Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@369mesfin: #ይኼንን ክላሲካል በጣም ለምትወዱት ወዳጆቼ#ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #canada🇨🇦 #viral_video
መስፍን ዘነገደ አዳምኤል
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 07 February 2025 14:35:26 GMT
421657
9620
423
1348
Music
Download
No Watermark .mp4 (
43.75MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
43.75MB
)
Watermark .mp4 (
43.75MB
)
Music .mp3
Comments
መስፍን ዘነገደ አዳምኤል :
ይኼንን ክላሲካል በጣም የሚወዱትና ሙሉውን ሰምተው ለማያውቁ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
2025-02-07 14:36:23
129
@21 :
እወደዋለሁ ግን ሁሌም ስሰማው የማስጠንቀቂያ ድምፅ ነው የሚመስለኝ
2025-02-07 18:47:57
46
በፍቅር 1011710 :
የአንተ መለያ ነው ለኔ ከአንተ ገፅ ውጪ ስሰማው ይደብረኛል
2025-02-07 22:21:41
11
ጤና አዳም 😂😅😁 :
ይህንን ስሰማ ምን እደሚሰማኝ እኔ እግዚአብሔር ብቻ ነው የምናቀው የሰው ልጅ የተፈጠረበትን አላማ አለማወቅ እና የእግዚአብሔርን ምህረት ቸርነቱን እንዳልተረዳን ሳስበው በጣም ያመኛል
2025-02-08 05:31:04
17
ኦርቶዶክስ ሀገር ናት :
ክላስካሩ ተመስጠህ እንድታነብ ነው ሚያደርገው በጣም እወደዋለው። የምትሰራቸው ሁሉ በጣም ደስ ይላል በርታ ወንድሜ
2025-02-08 05:41:32
8
mafted minte :
ከስራ ወደቤት እየሰማሁት ነው የምሄደው ወደራሴ ይመልሰኛል🥺🥰
2025-02-08 06:24:31
7
መልካምእድል :
እኔ ሚሰማኝ የሆነ መግለፅ በማልችለው ስሜት ነው ልቤ ሲደማ ይሰማኛል ባንተ ምክንያት በማወቄ ደሞ እምዬ ሃገሬን እያሰብኩ እጅግ አዝናለው 🥺
2025-02-08 06:49:42
7
one day🔮 :
ሆዴ ይባባል አጠገቤም እሩቅም ያለ ዘመድም ዘመድም ያልሆነ ያለም ህዝብ ሁሉ ይናፍቀኛል 💙
2025-02-07 15:59:41
7
ኤማሁስ :
የሆነ የሌላ አለም ሰዎች የመምጣታቸውን ዜና የሚያበስር አይነት ይመስለኛል ለምሳሌ እደ ቢሄረ ህያዋን ቢሄረ ብፁሀን አይነት በቃ ይመስለኛል
2025-02-07 16:34:11
9
16 :
ይህን ክላሲካል ስሰማ አንተ የምትሰራቸዉን ቪድዮ አስታውሳለሁ። 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-02-07 15:17:37
8
getu :
አልወደውም እንዳውም ያሰፈራኛል
2025-02-07 14:59:09
12
ሰንፔር 7 :
ስሰማው በአዕምሮየ ከደጉ አብርሃም ተነስቸ በሚገርም ትዝታ ልክ በዘመኑ እንደነበርኩ............ኢትዮጵያየን ወደ ኋላ..........እረ ግሩም ድንቅ ነው እንባዬን እያዘራሁ በሀሳብ ደመና ተጭኘ መብረር የምፈልገው ነገር..☺️☺️☺️
2025-02-07 21:16:27
7
ማሜ ነኝ የእፎይ ምርኮኛ :
አንተ የምፀፈውን ማየት ሱሴ ነው 💚💛❤️
2025-02-07 14:47:34
16
Dave :
ከኢትዮጵያ ትንሣኤ በፊት የሚሆነውን እየሆነ ያለውን ከባድ የፍርድ ጊዜ እንዳስብ ያደረገኛል
2025-02-07 21:35:36
9
@hiwi yesemaitw lg 6🙏 :
በጣም እወደዋለሁ በዙ ነገሮችን እንዳስብ ያደረገኛል 😍😍😍አመሰግናለሁ
2025-02-22 02:18:04
2
A𝕕𝕚𝕤𝕦 𝕞𝕒𝕣𝕪𝕖 :
ወንድሜ እራስክን ጠብቅ
2025-02-21 18:19:13
2
yohannis shiferaw :
እግዚያብሄር ልዩ ነው በእውነቱ
2025-03-05 07:34:10
2
እሙካ ያክስቴልጅ :
አንተየምትለቃቸውን ሳይ ሀጥያቴ ሁሉ ፊቴላይ ድቅን ይልና እፈራለሁ እመቤቴን ነው የምልህ
2025-02-09 05:23:13
3
yeab :
በጣም ነው ሚረብሸኝ ሀጥያቴን ነው ሚያስታውሰኝ
2025-02-07 19:50:38
3
[email protected]
:
ገነት ሆኜ የምሰማዉ ይመስለኛል ልቤ በሀሴት ይሞላል
2025-02-07 23:33:02
3
Jerusalem🦸♀️ :
ክላሲካሉ አስፈሪ ነዉ ነኔ ብቻነዉ
2025-02-27 05:23:55
2
Abu :
እኔ ለራሱ እንዴት እንደምወደው 🥰🥰 ሙሉውን የት እንደማገኘው ስፈልግ ነበር። ከምታቀርባቸው ፅሁፎች ጋር አብሮ በጣም ይሄዳል ::
2025-02-08 14:29:12
2
zeleAb :
.አዳም.....ኖህ፣ ሄኖክ ፣ ያሬድ ፣ ሰለሞን ፣ ሳባ ፣ ኢዛና ሳይዛና ፣ አክሱም ፣ ....................................... 2017 ዓ.ም......ኢየሱስ ይመጣል
2025-02-09 01:16:57
2
To see more videos from user @369mesfin, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Messi lost World Cup final Messi retirement from Argentina Messi edit Messi retire #messi #lionalmessi #argentina #foryoupage #sad
allhamdullah 🥰 #bahawalpur #shakeelhero #hero #bwp
Personal shines through any dress code. #modestfits #outfitideascasual #beeffortlesslystylish #howtodresschic #fashioncontentcreator
Few tips: Battery cages commercial poultry farming. #agriculture #farmer #ghanatiktok🇬🇭 #poultry #parfarm #farmtok #viralvideo #ghanapoultryfarming
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy