@becky_negn: ፆመ ነነዌ የካቲት 3 ይገባል ነብዩ ዮናስ ሦስት ቀንና ሌሊት በአሳ ነባሪ ሆድ ውስጥ ሰነበተ ፤ ዮናስም በዓሣው ሆድ ውስጥ ሆኖ ወደ አምላኩ ወደ እግዚአብሔር ጸለየ፥ እንዲህም አለ። ፤ በመከራዬ ሳለሁ ወደ አምላኬ ወደ እግዚአብሔር ጮኽሁ፥ እርሱም ሰማኝ፤ በሲኦልም ሆድ ውስጥ ሆኜፈሳሾችም ጮኽሁ፥ ቃሌንም አዳመጥህ። ፤ ወደ ጥልቁ ወደ ባሕሩ ውስጥ ጣልኸኝ፥ በዙሪያዬ ነበሩ፤ ማዕበልህና ሞገድህ ሁሉ በላዬ አለፉ። ፤ እኔም። ከዓይንህ ፊት ተጣልሁ፤ ነገር ግን ወደ ቅዱስ መቅደስህ ደግሞ እመለከታለሁ አልሁ። ባሕር ፤ ውኆችም እስከ ነፍሴ ድረስ ከበቡኝ፤ ጥልቁ በዙሪያዬ ነበረ፤ የባሕሩ ሣር በራሴ ተጠምጥሞ ነበር። ፤ ወደ ተራሮች መሠረት ወረድሁ፤ በምድርና በመወርወሪያዎችዋ ለዘላለም ተዘጋሁ፤ አንተ ግን፥ አቤቱ አምላኬ፥ ሕይወቴን ከጕድጓዱ አወጣህ። ፤ ነፍሴ በዛለችብኝ ጊዜ እግዚአብሔርን አሰብሁት፤ ጸሎቴም ወደ አንተ ወደ ቅዱስ መቅደስህ ገባች። ፤ ከንቱነትንና ሐሰትን የሚጠብቁ ምሕረታቸውን ትተዋል። ፤ እኔ ግን በምስጋና ቃል እሠዋልሃለሁ፤ የተሳልሁትንም እከፍላለሁ። ደኅንነት ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው። ፤ እግዚአብሔርም ዓሣውን አዘዘው፥ እርሱም ዮናስን በየብስ ላይ ተፋው። (ትንቢተ ዮናስ ምዕ. 2ቁ2-11) በሦስተኛ ቀኑ ከነነዌ የባህር ዳርቻ ሲደርስ ተፋው። እግዚአብሔርን አመሠገነ። ወደ ነነዌ ከተማ ገባ። ያለማይክ ሕዝቡን ሰበከ። ከህጻን እስከ አዋቂ፣ ከእንስሳ እስከ ሰው፣ ከሎሌ እስከ ንጉሥ ድረስ አዳመጡት። በክፋታቸው ተጸጸቱ። ጾሙ፣ ራሳቸውን ስለ እግዚአብሔር አዋረዱ። እግዚአብሔርም ማራቸው። / ነብዩ ዮናስ ሆይ ባንተ ስለሆነ ዳግም የኛ ተስፋ አንዴ ተነስና ቀንደ መለከቱን በምድር ላይ ንፋ የፍርድ ፅዋው ሞልቶ.... ዳግማዊ ነነዌ ኢትዮጵያ እንዳትጠፋ🙏 #orthodox #tewahdo
Becky
Region: AE
Sunday 09 February 2025 05:03:53 GMT
Music
Download
Comments
Sabye Gebrrkidan :
Amen Amen Amen Egzsbiher yqre ybelena mhretu ylakelna🙏🙏
2025-02-09 18:27:42
4
ተድባ 💚ብየን💛❤ :
AmenAmenAmen💐💐🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-02-09 17:10:12
3
yididiya :
amen thank you 🙏
2025-02-09 14:03:22
4
ልኑር ተደብቄ ከሁሉም ርቄ :
amen amrn amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️
2025-02-09 17:22:44
3
ኤፍታህ ቤተማርያም ፣(ኦርቶዶክሳዊት) :
😢amen amen men😢
2025-02-09 23:19:32
2
abebe yil :
thank you
2025-02-10 00:40:35
2
Maryame inate 🥰🥰 :
Amene Amene Amene Amene
2025-02-11 13:17:05
0
የሠማዕቷ ነኝ :
amin.amin.amin🙏🙏🙏
2025-02-10 19:19:24
0
🦋Selu💦🦋🦅 :
🥰🥰🥰🥰Amenn Amenn Amenn
2025-02-10 13:14:42
0
ተመስገን ኣምላኬ🙏⛪️⛪️ :
amen amrn amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-02-09 22:26:21
2
open :
ሙሉውን ፈልጌው ነው ብላዘር በናትህ
2025-02-09 12:34:56
5
Ayele Bade :
አሜን አሜን አሜን
2025-02-09 11:15:32
15
Emo :
አባክህ ማውረጃውን ክፈተው🥰
2025-02-09 20:14:58
9
mulukenbelay14 :
አሜን አሜነ አሜነ ፈጣሪ መሀሪ ነሕና
2025-02-09 17:00:02
7
Fasikaw :
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
2025-02-09 15:52:43
5
birhan :
አሜን አሜን አሜን
2025-02-09 15:31:20
5
zenebech :
መቼ ነዉ የሚፈታ አላዉቅም
2025-02-10 05:09:32
3
King :
አሜን🙏🙏🙏
2025-02-09 18:27:10
2
alimaz :
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏 🙏🙏🙏 🙏🙏🙏🙏
2025-02-10 07:56:51
1
D/Tsegay :
ኣሜን💯💯💯💯💯💯
2025-02-09 18:31:21
1
𝙡𝙞𝙟 ባርች ከየጁ ወልድያ💚💛❤️ :
አሜን አሜን አሜን
2025-02-09 16:08:49
4
NAFKOTE :
ameeeeen
2025-02-09 12:42:13
4
Tesfa Bam :
Amne
2025-02-09 12:06:28
4
Master Key 10...45 :
Ameeeeeen ×፫ !!!!
2025-02-09 11:41:19
4
𝓪𝓫𝓾𝓷𝓭𝓪𝓷𝓽 𝓵𝓲𝓯𝓮 :
ይቅር በለን
ዓይነ ልቦናችንን አብራልን🙏
2025-02-10 05:13:49
3
To see more videos from user @becky_negn, please go to the Tikwm
homepage.