@y_meryem_ljj: ##CapCut #islamic_video #صلى_الله_علية_وسلم💜 #ኢስላም_ነው_ህይወቴ_አልሀምዱሊላህ🕌🕌🕌🕌🕋 #alhmdulillah_for_everything

y_meryem_ljj🧕🏽🎧
y_meryem_ljj🧕🏽🎧
Open In TikTok:
Region: AE
Wednesday 05 February 2025 14:10:04 GMT
1057962
140709
6430
16941

Music

Download

Comments

sultanbindream
,"🅼🅰🅼🅴🅻🅰" :
ሙስሊም በመሆኑ ብቻ አልሃምዱሊላህ የሚል 👍 ያረሱለሏህ ሰ. አ ወ
2025-02-05 16:18:43
6047
kk44xi1
ᴋᴇʀɪᴍᴀ👸🏻 :
ክርስቲያኖች በፈጠራቹ ነብያችንን ምንምሳታውቋቸው ኣትስደቡብን ብታውቋቸው ኖሮ ትወዷቸዋላችሁ የኛ ነብይ ለሰው ልጅ ብቻ ሳይሆን ለእንስሳቶች ሚያዝኑ ነብይ ናቸው 🥺ፊዳከ ኣቢወ ኡሚ ያረሱለላህ🥺💖
2025-02-06 06:22:56
1392
user.f6830
user ፋፊ ነኝ የናቷ ናፋቂ :
የኛን ውድ ነቢ ለመግለፅ መድክም አያስፈልግም ያረሱለላ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-08-19 13:45:18
0
abcd...z50
ABCD... :
:በዱንያ ማየት ያልታደልነውን ፊታቸውን አላህ በጀነት ያሳየን አሚን🥹🥹🥹🤲🏿🤲🏿🤲🏿
2025-02-05 20:30:12
2186
1244jem
1244jem :
አገላለፅ ትጠላለህ, ፍቅር ራሱ ያፈቀራቸው ነብይ(ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙ አለይህ)
2025-02-05 15:58:42
1804
weli0623
ተሊሌ❄️🌪️🤍 :
ምን ሆኘ ነው ክርስትያን ነኝ ግን እንዲ ስትል እምባዬ መጣ ጌታን 🥹
2025-02-06 06:48:45
943
tawfikuna
Tawfik [Habeshi] :
አንድ ፎቶ ሳይኖራቸው በቢሊየን ልቦች ላይ ፍቅራቸው የታተመው የኔ ነቢ🥺🥺🖤
2025-02-06 10:50:35
824
sekina.1
Sekina :
ስንቶቹ ሰልመዋል ማርኳቸው ሲፈቱ ሊገሉት መጡና ለሱ ሲሉ ሞቱ🥰 🥺ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለሏህ🥺
2025-02-05 18:03:30
469
user8636020934237
ایمان💕 :
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
2025-06-24 11:07:09
1
arsnal496
😍ወይ ጥሩ ተናገር ወይ ዝም በል😍 :
የሠሞኑ መሀመድ ነው የስድስት አመት ህፃን አግብቶ በዘጠኝ አመቱዋ ሴክስ ያረጋት 🙃
2025-02-06 07:25:49
29
user3368381665662
የማኪ ሸጋ እናት :
በስማም አገላለጿ ግን አንደኛ 🥺♥️♥️♥️
2025-02-05 19:33:35
457
sitrasufiyan0
susu :
ንዝረት 😥😥
2025-02-05 16:12:47
902
meku912
Meku 😉 :
ወላሂ ጠያቂው ራሱ ግራ ገባው😢😢😢
2025-02-05 15:35:21
485
google_logo.play3
ስጦታ《ማህደረማርያም)👑👸💜🦋 :
በስመአብ ፈጣሪሆይ 🥺 ደስማለቱ አባባሏ
2025-02-05 22:22:18
166
mi.k07
K 🧷 :
ሱብሃነላህ እንዴት ነው ሚነዝረው
2025-02-06 04:38:45
151
ethio_dancce
አማን 🎤🎼 :
የምሬን ነው የምላቹ እኔ ሆርቶዶክስ ነኝ ግን በቃ አለ አደል በጣም ነው አገላለፃቸው አደለም እኔን ዳኛውን ሁሉ እንዴ አስባለው አቦ ተባረኩ🥰🥰
2025-02-06 05:37:02
302
jafnegn4
Jafnegn :
አሬ ዋላሂ ስውናቴን ወረረኝ😳😳fidak abi wa umiy yarasulalh saw🥰🥰🥰🥰
2025-02-05 16:38:41
257
eyobdebiso
𝔼𝕪𝕠𝕓✝️❤️‍🩹✝️ :
ከአላህ ይበልጣል ማለት ነው.? ሙሀመድ? ከአላህ ባላይ ለሰው ልጅ ያዝናል ማለት ነው.. ፍጡር አይደለም እንደ.. ስላዝህ አላህ ሳውን አይወድም ሰይጣን ነው..🥺 ለሰው ልጆች ሁሉ ህይወትን እስካ መስጣት ድራስ የወደደ. ኢየሱስ ዛሬም ይወዳችሀል. ኑ ወደ ኢየሱስ ❤️✝️❤️❤️ኢየሱስ ፍቅር ነው
2025-02-08 12:10:56
5
johussen11
Jo :
ፍቅር እራሱ መሀመድ ነው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰ሰዐወ🥰
2025-02-05 20:22:46
141
oromtitii_tulamaa
Kozit_Oro🌳 :
ይቅርታ ግን ሙስሊሞች ነብዩ መሀመድን እንደምትወዱት አላህ ትወዱታላችሁ ? በስርዓት መልሱ
2025-02-07 20:30:44
10
mejnun_leyla
መጅኑን ለይላ :
ሙስሊሞች ሙሀመድ የሚለውን ስም ሲሰሙ እንዲያፍሩ እናደርጋቸዋለን ያለው ሰው ይሄን ቪድዮ አይቶት ይሆን
2025-02-06 09:53:23
129
ferihashafi
@ Feriha shafi :
welahi አስለቀሱኝ🥺. የኛ ውዱ ነቢ የፍቅር ተምሳሌት ❤️‍🩹🥺💔❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2025-02-05 15:59:25
138
legend_kuru1
የቆሼው ኩሩ :
እናተ ሙስሊሞች ሆይ አላህ ደነትን ይወፍቃችሁ
2025-02-05 18:29:05
92
reduwan.sharafu
reduwan sharafu :
አቡበክር እኮወዶ አይደለም እነዛን የእባብ ጉድጓዶች በሰውነቱ የዘጋቸው ምን ያህል ተወዳጅ ቢሆኑ ነው የረሱል አላህ ፊዳካ አቢ ዋኡሚ የረሱል አላህ❤️
2025-02-05 16:56:17
249
bint_abdu2
የድሬዋ🧕🤍 :
ሲያሞግሷቸውም አለቅሳለሁ ሲሰድቧቸውም አለቅሳለው ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያሃቢበሏህ مُــحَــمَــدٔ
2025-02-05 18:52:27
344
To see more videos from user @y_meryem_ljj, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About