@21media_: ልቤ ያውቀዋል ያደረክልኝን ነገር || በዘማሪ ቀነኒሳ ታቦር #21media #ሃያ_አንድ_ሚዲያ #ethiopian_tik_tok #foryoupage #ethiopiaortodoxtewahdo #fyp #fypシ #churchchoir #christiantiktok @Kenenisa Tabor

21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Open In TikTok:
Region: AE
Monday 03 February 2025 15:54:48 GMT
964270
149790
1274
6159

Music

Download

Comments

tesfish2319
HOPE COMPUTER (tes) :
ወጣቱ እየመጣ ነዉ ወደ ቤቱ በርቱ🥰🤲🏽
2025-02-03 17:20:20
1836
zele876
galaks 🔥💫 :
እዚህ ሚዲያ ላይ ማገልገል ምኞቴ ነው በማርያም አግዙኝ 🥰🥰🙏🙏
2025-02-03 16:07:52
958
yablove6
yab@love :
😳😳 what a voice
2025-02-03 17:21:55
329
adoniz668
አድና~Adina☦️⛪🏵️🕊️ :
የዘንድሮ ኦርቶዶክስ ወጣቶች ይለያሉ 🤍🤍🙏🙏
2025-02-04 04:01:33
153
minaakalen
M-K :
ይሄ ጉሮሮ እንኳን ለዝማሬ ተከፈተ! ምን ዓይነት powerful ድምፅ ነዉ?
2025-02-04 11:44:04
123
makeli1921
ኩིኩིሻₒₜ₇ᵍⁱʳˡ💜🦹‍♀️ :
በፈጣሪ ድምፁ 😳😳😳 እንኳንም እግዚአብሔርን አመሰገንክበት አንድ ዘለሰኛ እጠብቃለሁ በግሌ
2025-02-05 21:23:11
10
latishatiktok
Lati✔️ :
በዚ ዘመን የዝማሬ ማዕበል እያጥለቀለቀን ነው ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ🙏❤
2025-02-05 17:07:45
7
archangel.michael444
archangel michael :
እንደ ምድር አሸዋ ያበዛን እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
2025-02-03 17:35:35
74
etsub360
Etsubdink Abebe🙇‍♀️👸 :
የቃል ጉልበት አይወራ🙏😇
2025-02-03 17:42:50
9
user6067556162121
tizita :
በዝህ ሚዲያ ላይ የሚዘምሩ ዘማረያን ድምፅ ይለያል ዋውውው ተባርኩ🥰
2025-02-03 19:15:14
70
enathager1990
Edu :
ተለቋል?
2025-02-03 18:07:42
10
abuye80
𝐋𝐨𝐬𝐭𝐒𝐨𝐮𝐥🪽 :
እየበዛን ነው እንደ ምድር አሸዋ አሁንም በቤቱ ያብዛን🙏
2025-02-03 17:23:56
72
fkrtena123
fkrtena23 :
wow dimts🥰🥰🥰❤️
2025-02-04 04:20:52
23
trufatgizaw
ሲራክ :
መድሀኒአለም አባቴ መድሀኒአለም አባቴ መድሀኒአለም አባቴ
2025-02-04 08:00:50
5
robel.robi79
Roba :
ቀላት አጣሁን ለመግለጽ በርቱ🥰🥰🥰🥰
2025-02-03 18:53:26
13
user7903851785616
ጉዞ ወደ ሰማይ :
አደራ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንዳትክዱ ዜማዋን ጠብቁ😭😭🙏🙏🙏
2025-07-16 05:39:30
2
__61180
ግ .ሐዋ 20 28 ኢየሱስ እግዚአብሔር ነው :
ኧረ ሳንፈነዳ ሙሉውን በየት በኩል እናግኘው
2025-02-04 13:55:36
15
user1807527890331
user1807527890331 የማርያም :
21ሚዲያዎችን ላይክ።ሼር።ሰብስክራይብ እናድርግ ፀጋ ያላቸውን ወጣቶች በማውጣት እገዛ እያደረገ ነው እኛ ደግሞ ድጋፋችንን እንግለፅለት ተባረኩ ከዚሕ የበለጠ ለማገልገል ያብቃችሁ
2025-02-04 00:01:08
19
keleb364
ሩሀማ ተሰፋየ በአምላኬነው :
በአውደ ምሕረትሕ መቆም ናፈቀኝ አባቴ
2025-02-04 04:13:02
5
jerryasfaw0429
𝐣𝐞𝐧𝐧𝐢 12💫 :
yene abat fkrhn yderbgn ante kemekdat ymaren 🥺🥺🥺🥺
2025-02-06 09:01:31
3
pankaj.soni68
🫰tsaeda lba🤍💦🫦 :
ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ስሙን ምታውቁት ንገሩኝ🙏🙏
2025-03-13 01:16:43
0
alemtufa30
alemtufa30 :
የተረጋጋ ዝማሬ የተረጋጉ ዘማርያን ደስማለቱ
2025-02-05 21:00:03
3
merumak
Merawi :
ሌላም መዝሙር እንጠብቃለንበዚ ልጅ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-02-04 18:49:59
4
tij4383
tij :
በመድረካቹ አሳትፉኝ
2025-03-12 19:51:46
2
minalbatnegn27
🎀ምናልባት ነኝ 🎀ዲምኘላሟ :
እንደኔ ይሄን መዝሙር ሚወድ🥺🥺እንቧ ነዉ ሚተናነቀኝ🥺🥺የኔ መድኃኔዓለም ክበርልኝ🥺🥺
2025-04-15 22:14:01
2
To see more videos from user @21media_, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About