@umeregata: ገንዘብዎ ላይ በረከት አጥተዋል? ✔️የገንዝብ መበተን ዋነኛ ምክንያቶች! #የሴት ዛር መንፈስ #የገርጋሪ መንፈስ #የዝሙት መንፈስ #የልጅነት ቁራኛ ዓይነ ጥላ #የቤተሰብ ዛር መናፍት #የሰላቢ መተት እና መናፍስቶች የበረከት ማጣት ችግር የሚፈጥሩ ናቸው:: ✔️ገንዘብ አልመበርከት ምክንያቶቹ! 👉🏾አልባሌ የሆኑ ወጪዎች 👉🏾እቃ መበላሸት 👉🏾በተደጋጋሚ በመታመም የሕክምና ወጪ ማብዛት 👉🏾በብድር መልኩ በመውጣት ገንዘቦትን ባለመምለስ 👉🏾ለዝሙት ስራ 👉🏾ዕዳ ውስጥ በማስገባት ሁሌም ሕይወትዎ በብድር መታሰር 👉🏾በተልያየ ምክንያት ገንዘቦት መወረስ 👉🏾በይሉኝታ ገንዘብን እየሰጡ ማባከን ወዘተ... 💵የገንዘብ አልመበርከትን ከላይ የተጠቀሱት ክፉ መናፍስቶች የሚፈጥሩት ችግር መሆኑን ተረድተን ወደ መፍትሔ ስንሔድ...👇🏾👇🏾👇🏾 #የእንቧጮ ተቀጽላ #የሥረ -ብዙህ ሥር #የምስሮች ተቀጽላ እነዚህ ሶስቱም ተቀጽላ እኩል በአንድነት ወግጠው ነፍተው አንድ የሾርባ ማንኪያ ከ 3 የሾርባ ማንኪያ ማር ጋር ለውሰው! መዝሙር ፡ ዘዳዊት ፡ ፩አምጽኡ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ ውሉደ ፡ አማልክት ፤ አምጽኡ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ እጓለ ፡ ሐራጊት ፤ ፪አምጽኡ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ ክብረ ፡ ወስብሐተ ። አምጽኡ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ ስብሐተ ፡ ለስሙ ፤ ስግዱ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ በዐጸደ ፡ መቅደሱ ። ፫ቃለ ፡ እግዚአብሔር ፡ ላዕለ ፡ መየት ። አምላከ ፡ ስብሐት ፡ አንጐድጐደ ፤ እግዚአብሔር ፡ ላዕለ ፡ ማያት ፡ ብዙኅ ። ፬ቃለ ፡ እግዚአብሔር ፡ በኀይል ፤ ቃለ ፡ እግዚአብሔር ፡ በዐቢይ ፡ ስብሐት ። ፭ቃለ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይቀጠቅጥ ፡ አርዘ ፤ ወይቀጠቅጦ ፡ እግዚአብሔር ፡ ለአርዘ ፡ ሊባኖስ ። ፮ወያደገድጎ ፡ ከመ ፡ ላህመ ፡ ለሊባኖስ ፤ ወፍቁርሰ ፡ ከመ ፡ ወልድ ፡ ዘአሐዱ ፡ ቀርኑ ። ፯ቃለ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይመትር ፡ ነደ ፡ እሳት ። ቃለ ፡ እግዚአብሔር ፡ ያድለቀልቆ ፡ ለገዳም ፤ ወያድለቀልቆ ፡ እግዚአብሔር ፡ ለሐቅለ ፡ ቃዴስ ። ፰ቃለ ፡ እግዚአብሔር ፡ ያጸንዖሙ ፡ ለኀየላት ፤ ወይከሥት ፡ አዕዋመ ፤ ወበጽርሑ ፡ ኵሉ ፡ ይብል ፡ ስብሐት ። ፱እግዚአብሔር ፡ ያስተጋብኦ ፡ ለማየ ፡ አይኅ ፤ ወይነብር ፡ እግዚአብሔር ፡ ወይነግሥ ፡ ለዓለም ። ወይሁቦሙ ፡ እግዚአብሔር ፡ ኀይለ ፡ ለሕዝቡ ፤ እግዚአብሔር ፡ ይባርኮሙ ፡ ለሕዝቡ ፡ በሰላም ። ☝☝☝ይህንን የመዝሙረ ዳዊት ጸሎት ከላይ በተዘጋጁት ተቀጽላዎች 3 ጊዜ ጧት በባዶ ሆድ ጸልየው ጧት ጧት በባዶ ሆድ ለ 3 ቀን ይውሰዱ:: የዕፅዋቶቹ ምስል ቴሌግራም ሊንኩ በመጫን ልታገኙዋቸው ትችላላችሁ በረከት የሚያሳጣ ማንኛውም ክፉ መንፈስ ያል ምንም ጥርጥር በ እግዚአብሔር ኃይል ይነሳል::

