@deshet13: #ዮሐንስሽፈራው ካንሰርን ለመከላከል ብሎም ለማከም የሚረዳ አስደናቂ ተክል@Ashu

ዮሐንስ ሽፈራው
ዮሐንስ ሽፈራው
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 02 February 2025 03:32:10 GMT
589388
67734
2964
18345

Music

Download

Comments

miko12191
ሚiko የጊዮኑ 🌴🌴 :
ጭቁኝ እኛ አካባቢ በብዛት አለ የሚፈልግ ካለ አናግሩኝ በነፃ አመጣለታለሁ ማርያምን
2025-02-09 03:16:30
332
muslimoutlook.com
ፍቅር በመግባባት :
ጭቁኝ የምትፈልጉ አዲስ አበባ ያላችሁ በነፃ አለኝ
2025-02-04 00:46:24
151
mesiyee11
mesi baba :
እኔ ፈልጋለሁ እባክህ
2025-08-17 19:32:29
0
kiduse_9
Abelardo :
ግማሽ መፍትሄ አትንገሩን ጥቅም የለውም❗️❗️ወይ ሽጡልን ወይ የት እንደሚገኝ ካልነገራችሁን ጭቁኝ ድቁኝ ብትለኝ ከሱፐርማርኬት አልገዛው❗️❗️❗️
2025-02-02 08:09:55
298
zeniyimer
zeniyimer :
ችግሩ እኮ (ተክሉ) እፁን🌿 የት እናግኘው?
2025-02-02 03:55:08
78
buruk.teklit
Buruk Teklit :
ጭቁኝ ድሬደዋ አካባቢ ለህፃናት ሲታመሙብን ተዘፍዝፎ በማጠብ የደከመ ልጅ እኳን ያድናል ወድሜ🙏🙏❤❤
2025-02-02 05:54:22
140
selamsheraro
ሰላም :
14ዓመት ልጄ ሱካር ህመምተኛ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏ልታግዘኝ ትችላለህ ወንድሜ እባክህ❤️❤️❤️
2025-02-02 07:12:43
83
ruhama.nahom
@mimimimi19761 :
ከየት ይገኛል
2025-02-02 06:14:05
9
kibrekidusansalam
Kibrekidusan² :
እባክህ ወንድሜ ባህርዳር ነኝ ላክልኝ። እኔ ችግኙን አፍልቸ ማድረስ ለተቻለኝ ወገኖችና አካባቢዎች አደርሳለሁ።
2025-08-19 21:12:33
0
seli2128
selina :
እባክህ ጓደኛዬ በደም ካንሰር እየተሰቃየች ነው የት ማግኘት እችላለሁ በእናትህ የት ልፈልገው
2025-02-02 05:19:08
22
sambuttu
Sam :
ችግኞችን እያፈላህ ብትሸጥልን ጥሩ ነው
2025-02-02 03:50:31
740
yegetaeyesus
Ye Eyesus Lij :
እባክህን 🙏 የምታሳየን እጽዋት የት እንደምናገኘው ንገረን አ አ ከሆንክ መጥቼ ልውሰድ 🙏
2025-02-03 12:18:17
4
betel.abrham
Betel Abrham :
እናቴ የጡት ካንሰር 2nd stage ተብላለች በእግዚአብሔር የት አገኘዋለው
2025-02-04 09:38:43
8
videos1752
🌹sweet :
ጭቁኝ የሚፈልግ እኔ ጋር አለ በተጨማሪም ሌሎች እፅዋቶች እኔ ጋር ስለሚገኙ የምትፈልጉትን dm አደርጉልኝ ያላችሁበት አመጣለሁ
2025-02-02 20:30:01
21
yekidusgebiral
Yafat :
የት ኑው የምናገኝው ተክሉን እባክህ
2025-02-02 09:40:06
9
selambdk9
selam kenaw :
የኔ እናት በውሀ ጨምቃ ለሆድ ህመም ትሰጠን ነበር ቀጥ የው ሚለው ማርያምን
2025-02-02 04:54:20
19
user5440693561139
Behi Hiwi :
መርካቶ ይሸጣል የመርካቶ አትክልት ተራ ልጄ ገዝቼዉ ሽታዉ ግን ከባድ ነዉ በዉሀ ኮዳዉ አርጌ እዲጠጣዉ አረግለት ነበር አሞት ስለነበር እዉነቱን ነዉ ለቅጀት ለሳንባ ምች በጣም ቆንጆ ነዉ
2025-02-03 08:45:18
17
senait.tamrat
seni✝️ :
ዩሐንስዬ እስክ ላኪልኝ በናትህ አዲስ አበበ ነው ያለሁት
2025-02-02 04:54:11
9
abeba.addis6
maki131621 :
ወንድም አለም ሁሌ የት ላግኝህ እል ነበር አሁን ሰፈሬ እንቁላል ፋብሪካ መተህልን ደስ ብሎናል እኔማ ቤቴ አድርገ‍ኤዋለሁ በርታልን አንድ ያላገኘሁት ነገር አለ ቴሌግራምህ ላይ እልከዋለሁ አደራ መልስልኝ🙏🙏🙏🙏🙏
2025-02-02 10:46:55
6
user67004008178
አብነት :
እባካቹ ፍቅረኛዬ በደም ካንሰር እየተሰቃየች ነው በፈለጋቹት ዋጋ እገዛለው የት እንደማገኝ ንገሩኝ በእግዚአብሔር
2025-02-04 09:24:33
6
ab.new85
abu jovani :
አባክህ ወጣት ነኝ ግን ስራ መስራት አልቻልኩም የጨጓራ አሲድ ወደላይ እየመጣ መጥፎ የአፍ ጠረን አስቸገረኝ እባክህ መፍትሄ ካለህ
2025-07-22 10:04:38
0
eyoba3760
eyoba :
ይህ ተክል ጎጃም ብቻ ይገኛል
2025-02-02 17:17:24
2
user1394255410860
user1394255410860 :
ተተኪ ትውልድ እያፈራክ ስለሆነ በጣም ደስ ብሎኛል
2025-02-02 12:28:57
123
tesfukrar
ተስፉ ክራር :
ችግሩ ከየት እናምጣው?
2025-02-02 04:17:06
27
alexanderatanatewos
alexanderatanatewos :
ወንድሜ እንዴት ሰነበትክ? ይህ እጽዋት የት እንደምናገኝ ብትነግረን የኔ ታላቅ እህቴ ያልተጠቀመችው መድሀኒት የለምማለት ይቀላል ከአስር አመት በላይ ይሆናታል አሁንም እንደዛው እንደታመመች ነው የጡት ካንሰር ነው ። መታከም ይቻል ይሆን ከተቻለ ያላችሁበት መጥቼ ልውሰድ እባክህ ወንድሜ ፈቃድህ ከሆነ።
2025-02-02 10:55:58
1
To see more videos from user @deshet13, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About