-06-08 17:39:39
0
hilludaa
Dagim :
esua sayhon anchi nesh yetewshat
2025-02-01 14:32:57
1
tsigeejeta
tsigeejeta :
enat ljen atitewim min albat erso yhonu yetewat
2025-02-01 11:55:12
1
amani_sol19
Amanu’el~🧊 :
🥺🥺🥺
2025-07-07 19:55:19
1
user5959091496783
user5959091496783 :
🙏🙏🙏
2025-07-06 01:01:16
0
user6133048005760
ኪዳነምህረትእናቴ🙏🙏 :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-01-22 16:14:39
0
bereketnegnkearsi
bereketnegn :
አልተወችንም እኛ ነን መንገዷን የተውነው 😔🥺
2025-02-01 05:35:01
1314
bekalu_signore
🪐 :
አይባልም እመብርሀን መቼም ሰዉ ብቻዉን አትውም 🥺
2025-02-01 09:08:01
368
kiyaya641
T🎀🎀♥️ :
እኔ ነኝ መሰለኝ የተውኳት ነይ ስላት ቀረች😭😭😭
2025-02-01 15:56:27
23
dannicryptoo74
Danicrypto7 :
😭😭😭😭 ለኔም ረሳችን በልጅነቴ ፍቅር በሷ የነበረኝም ቀነሰ ጨነቀኝ ውዶቼ ማርያምን ማረገው አላቅም ከልቤ መውደዱ ድሮ ቀረ እሷም ምህረቷ ራቀብኝ ፀገዋ ናፈቀኝ በህመም ተሰቃየው ኮ እንደምትምረኝ እርግጠኛ ነበርኩ በሷ ተማምኘ ነበረ
2025-02-01 10:36:27
18
a_b_r_s_h_12
Âßřéhãṁ¹² :
አሷ መቼም አተወንም ለኛ የማይሆን ካልሆነ በቀር ወይም ጥያቂያችን ጊዜውን አየጠበቀ ይሆናል እንጂ። እናታችን ማለት እኮ በስሟ ጥሪኝ ውሀ የሰጠውን ሰው አስምራለች ስለኛ ሁሌም ከልጇ ከአምላኳ ታማልደናለች🤲🤲
2025-02-01 08:45:41
13
userrri2234
uer3575357 :
ወይኔ ጉዴ ኧረ እማ እሷ አትተውም ተይኝ ብትያት ራሱ አለች እኛ ነን ያለን እየመሰለን ከሷ የጠፋነው 🥺
2025-02-01 09:37:13
13
almaz4114
Mercy ful :
እኔም በጣም ከፍቶኛል ፍቅሯን ለረጅም ጊዜ ጠየኳት ግን...
2025-02-01 14:26:09
12
mickoyemariyam
𝕟𝕚𝕔𝕠𝕝𝕒 ✝️🎧 :
ትታክ አይደለም አንተ ስለራካት ነው እንጂ እናታችን ትታን አታቅም ሁሌም ከጎናችን ነች በረከቷ እና ምልጃዋ አይለየን አሜን 🙏🏻🥹🥺
2025-02-01 06:29:48
10
betelbelayneh
Betel Belayneh :
ማንንም አትተውም ኣሷ🥺🥺🥺🥰🥰🥰🥰
2025-02-01 16:59:03
9
emuemu382
Emu emuti :
ዉይ እስዋ መቸም አተወንም እኛ ነን በሀጢያታችን ብዛት የራቅናት እንደዛም ሁኖ አተወንም ከኘ ሀጢያታችን ከነ ክፍታችን ትወደናለች
2025-02-01 08:14:49
9
sofannit
ሶፋኒት :
አረ እሷ ማንንም ትታ አታውቅም 🥹 እኛ እየራቅናት ነው እንጂ "አትሩጥ አንጋጥ" 🥰🥰🥰
2025-02-01 08:44:15
8
orthodoxbuta12216
Ethiopian Orthodox :
መቼም ተስፋ አልቆርጥም አትተወኝም እናቴ
2025-02-01 12:46:43
7
user6143125286120
ሂዊ ነኝ የድንግል ማርያም ልጅ :
የአስራት ልጆቿነን መቼም አትተወንም 😊
2025-02-01 09:23:07
6
mahder773
የናቷ ልጅ👌 :
የጊዜ ጉዳይ እንጂ እሷ ማንንም አትተውም በደምብ ቅረቢያት አዋያት ያኔ መልሱን ታገኛለሽ
2025-02-01 20:45:36
6
tgmisgina
Tg Misgina :
ahunm tiwedishalech altewechishm❤️
2025-02-01 04:41:41
6
taz_mamar
taz_mamar :
እኛ ከሷ ርቀን እንጂ እሷ ትታን አይደለም ።
2025-02-01 10:58:17
6
user5273811635194
Tina maru :
እኔንም እማ እባክሽ ጨነቀኝ እኮ አሁኑኑ
2025-02-01 09:51:24
5
selinaraphael21
Selina Raphael🌺 :
ድንግል በ11 ወር ወንድልጅ አሳቀፈችኝ በእለተ ቀኗ የፍቅሯ ጥግ የልጄ እናት እመብዙሀን
2025-02-01 16:54:44
5
aat1921
T1921 :
እናቴ መልሽኝ አልቻልኩም 😭😭😭ያላች ምንም ማድረግ አልችልም🥺🥺🥺
2025-02-01 13:11:18
5
enat621
ጊዜ ደጉ ብዙ ያሳያል :
አልተወችንም እኮ ምናልባት የኛልብ ይሆናል ሸርተት ያለዉ እሷ አተወንም መቼም
2025-02-01 08:20:22
5
afomiye21
🦋Afomi 12 🦋🍫 :
መቼም አተውም ልጆቿን እመአምላክ🙏
2025-02-01 08:44:55
