@abenisworld: Pranking my dad😂#abenisworld #abenezeresayas

Abenisworld🌍
Abenisworld🌍
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 11 February 2025 13:45:18 GMT
9580620
489303
8526
29747

Music

Download

Comments

kiyab2114
Aleme 14 :
ክብር ለአባቶቻችን ስርአትን ላስተማሩን
2025-02-11 13:55:43
28677
daniutd19
Daniutd♓️🖤 :
የኔ ማዘር ብትሆን አጋጣሚውን ትጠቀመው ነበር እኔን ለማስገደል😳😁😁
2025-02-11 16:31:10
11244
bellapoarch6854
@bellapoarch :
you did it
2026-06-14 07:33:30
1
martina_royal14
ᴍᴀʀᴛɪɴᴀ ʀᴏʏᴀʟ🐆 :
ወይኔ 🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️ለትንሽ ንፍሮ ልበላ ነበር🤭🤭🤭
2025-02-11 13:58:10
15033
abblessed1219
Ab🧸 :
አባት ያላቹ 1000 አመት ይኑርላቹ❤
2025-02-11 13:55:51
13780
chaalahashim3
Chala gym🏋🏿️🥷 :
እንደኔ ደጋግሞ ያየ😁
2025-02-11 18:39:39
8453
alexmulat7
Alex mulat :
ባትነግረውማ እኛን በሙሉ ጠፍጥፎን ነበር 🥺
2025-02-11 14:00:34
5052
isrindf14
ISRIN(እስሪን) DF14 :
በያዘው ሪሞት ሚዩት አርጎህ ነበር😂
2025-02-11 16:58:53
3304
boni.ye.kal
boni ye kal :
የሁሉም አባት እንደዚህ ቢሆን ዛሬ በየመንገዱ እናትን ስም እየጠሩ የሚሰደቡ ስድቦችን አንሰማም ነበር።
2025-02-11 16:07:42
4314
aberash67
aberash :
ሞተክ ነበር 😂😂😂
2025-02-11 13:50:15
4889
yabe30
🎧ያባ🦅 :
የኔ father 👀 መልኩን ቀይሮ
2026-06-13 21:07:44
6
kingdom_698
Joshua🤴 :
ከ ፋዘር ጋር ቀልድ ያቆሙኩት ከታይሰን የፈጠነ ቦቅስ ያበላኝ ቀን ነው ሲስቅ እራሱ አላምነውም😂
2025-02-11 17:01:54
1626
user1407038780332
TAA 66 :
ተቀናብረሽ ነበር
2025-02-11 13:53:13
1457
hiwijillo
H i w i🦋🦋 :
የኢትዮጵያ አባቶችን ይወክል የምትሉ💪
2025-02-11 16:44:44
1729
user3772632830227
titenawbeza :
ምርጥ አባትና የሚያኮራ ባል ነው 👍👍👍👍
2025-02-11 14:06:31
1383
abdistar89
ABDI CREATIVE :
አስፈሪ አባት ደስ ይላል💪💪💪
2025-02-11 13:51:28
1112
redudd
redudd :
ዱላ ጠግበህ ለማደር ነው😂😂😂😂
2025-02-11 13:54:51
371
medu378
medu378 :
ሚስቱን አክባሪ ባል 1000 ዓመት ይኑር
2025-02-11 17:03:02
317
user9555904222395
ገኒ ወልፋና :
ካገቡ አይቀር የብረት መዝጊያ ማለት ይሄ ነዉ
2025-02-12 02:00:51
193
siliviasilivia6
silvisilvi :
♥️♥️♥️ሚስቱን የማያስደፍር ባል welahi ጀግና ባል ነው ያለሽ ቢስሚላ ለልጁ አንዲህ ግሥላ የሆነ ሌላውንማ አፈር ድሜ ነው የምያበላው 👏👏👏 👍👍👍
2025-02-11 15:49:11
313
b859907
ba😇 :
እኔ ምለው እጁን ግን አይታችሁታል 😳
2025-02-11 15:16:32
3929
tktofficalrecord
ÑM 7 :
እናቴ ትሙት like አደርጋለዉ ምለሀል ንካዉ🔥
2025-02-11 14:07:22
2873
selitaye
Selina 🥀 :
አጣሞህ ነበር😂
2025-02-11 16:30:02
95
bekiset.atisme
Bekiset Atisme :
እንደኔ ደጋግሞ ያየ እድሜ ጤና ይስጣችሁ ሚሰቱ ለሚያከብር ባል
2025-02-12 06:40:36
87
siscopop4846
pop sisco :
ትክክለኛ ኣባት ልጆቹን የሚቀጣ ማስቱን የሚያከብር ተባረኩ🥰🥰🥰
2025-02-12 15:26:01
47
To see more videos from user @abenisworld, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About