@henok_217: ሊቁ ተዋናይ ማነው? #henok_217 #fyp #creatorsearchinsights #viral_video #CapCut

Heኖok
Heኖok
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 05 February 2025 00:27:25 GMT
52337
2250
53
104

Music

Download

Comments

bemnii_15
የተክልዬ ልጅ ☺️☺️ :
ከ16ተኛው-17ተኛው መቶ ክ/ዘመን መሐል ማለትም በንጉስ በካፋ/በኬፋ ዘመን ይኖር የነበረ ትልቅ ሊቅ እና ጠቢብ ሰው ነው::ስሙም ተዋናይ ሳይሆን ተዋነይ ነው ትርጉሙም(ትኋን ነኝ);ሲሞት ግን አስከሬኑ አልተገኘም::አንዳንዶቹ እንደውም😳አልተቀበረም አልሞተም ይላሉ አንተ ምን ትላለህ ??? Reply Etebkalehu.
2025-02-05 12:48:53
25
user2626146574991
weekend :
ስለሱ የተፃፈ መፅሐፍ የለም ዕርሱን ጠቁሙን
2025-02-05 15:15:40
1
alsartan1
Liju :
ተዋነይ
2025-03-26 08:37:21
0
adam.spsc
#adam :
የጎጃም ህዝብ ከበላይ ዘለቀ በላይ ሊያውቀው የሚገባ ጠቢብ ግን ወፍ
2025-03-05 13:09:20
0
user52515458600625
ስነ-ETHIOPIA ብቻ :
እውነት ነው ሀሽማል,ከርታታ ኮከቦች, በርድዮስ የሚሉትን ተከታታይ መፅሀፎች በ መምህር ማዕበል ፈጠነ ስለተዋናይ ወይም ትኋን ነኝ በደንብ ያብራራል መፅሀፉን ካጣችሁት ጠይቁኝ አለኝ
2025-02-19 09:09:52
1
ziyon389
ziyon :
ተዋነይ ሊቃችን እግዜር ፍጡር ልክ እንደ ልደት መቃብርህ ስውር ሐሽማል ን....አንብቡ
2025-02-06 13:20:00
6
yonastestaye4
kob briyant :
ተዋናይ ሳይሆን ተዋነይ ነው እሚባለው
2025-02-05 15:43:02
6
tilaye048
abraham :
የአማራ ምሁር ነበር አሁንም አሉ ደብተራ እየተባሉ ተሸማቀቁ ተደበቁ እንጂ
2025-02-08 11:40:39
2
nanatiwondu3
Ñani 🍫 :
tewanay newa bro indewm serdiyon yetebale book 📚 lay sefrual☺️🥰🥰☺️
2025-03-30 08:05:55
0
nku188
ኃይለጊዮርጊስ :
የሱጥበብየጋንትነበር
2025-02-06 18:19:50
1
user2781885975281
Yeneneh Nibretu :
hashemal.
2025-03-18 15:48:51
0
11degnetlerasnew
እውነትን ፍለጋ :
ሊቀ ሊቃውንት ማለት ለኔ አንስታይል ነው አውቀቱን ዋሻ ውስጥ ያልደበቀው የኞቺን ተዋቸው ዋሻ ለዋሽ ይደበቁ 😡😡😡😡😡😡😡
2025-03-14 14:51:54
0
elenitigabu
የኪዳነምህረቷ(ምርኮኛ)🙏ሙሉዬ :
በቅን ልቦና መልሱልኝ ወገን መፅሀፍቶችን አብቢያቸዋለሁ ስላልገባኝ ነው እውነተኛ ታሪክ አው ወይስ ልብ ወለድ
2025-03-05 19:23:25
0
zeni.1211
zeni @ 12 :
ሊቀ ጠበብት ተዋነይ እስኪ በደብ ስራልን ቅኔ ቤት የሚዘረፈው ቅኔና መወድስ አልበቃ ብሉት እስሳትን ቅኔ ለማስተማር የተነሳው ምነው አሁን ቢር🥰
2025-03-05 11:53:56
0
photogashaw1
🌏DON'T WORRY🧠👑camera man📷 :
ሐሽማል መፀሀፍ ላይ እስኪ ''ወይራው'' የሚመቸው🌩☁️☁️☁️
2025-02-16 18:06:18
0
tewodros34t
ቴዎድሮስ :
but im sick how can i save u
2025-02-05 16:08:33
0
user1501481810163
Hani sakitawa :
ewnet nw
2025-02-09 17:12:08
0
kidiye2116
Hail@ ye Mariam :
ሁለት ተዋናይ ናቸው ያሉት?
2025-02-09 13:07:00
0
oneethiopiaforall
painkiller :
ደብተራ መቃብር ቤት ሲያቃዠው ለሊት ተነስቶ የጻፈውን ልቦለድና ተረት አሁንም እውነት እንዲመስል ትጋጋጣላችሁ ቀዳዳ ሁሉም የፈጠራና የውሸት ታሪክ ለዘመናት ስታደነቁሩት ነበር ይሄን የዋህ ህዝብ ግን ተረትና ልቦለድ ውሸት ብቻ ነው የናንተ
2025-02-17 21:49:56
0
nebyuendalekachew
nebyuendalekachew :
የአፄ በካፋ ጓደኛ የነበረ ተዋነይ ነው
2025-02-07 10:00:24
0
user11051233178360
ጎዶልያስ :
እውነት ነው🙏🙏🙏
2025-02-06 14:00:05
0
m701227
@.Ze Liul tube :
ጥበቡ አሁን ላይ አለ ይሆን???
2025-02-06 14:52:47
0
user2626146574991
weekend :
10Q
2025-02-05 16:20:22
0
user27700734340827
አለማወቅ አለመኖር :
🙏🙏🙏
2025-03-16 21:39:04
0
diacon_weldeab
ዲ/ን ወልደ አብ_ፍቅሬ :
🥰
2025-02-26 09:27:39
0
To see more videos from user @henok_217, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About