@user1609086126313:

❤️🤍
❤️🤍
Open In TikTok:
Region: SA
Sunday 02 February 2025 05:00:36 GMT
1326
78
5
6

Music

Download

Comments

nooona50
Kalmaat :
لاتعليق
2025-02-13 23:12:02
0
almdr26
naroto :
صحيح الا قلبه يعمل كلشي ويمشي على ميشتي لكن لشاف طرف ثاني يعمل شي يزعل ؟ اني عندي موه فارق
2025-02-07 01:31:03
0
user7635072043743
اطُياف ࢪاحــ۫͜ـݪه :
😔😔😔
2025-02-02 22:45:36
0
user9143560812517
ابو اجبال :
🥰🥰🥰
2025-02-02 10:22:04
0
user2779825368430
user32005350072 :
🥺🥺🥺💔💔💔
2025-02-02 05:47:13
0
To see more videos from user @user1609086126313, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

በውጪ ያለው ማህበረሰብ ምን ማድረግ አለበት??  ብርቱካን ተመስገን የተናገረችውን እውነት  የመንግሥት አካላት ለመሸፋፈን ብዙ ጥረት እያደረጉ ነው። ስለዚህ የአለም አቀፍ ማህበረሰብ(amnesty international, human rights watch) ሚና ወሳኝ ነው። የዓለም አቀፍ ለጋሽ ሀገራት መንግሥታት ሚና መኖር አለበት፣ የተባበሩት መንግሥታት ፣ አፍሪካ ዩኑዬን በዚህ ጉዳይ ጣልቃ መግባት አለባቸው። በውጪ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የዓለም አቀፍ ማህበረሰቡን በር ማንኳኳት አለባቸው፣  የሰብአዊ መብት ተቆማት ድምፃቸውን ማሰማት አለባቸው። ውጪ ያሉ ወገኖቻችን ኢትዮጵያዊያን ልዩ ኃላፊነት አለባቸው የዓለም አቀፍ ማህበረሰብን በር የምናኳኳበት ጊዜ አሁን ነው። ብዙ መንግሥት መር የፈጠራ ወሬዎች ይኖራሉ፦ የልጅቷን(ብርቱካን ተመስገን )  ማንነት ማንቆሸሽ ፣ የሚዲያውን (EBC) ታማኝነት ጥያቄ ውስጥ ማስገባት ፣ ልጅቷንም አምጥተው ሌላ ነገር እንድትናገር ሊያደርጎት ይችላሉ በዚህ እንዳንሳሳት ጥንቃቄ ማድረግ አለብን።  ለተነሳንበት አላማ፣ ያነሳ ነው ትግል ፍትሐዊ ስለመሆኑ ከብርቱካን ተመስገን በላይ ማስረጃ የለም።ያነሳ ነው ትግል ፍትሐዊ ስለሆነ በድል እንደሚጠናቀቅ ምንም ጥርጥር የለውም።  የታላቁ እስክንድር ነጋ መልዕክት ለብርቱካን ተመስገን‼️ ብርቱካን ተመስገን ለደረሰባት እንግልት በአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት ስም እና። በራሴ ስም በጣም እንድትፅናና እና ፈጣሪ ከጎኖ እንዲሆን እንመኛለን።  አይዞሽ የመከራ ዘመንሽ አልፎል ከዚህ በኃላ ጥሩ ነገር ይጠብቅሻል፣ ሕዝብ ከጎንሽ ነው። የዓለም አቀፍ ማህበረሰብ ከጎንሽ ነው። ድምፅሽ ተሰምቷል ፈጣሪ ሰምቷል መጨረሻ ላይ ፍትህ ታገኛለሽ አንቺ ብቻ ሳትሆኝ ካንቺ ጋር ሲሰቃዩ የነበሩት ሁሉ ፍትሕ ያገኛሉ። የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት (አፋህድ) ሊቀመንበር ታላቁ እስክንድር ነጋ ለኢትዮ 360 የሰጠው ቃለ መጠይቅ!!  መውጫችን ማሸነፍ ብቻ ነው።💚💛❤  Amhara Fano people’s organization  የዐማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት  #ስርነቀልለውጥ  #AFPO #አፋሕድ #AmharaResistance  #AmharaGenocide ፲፰፻፹፰ሬድዮ 📻 ##1888Radio##1888ሬዲዮ በ17640 kHz  @Ethio360 Official @Gasha Media @Shimeles Legese ዘውትር ከምሽቱ 2:00-3:00 ሰዓት

About