5
user35946070460585
user35946070460585 :
አቤቱ ይቅር በለን
2025-02-01 08:25:26
5
bittersweet2121
lemlem abeje :
aygermm yenem tiyake new betam azgne saleks wedyawnu neber tselote emsemaw elalehu ahun hatiyate beza messelegn😭😭
2025-02-01 08:08:12
5
miss_amhara7
𝚊𝚑𝚊_𝚝𝚒🦅 :
mechem sew atewm yene ruhruh enat 🙏
2025-02-01 08:26:49
4
ruhamamuche
Ruhama Muche :
ሲገርም እኔም ሁሌ ነዉ የምላት ለምን ተውሽኝ እማ 😂
2025-02-01 09:47:33
4
liya.balemahteb
not found account :
እረ እሷ አተወንም🥺 እየገፋናት እምትከተለን የኔ እናት🥺
2025-02-01 19:47:10
4
tina_negn6230
Tina :
ትታኝ አታውቅም የኔ እናት ከልጅነት እስከ አሁን❤️
2025-02-01 20:43:39
4
familypajamas
kidi :
ማርያምን እኔም ከሠሞኑ በውጤ እያልኩ ነበር አሁን ግን እመቤቴ የጌታዬ እናት ዝም አለችኝ
2025-02-01 10:28:42
4
mbrak21
Hope✨ :
Atitewukim 🙏🙏🙏♥️enat lijan atitewum
2025-02-01 07:17:24
4
absalathelan
Absalathelan :
እሷ ብትተወን ጉዳችን ነበር ሚፈላው ያልጠፋነው በምልጃዋ ነው ለኔ ደሞ የነገርኳትን ጠብ ሳይል ነው ምታደርገው🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-02-01 22:00:20
4
seleno.phile24
ሔርሜላ💋🤍 :
ኧረ አልተወችንም መቼም አትተወንም 🙏እንኳን ላመናት ለካዷትም እናት ናት❤
2025-02-01 11:22:06
4
ablex029
Abel :
የዘገየ ተስፋ የከበረ ፍፃሜ አለው 🙏🙏
2025-02-02 19:52:46
4
mimi07368
mimi :
ትተሽኝ የእኔ እናት ስራዬ ባያበቃኝም
2025-02-01 08:53:34
4
yeab_fun
yeab :
ሀጢያት ስላበዛን ርቀን ነው እንጂ እሱዋ አልተወችንም
2025-02-01 08:42:58
4
black_sigma10
BLACK.SIGMA.EDIT :
ደግ እናት ልጅዋ ይጠነክር ዘንድ ትታው ሳይሆን እየጠበቀችው ዝም ትለዋለች እስዋ ግን ለመተው እራሱ አችልም ደግ የሚል ቃል አይገልፃትምና ከደግነት በላይ ነች
2025-02-01 13:59:24
4
lalalmydad
lelise👩‍🔬 :
እሷ እኮ አትተውም
2025-02-02 03:40:21
3
mizu2405
mizu :
ኣልተወችንም እኛነን መንገድዋ የሳትነው
2025-02-01 16:22:01
3
eden_yemariyam
Eden :
እሷ ሁሌም ብሆን አንድ አይነት ነች የማትቀየር የዘላሌም እናታችን ነች እኛ እንተዋታለን እንጅ እሷ አተወንም
2025-02-01 11:16:36
3
users3wrj6722i
Mastu :
እኛ የተወችን መስሎን ግን እሷ በሌላ አድርጋልናለች ምናልባት የማይሆነን ጠይቀናት ካልሆነ በፍፁም አትተወንም እርግጠኛ ሁነን እንመናት እሷን አምኖ ያፈረ የለም ወላዲት አምላክ አማላጀ ድንግል ስላደረግሽልኝ ውለታ በእኔ በደካማ ልጅሽ አንደበት አይሆንምና ስለምልጃሽ ሁሉ አመሰግናለሁ
2025-02-01 16:02:35
3
zekezira
ኪያከ፳፫ :
Sanebew inebaye new yemetaw
2025-02-01 10:56:46
3
user9732118548260
habte :
እረ ማን ያስታርቀኝ ከሷ ባትተወኝም እንደፊቱ ልቤ አይደነግጥ አለ ደነዘዝኩ
2025-02-01 15:35:14
3
21.mariyami
kiki🍫🍫 :
እናት ልጇን አትተውም ነበረ እኔን ግን ለምን እንደተወችኝ እና እንደረሳችኝ ነው የጨነቀኝ😭😭
2025-02-01 12:34:53
3
nebutikt
BaBa :
Konjo ranchi ersetshat weyem tetshat endayhone engi esuwa ahunme ended lejentsh twedeshalche Eko ee
2025-02-01 17:09:36
3
kal19370
@kal19 :
altewechinm attewenm
2025-02-02 08:03:18
3
meharihaile100
Mehari Haile :
የኔም ጥያቄ ነው ግን ሳስበው ከችግሬ ምክንያት የተነሳ ነው።
2025-02-01 14:25:58
3
To see more videos from user @lilysmr, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About