@ashugzh: #ነገረ ክርሰቶስ#እመቤቴ_ማርያም_ሀገሬን_አደራ💚💛❤ #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏

ትውልድ ሁሉ ያመስግኑሻል /ይሰግዱልሻል
ትውልድ ሁሉ ያመስግኑሻል /ይሰግዱልሻል
Open In TikTok:
Region: QA
Tuesday 11 February 2025 18:31:01 GMT
59020
7077
307
2086

Music

Download

Comments

bsrie1
bsrie1 :
wawu really is am
2025-02-13 08:00:24
1
hlnx2117
Biruk memes :
አኬም እንዲ ነው ያለው ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ስጋ ፍጡርነቱን ሳይለቅ ከበረ የመለኮት አካል ስለሆነም አምላክ ሆነ 👈 😇😇😇
2025-02-11 23:22:11
75
tamrinfinishing
ዛዮን :
የተወለደ እንጂ ያልተፈጠረ ምን ማለት ነው
2025-02-12 03:25:21
7
isaac_the2nd
👑of👑 :
አኬ ሲል ግን ምንፍቅና ነዋ😏
2025-02-12 05:11:20
42
kabateshome
kabaye✝️💒 :
አኬ ሲያስተምር ለመጀመሪያ ጊዜ ስንሰማ ምንፍቅና መስሎን ድንብርብር ብለን ነበር 😁🤭🫣😌 የአባቶቻችንን እምነትን ስንክድ አሁን ግን እንዴት የሚደንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ከአእምሮ በላይ ነው ።በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ ፤በጤና ይጠብቅልን 🤗🤗🤗🤗🤗🤗🙏🙏🙏
2025-02-12 03:44:10
23
.2277442
ወለተ ሠንበት💒💒✝️✝️✝️ :
ቃለ ህይወት ያሠማልን ሙሉዉን የት አገኘዋለሁ
2025-02-11 18:42:37
5
yemickaellej
አምላከ ጊዮርጊስ :
እኔ እውነት ኦርቶዶክስ በተጠጓት ቁጥር አለማወቄን እንዳወኩ ነው የተገነዘብኩት ጎፋ ገብርኤል 1አመት የሚሰጥ የሚስጥራትና የስርአት ተከታታይ ትምሕርት ላይ በአካል አስተምረውን ነበር ሁሉም የሚመጡ መምሕራን የሚገርም ትምሕርት ነበር የሚሰጡን አሁንም የቻላችሁ ተመዝግባችሁ ተማሩ በተልኮም አላቸው በሰራተኞችም አለ
2025-02-12 03:42:08
10
hayatpcy3u8
ፈለገ ማማይ💫 :
ማስያስ ዩቲብ ብላችሁ ሰርች አድርጉ ዩቲብ ላይ ሙሉውን ለማግኘት🥰ድንቅ አባት ናቸው🤩
2025-02-13 07:06:07
5
To see more videos from user @ashugzh, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About