@seble_fitlefit: What happens if cut sugars

Nurse.Seble
Nurse.Seble
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 05 February 2025 14:41:40 GMT
347078
13286
317
4440

Music

Download

Comments

user4771561080494
ጆኒ ነኝ የድሬ ልጅ :
ወይ ጉድ በቃ እየመጣቹ ትፈላሰፍብናላቹ 🤔 ስኳር ከተውኩኝ ሁለት ዓመት አለፈኝ ግን የምትዩ ነገር ምንም አላየሁም 😏😏
2025-02-05 18:37:38
93
desse9080
Desse :
ስኳር ተጠቅሜ አላውቅም የምትይው ጥቅም አላየሁም
2025-02-05 18:23:18
40
felemeried
fele meried :
አመሰግናለሁ
2025-02-08 14:44:31
0
solomonaklilu991
solomonaklilu991 :
ሰጋ አብዝቶ መበላት አደጋ ይኖረዋል እህቴ 🥰
2025-02-05 19:40:34
5
romeawel
Rome Awel :
ስኳርን አቆምን እሺ የምንመገባቸው ምግቦች አብዛኞቹ ስኳርነት አላቸው ለምሳሌ ስንዴ፣ስኳር ድንች፣ ቀይ ስር ... እነዚህንም ምግቦች ነው ማቆም ያለብን?
2025-02-05 17:00:15
6
juli.joel
JULI :
Could you please clarify what you meant by cutting sugar? I would appreciate a detailed explanation. Thank you!
2025-02-06 07:43:27
2
vawer233
Daniel Abera :
አመሰግናለሁ እህት አበባ 🙏🙏🙏
2025-02-05 14:49:15
6
belistibitew
Creator.Search.insight :
15 አመት አለፈኝ ጣፋጭ ነገር ካቆምኩ
2025-02-05 19:08:29
8
raajanwaggaarii_158
raajan waggaari 1:58 :
you are so great
2025-02-16 20:56:17
0
user50431811369352
Mercy :
is that simple sugar or other carbs too?
2025-02-06 12:55:37
1
getachew.melak
Getshe :
🥰🥰ቆንጆ ነገር
2025-02-05 17:04:52
2
alexmiheret
አዲናስ ነኝ :
ለቡግር መባዳት ነዉ
2025-02-05 18:13:33
2
hanayared7
Hani :
የእዉነቴን ነዉ የምልሽ ለአንድ አመት አቁሜ ነበር አንድ የሚታይ ያየሁት ለዉጥ የለም። ምናልባት የማላያቸዉ ነገሮች ላይ ጠቅሞኝ ከሆነ አላዉቅም። እንደ አጠቃላይ ግን አይጠቅምም ብየ እይዘዋለሁ።
2025-02-06 14:20:06
3
saba.m20
Sabiii🧚‍♀️ :
በትክክል በ1ወር ለውጥ አይቼበታለው
2025-02-05 18:28:51
6
abraham_t_a
ABRAHAM_T_A :
የስንዴ ዘር ስኳር የበቆሎ ዘር የጁስ ዘር +በቀን አንዴ አርንጓዴ ነገር ብንመገብ ለብ ያለ ውሀ በብዛት ብንጠጣ ለ 15 ቀን =ሙሉ የሰውነታችኝ ሲስተም ይቀየራል ።ካንሰር ስኳር ደም ግፌት ላይ ከፍተኛ ለውጥ እናያለህ
2025-02-06 07:36:21
4
hulubegeta
antyigbagn :
ስኳር ለሰዉነት አስፈላጊ ነዉ our brain is depend on charbohydrate ቀንሱ ነዉ እንጅ አቁሙ አይባልም
2025-02-06 08:47:07
4
alem12a0
selam :
አምኔሽ እጀምራለሁ
2025-02-05 16:30:04
6
user5548211739699
qwertoipuy :
ስኳር ማቆም ማለት ምን አለመብላት ነው? ዋናውን ነገር አልተናገርሽም
2025-02-06 04:44:09
3
soulx81
Solomon Getachew :
እኔ ስኳር አልጠቀምም ግን ቦርጭ አለኝ
2025-02-07 04:27:53
1
user8981938100126
user8981938100126 :
ማር እና ቴምር ደግሞ ብሉ ትላላቹህ
2025-02-06 15:27:30
2
nolawit.lavit
ቶስካኖ :
እንጀራ እኮ ስኳር አለው ።ታዲያ እንዴት እንጀራ ይተዋል??
2025-02-06 04:23:48
2
buruk181
buruk :
እናት በጣም አመሰግናለሁ በጣም ልክነሽ
2025-02-06 07:27:29
2
user3681107333969
user3681107333969 :
እኔ ሰኳር ከተውኩ ከ10 አመት በላይ ሆኖኛል ግን የምትይው ነገር አላየሁም።
2025-02-06 09:32:42
2
dendersebane7
Dender sebane :
ሲባል ሰምተሽ ነው እኔ እንዲያውም ስኳር ለስላሳ ጣፋጭ ነገር የተባለ በጭራሽ አልወድም ጨው ነው ደስ የሚለኝ ግን ስኳር በሽተኛ ነኝ መዘባረቃችሁን አቁሙ
2025-02-05 20:26:06
3
amyen8
user5382057531250 :
ያገኘነውን እንበላለን ያገኘነውን እንጠጣለን እስኪ የሚያመጣውን እናያለን !!!! እንዴሄሄሄሄሄ ኧረ ተውን
2025-02-06 19:15:23
1
To see more videos from user @seble_fitlefit, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About