@childrens_heart_fund: heart surgery at the cardiac center ethiopia

የልብ ሕሙማን CHFE
የልብ ሕሙማን CHFE
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 03 February 2025 07:51:14 GMT
154998
6295
113
277

Music

Download

Comments

tawfeeqshifa
POV👀 ☪️ & 251🇪🇹 🇮🇷 :
ማንም ልቅምቃሚ ቲክታከር በጋርድ ታጅቦ በሚንቀሳቀስባት ሀገር... የህክምና ባለሙያ ራሱን ችሎ ለመኖር በቂ ክፍያ ስለማይከፈለው የቤተሰቦቹ ጥገኛ ሆኖ መመልከት እንደሀገር የመዝቀጣችን አንዱ ማሳያ ነው! መምህራን፣ የህክምና ባለሙያዎች፣ ግፋችሁ አለብን! 😭
2025-02-05 23:20:22
135
amelework884
Amelework :
ህክምና እደዚህ ነው ወበር ላይ ቁጭ ብለክ የምትዝናናበት አደለም
2025-02-04 17:08:12
44
micah.yimer
MICAH :
Much respect for our Ethiopian cardiologists who are doing this blessing works to save children’s life🤍✨ I will mention you on my prayers 🤲🏽
2025-02-05 18:23:26
12
.19786627
ቅዱስገብረኤልአባቴ 19🥰🇧🇭 :
እግዚያብሔርይርዳችሁ የናተአምላክወድሜንያድንለኝ ዶክተሮቼ🥰🥰🥰
2026-01-20 15:31:53
0
zamzan88
በሞኝነቴ😉😅 :
እኔም አሞኛል😥አላህ ያደነኝ ዝበሎ 😥
2025-08-06 08:53:26
2
mrnas021
mrnas :
አለማችን ላይ1ኛ ተከፋይ ሀኪም ቢሆን ምን ነበረበት ወላሂ
2025-02-18 20:20:45
3
peace_forall_2025
Kiros T. Sinke :
የፈጣሪ ፀጋ ከናንተ አይለይ!!
2025-04-08 08:47:16
2
userheluye
Helena :
ከበር ለዶከተሮቻቺን 🙏🙏🙏
2025-03-25 12:21:44
3
bekele.a19
ከነዓን✝️19 :
ይሄ ሲው ሲው የሚለው ድምፅ ግን ዝም ማስባል አይቻልም ሲያስፈራ " ሆስፒታል ስሄድ የሚያስፈራኝ ድምፅ"
2025-02-06 09:27:53
21
balekemisi
ባለቀሚስ :
ኧረ ሲጨቅ አምላክ እጅ ይሁናችሁ
2025-02-07 12:39:56
8
daniwa_29
Dan :
ፈጣሪ ከእናተ ጋር ይሁን☺️
2025-02-03 13:01:42
6
paul_daily19
Paul Daily :
ክብር ያንሳችኋል🥰🥰
2025-02-03 13:10:08
9
dhangaa.dhugaa3
Onedaywill be@ :
ዋዋዋዉ እ/ር ይርዳችዉ
2025-02-06 15:49:53
2
user4887598596188
Aba sore :
እጃችሁ አዕምሯችሁ ይባረክ ! 🤔🤔🤔
2025-02-04 13:18:05
5
user5408073951137
user mkaizph :
የኢትዮጵያ መንግስት። እንደዚህ አይነት ሙሁራን እየገደለ ይጫወት ብናል ።ክብር ለጤና በባለሞያዎች ።
2025-02-05 11:47:45
1
djgjkgffv677rc
NA :
እስኪሪፕቶ ያለጨበጡት ፋንዶ እና ሸኔ ነፃ አውጪ ነኝ ባይ ተኩሰው ይገሏቸዋል🥺🥺🥺
2025-02-04 18:50:47
6
zesami10
zesami@10 :
ለ 1 ልብ 10 ሰው
2025-02-27 19:46:53
0
user4753329479508
user4753329479508 :
እ/ሔር ይባርካችሁ ህመምቶችን ቸሩ መዳሕኒአለም ይፈውሳቸው
2025-02-06 11:43:56
2
1sofinata2
usman :
እኔም በልብ በሺታ ተመምነኝ አድራቹ ብተሰውቁኝ
2025-02-05 18:14:38
1
mandihaomer
Ganga.Qafar :
thank.you
2025-02-05 14:16:55
1
user6095296663944
ማርዳ :
ክርስቶስ ሁሌም እጃችሁን ይባርከው
2025-02-11 17:28:49
1
yonasbikale1
yonas ብቅ አለ 885 :
የት አገር ነው የት ሆስፒታል ነው ዶክተር እኔም መታየት እፈልጋለሁ ሙሉ አድራሻቹ ንገሩኝ
2025-02-06 06:01:38
0
lijadis06
ልጅአዲስ :
ክብር ለሀኪሙ።
2025-02-04 20:58:35
1
abdiwww5
user59291146912561 :
ኤት ነው አድራሻ
2025-12-26 20:39:00
0
teferi.k
Teferi Kebede :
may God help🥰
2025-02-03 12:28:45
0
To see more videos from user @childrens_heart_fund, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About