መሪጌታ ዘነበ 0940553255
መሪጌታ ዘነበ 0940553255
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 11 February 2025 15:06:18 GMT
230704
2042
32
210

Music

Download

Comments

herego.watiro
Herego Watiro :
likes
2025-02-15 09:53:27
0
user2995296905435
8113 :
ደፍተራ ጠንቋይ ገንዘብ እንዲበረክት አስራት በአስር አንድ አውጣ ሌላ ምን ያስፈልጋል ሰላቢ
2025-02-15 08:16:04
2
user2969374486080
Mekye,,፥የስርሰው :
ለጀሮ፣ህመም፣መድሀኒት፣አጣው፣እባክህ
2025-02-13 12:11:25
0
yabnax2
ለሁሉም ጊዜ አለው እና ታገስ ??? :
መፍትሔ ምን ይሆን
2025-02-11 17:58:10
2
user413803378808541
user413803378808541ይቴ :
መፍሔው ምን ነው
2025-02-12 03:53:49
0
mamewedshalew
👈game :
ኮተት ሁሉ
2025-02-13 17:29:41
1
user3652481193717
user3652481193717 :
ሰመሪአለልምጣልውሰድልግዛህ
2025-02-16 09:31:49
0
user82490999317108
muley :
አዎ
2025-02-15 20:47:14
0
soledemenaw745
solomonmekuria745v :
ፀሎት ብቻ ነው መፍትሄው
2025-02-15 06:15:57
0
animut.anmut
Animut Anmut :
መፍቴው ምድነዉ
2025-02-14 16:33:37
0
andebettsegaye0
andebettsegaye :
ለቁራኛ ምንድነው
2025-02-14 12:12:56
0
user928166168366
thtnauser9281 :
@እስኪአታጭበርብሩለምነው
2025-02-14 08:32:19
0
ghj.guj7
አሌክስ የሮቢቱ :
@አመሰግናለሁ
2025-02-13 19:15:03
0
yosef.gashaw72
የደብረታቦሩ :
መፕትህ
2025-02-13 18:07:10
0
user385538663544
sinteyo :
ምን
2025-02-13 16:44:04
0
zemenumulaw1234
zemenmulaw959 :
ምን ይሆን ምፍቴሄው
2025-02-13 13:13:10
0
1234atmen
1234atmen :
ስናጠፍውም ገንዘቡ አይጠፍም
2025-02-12 14:19:52
0
user1527000468050
ደላላው 0942449039 :
መፋትሄውን መናገር አይቀልም ?
2025-02-12 10:55:34
0
afomite
@💰Ãfõmĩã Âběřâ :
ቅጠሏ ምን ትባላለች የት ትገኛለች? ቀይ ስር ዝንጅብል ሎሚ ሌላው ከሰል አለ ምንድነው
2025-02-12 10:18:27
0
bekii217
@Bekii,21 :
🙏
2025-02-16 12:05:14
0
bekii217
@Bekii,21 :
💯
2025-02-16 12:05:13
0
bekii217
@Bekii,21 :
🙏
2025-02-16 12:05:01
0
mulgmic
ተወዳጅ :
😂😂😂😂
2025-02-13 14:27:17
0
abeg216
abe ke ambo :
mafatewu Eyesus nw
2025-02-16 13:59:57
0
taransfo
life of dani :
.እውነትኛ አባት አውቃለሁ ሁሉም መፍትሄ አላቸው ለ እኔ የ ሀብት ሰርተውልኛል ፣0972559096 ደውሉ እጠቁማችኃለሁ
2025-02-16 08:50:28
0
To see more videos from user @umeregata, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About