@tariknwedehuala: #ታሪክን_ወደኋላ #tarikn #ታሪክ #ወደኋላ #Tarikn #wedehuala #ታሪክን #linkinbio #addisabeba #ኢትዮጵያ #ጦቢያ #ታሪክ #History #habeshatiktok #ታሪክንወደኋላ #አዲስአበባ #virał #viralvideo

ታሪክን ወደኋላ
ታሪክን ወደኋላ
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 04 February 2025 19:51:34 GMT
60928
1769
34
323

Music

Download

Comments

mikahelworku3
Mikahel.W :
እውነተኛ ታሪክ በታሪክነቱ ብቻ እንደዚህ ሲቀርብ በጣም ደስ ይላል። እናመሰግናለን ..‼
2025-02-05 07:45:35
17
husenhassen622
user041963 :
እናመሰግናለን 🙏
2025-02-05 05:10:08
4
user9718652499361
Merhawi Gmedhin :
ታሪክ ሳይጨመር ሳይቀነስ እንደነበረዉ ሲቀርብ በጣም ደስ ይላል❤️❤️
2025-03-07 07:16:39
2
02938346383n
ደም መላሹ ፋኖ :
እናመሰግናለን ታሪክ ብዙ ያስተምራል የኢትዮጵያ መከራ መነሻው እነዚህ አነስተኛ መኮንኖች የንጉሳዊ ስርዐቱን ላይ ክህነት ፈፅመው ኢትዮጵያ የምታክል ታሪከ ብዙ አገራችንን መከራ ላይ ጣሉት የንጉሡን ስርዐት ከስልጣን መውረድ ቢኖርበት እንኳን ሌላ የዲሞክራሲያዊ ስርአት ከውስጥ ቢወጣ እንደ እንግሊዞች በክብር ይቀመጥ ነበር ።
2025-02-11 17:20:26
4
fincoeth
Menu Kemake :
በጣም ጥሩ ታሪክ መገብኸን! ለወደፊት ምናልባት ከእነ ጀነራል አምዶም ጀምረህ ብታቀርብልን ደስ ይለናል!
2025-03-09 07:41:18
1
nebyiudebebe
cuba havana :
ኮ/ል አስራት የተማሩ መኮንን ነበሩ ።
2025-04-02 16:58:22
1
eazy2021
eazy :
የጦር ሃይሎች ኢታማጆር ሹሙ አልሰማሁም ነበር ሲሉ ሙልጭ ያለ ውሸት እንደሆነ ከአነጋገራቸው መረዳት ይቻላል፡ እንኳን እሳቸው ተራው ዜጋ ሳያድር ነው ወሬውን የሰማው እሳቸው ግን ጠዋት ራሱ ኮ/ል መንግስቱ ደውሎ ነገረኝ ይላሉ😏 ከስልጣን ወርዶ የሞት አፋፍም ላይ ሆኖ መቅጠፍ ትርፉ በታሪክ መወቀስ ነው
2025-02-05 06:53:06
2
sol_in_christ
Sol_in_CHRIST :
part 2 please
2025-07-11 02:07:30
0
user918613950192
Great man :
የ አሰር አለቃ ዼጥሮሰ ገብሬ he killed over 20 people in Hossana
2025-03-26 00:22:26
0
tewodros183
Tewodros183tedy :
እናመሰግናለን 🥰🥰🥰🙏🙏🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏!!
2025-02-05 05:58:57
2
zerihun5679
zerihun5679 :
ጴጥሮስ ከቤት new
2025-04-10 18:26:04
0
zemelak86
Jira karaan :
መሀይማን ተሰባስበው ሀገርን ለመከራ የዳረጉበት
2025-03-05 08:21:37
0
nihushailu7705
ንዑስhailu7705 :
ኮሎኔል ዳንኤል አስፋዉ ስልጣን የደርጉ የዘመቻ ሀላፊነት ነዉ።
2025-07-20 18:18:52
0
eshela19
eshe ላ :
ዛሬ ገና እውነተኛ ታሪክ አነበብኩ ሰማው
2025-02-11 20:18:50
0
birukthegreat
Biruk2 :
በጣም ያሳዝናል፣ መገዳደል 😭
2025-02-05 11:54:54
0
z12202416
Z12 :
በሞት አፋፍ ላይ ሁነህም ይዋሻል ?
2025-02-09 14:16:24
0
yayakaya1
yayakaya1 :
የሚያስጠላ ጊዜ ፖለቲካ😏
2025-02-13 12:17:03
0
hosam.backup
dirty passionate :
የማይማን ስብስብ
2025-02-16 14:18:46
0
melesbb1
Melese Abebe :
በጣም እናመሰግናለን በርቱ🙏❤🙏
2025-09-26 06:57:26
0
my.world139
My world :
ሙሉውን የት ላግኘው
2025-02-06 10:08:12
0
z12202416
Z12 :
ማሞ ውድነህ የብዙ እውቀት ባለቤት ነበር ሳንጠቀምበት ሄደ 🤔🤔
2025-02-09 14:06:18
0
yoni84743
Yoni :
👍👍👍
2025-02-05 06:03:04
1
wubisha60
ⓌWUBSHA🇪🇹 :
😂😂😂
2026-07-23 09:41:03
0
user99917811280263
Teddy :
🥰🥰🥰
2025-02-13 16:03:25
0
zelalem.kassaye
ዘሌ ዋልያ :
😂
2025-02-05 12:55:04
0
To see more videos from user @tariknwedehuala, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About