@andebet_1221:

Andebet Gizaw
Andebet Gizaw
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 03 February 2025 06:39:03 GMT
91866
5664
744
2337

Music

Download

Comments

jemal3819
ጀማሎ (👍) :
ብቸኛው የመሃበረሰብ ጭንቅ የተሸከመ
2025-02-03 07:30:45
788
yorvi._.m
йорданос✨️ :
እግዚአብሔር ሆይ! የዕውቀት የጥበብ አምላክ ነህ እና የዚህን ብላቴና እንባ ተመልክተህ የአስበውን ሙላለት እባክህን?!
2025-02-03 08:08:42
224
yekidyewa_hope
Hope_1619 :
ካዳመጥኩህ በኋላ ማይገባኝ ነገርስ😁
2025-02-03 07:26:14
397
manaye.12
👉 Manaye.12 :
እኔ የሚገርመኝ ምን አይነት ንፁህ ልብ ቢኖርህ ነው ጥላቻ በተሠራፋበት ጊዜ አንዱ ለአንዱ ያለመኖር መንስኤ በሆነበት ጊዜ አንተ የአገልጋይነት ስሜት አለህ ብቻ እግዚአብሔር አንድ ቀን ሃሳብህን ተሟልቶ ታያለህ
2025-02-03 07:56:44
230
berry.t19
Berry 🌼 :
the music part 🤣🤣🤣
2025-02-03 08:48:39
128
bethel_kal
Bethel @kal :
ጭራሽ በ classical ታጅበህ መጣህ🤭😂
2025-02-03 10:15:50
225
floky_875
Floky.🐐 :
ከላይ ግንባርህን በመጥረቢያ ስትመታ አንጎልህ ተነክቶ ጨልለህ ቀረህ 😭😭😭
2025-02-03 09:05:57
61
henok5302
henok :
ሠዉ እንዴት አንደበት ተብሎ ማውራት አይችልም😁😁😁
2025-02-03 09:21:28
85
magna.85
Nobody_knows :
በስተ ስካይ አቅጣጫ ፀልይ☺️
2025-02-03 10:51:55
85
ayuqueen55
Queen Ayu👸 :
የሚያስለቅስህ ሌላ የምትነግረን ሌላ🤣🤣ሆ
2025-02-03 07:12:26
70
yordanostesfaye24
yordanos tesfaye :
የውልህ ወንድሜ የሆነ ነገር ላይ በጣም ጥልቅ እውቀት እያለህ የውስጥህን እውቀት አውጥቶ በተግባር አለማየት በጣም የሚያም ነገር እንደሆነ አውቃለሁ ግን አንድ ነገር ልምከርህ ፈጣሪ ለህዝብ የሚጠቅም ነገር ባንተ አእምሮ እንዳስቀመጠ ግልፅ ነው ነገር ግን ይህ ባንተ የተቀመጠው ሀሳብ እና እውቀት የፈጣሪ አላማ ስለሆነ…
2025-02-05 14:31:12
4
serk5763
serk :
የገባው ካለ የሚያስረዳኝ...ማን ታሞ ነው?
2025-02-04 20:23:56
0
biruk7650
Bîŕũķ7650. :
አላማህም ኮንቴንትህም ሊገባኝ አልቻለም አንተ ኮንክሬት እራስ
2025-02-03 06:44:57
11
nuye97
nuye :
እንኳን በምያሳዝን ሙዚቃ ታጅበህ Video ሰርተህልን ዝምታህም አይገባኝ 🙄🙄
2025-02-03 13:21:05
2
yilak_tube
ይላቅ ግሬስ :
ወይኔ ወንድሜን😢😢 ግን እኔ ጋ ረዘም ያለ ክላሲካል አለኝ በውስጥ አውራኝ😢
2025-02-03 17:20:34
17
habtemariam.ejigu
Habtemariam Ejigu :
የዚህ የልጅ ሁኔታ ግን ያሰጋኛል በቅርብ ያላችሁ የስነ ልቦና ባለሙያዎች እና የሀይማኖት አባቶች የበኩላችሁን አስተዋፅኦ ብታደርጉለት መልካም ስራ ነው
2025-02-03 14:16:38
0
user90399217983553
bruka go :
ዛሬ ገና ንግግርህ ሀሳብህም ገባኝ👍👍👍👍
2025-02-03 14:11:24
4
afa0522
Afa :
አልቅስ ወንድሜ ይውጣልህ😅😂🥰
2025-02-03 06:49:08
97
abrhamyitna
𝓪𝓫𝓻𝓱𝓪𝓶 𝔂𝓲𝓽𝓷𝓪 :
የስነ ልቦና ባለሙያዎች እባካችሁ ይህን ወንድማችንን ችላ አትበሉት።
2025-02-03 19:20:23
8
samrwitisa1
samrawiti sa :
እያለቀሰ ነው🙄🤔???
2025-02-05 18:25:08
2
kaleabad
ᛕᗩᒪᗴᗩᗷ :
ሁሌ ሰው አልተረዳኝም፣ ማንም የለኝም የምትል ከሆነ፣ ነገዎች ሁሉ ጨለማ ሆነው ከታዩህ፣ ራስህን ከጠላህ፣ እባክህን የስነ ልቦና ባለሙያዎችን አማክር። ይበቃል...
2025-02-03 08:45:56
10
rio_7_7_7
ₖᴵᴰᴼ :
ያለቦታህ ተፈጥረህ ነው .. ከዚህ ሀገር እንደምንም ወጣና ራስህን አድን መጀመሪያ
2025-02-03 09:32:43
7
user07583974
Mercy Deborah :
ምናለ አንድ ሰው ሀሳብክን ተረድቶ መስመር የሚያሲዝህ አንድ አቅሙም ዕውቀቱም ያለው ሰው እግዚአብሔር ያገናኝህ
2025-02-03 12:56:42
14
forextreding627
forex Treding🔥 :
smagn enena lelochu tredtenhal coment ስላልፃፍን ያልተረዳንህ እንዳይመስልህ ዝም ብለህ የረስህን ስራ ባለህ ታገል እኔም አልፈመስኩም አልወጣሁም እንጂ አንድ ነን ብሮ ዝምታን መርጠን ነው እንጂ አለን ተስፋ እንዳትቆጥ
2025-02-03 22:22:11
3
amdewerk_d.n
ቦኑ ዘይሰአኖ ለእገዚአብሔር? :
ጠንካራ ልጅ ነህ አንተን የሚያክል ጠንካራ ሰው የለም! ድጋሜ እንዲህ እንዳትል።
2025-02-06 00:09:58
1
To see more videos from user @andebet_1221, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About