Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@kelemeda.12: #ከለሜዳ #ቅዳሴ @kelemeda.12.
ከለሜዳ.12
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 12 February 2025 16:16:11 GMT
822202
125647
939
16342
Music
Download
No Watermark .mp4 (
9MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
9MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
Yihun :
ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው 🥰
2025-02-12 16:23:50
1051
እመነ :
አንድ አባት ሲነግሩኝ ድሮ ቅዱስ ቅዱስ ሲባል የአባይ ውሃ ይቆም ነበር ብለው ነግርውኝ ነበር በሰሃቱ አላመንኳቸውም ነበር ስላልገባኝ አሁን ግን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እርድቶኝ ልቤን አብርቶልኝ ሁሉም ገብቶኝ የእግዚአብኤር ን ስራ በመገርምና በመደነቅ በልቤ አምኘ በፍቅሩ ውስጥ እየኖርኩ አለሁ ተመስገን❤❤❤
2025-02-13 16:05:41
342
እውነት አንደበቶች27 :
ከቅዱስም ቅዱስ ሁሌም ለዘላለም ቅዱስ🙏🙏🙏🙏 ኦርቶዶክስ መሆኔ ለምን ይሆን የሚያኩራራኝ
2025-02-12 17:42:47
224
namirudfano :
ይህ ድምፅ ከጭንቀት አዉጥቶ ሰላም እሚሰጠኝ ለኔ ብቻ ነዉ ግን?
2025-04-11 20:48:54
22
FifiYosti :
የቅዳሴው ስርአትና ድምፅ ሌላ የደስታ አለም ውስጥ ነው የሚከተኝ,,, ፈጣሪየ ሆይ ሁሌም በቤት አኑረኝ
2025-02-13 05:43:25
98
Ermias negash :
እኔ መች ይሆን የማስቀድሰው ? ለቤትህ አብቃኝ አባቴ🙏
2025-03-13 18:15:35
57
mekdelawitgetache5 :
ይሄን ድምፅ ስሰማ ምን አይነት ሰላም ነው የሚሰማኛ የተለየ እረፍት እግዚአብሔር ይመስገን።
2025-02-13 10:32:28
93
ⓜⒺⓀⒹⒾ🥀 :
አባታችን በረከተዎ ይድረሰን
2025-03-27 13:42:42
7
Haymi :
ልዩ ሕያው እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን 🤲
2025-02-12 16:49:51
53
Tsehaynesh Shwarega :
የቅዳሴው ስርአትና ድምፅ ሌላ የደስታ አለም ውስጥ ነው የሚከተኝ,,, ፈጣሪየ ሆይ ሁሌም በቤት አኑረኝ
2025-04-02 05:59:06
6
£¤¥ :
ይች ናት ትክክለኛዋ የጌታ ቤተክርስቲያን የገሀነም ደጆች አይችሏትም የተባለላት ክርስቶስ በደሙ የመሠረታት ለዘላለም ፀንታ የምትኖር🥰🥰
2025-02-13 16:25:59
13
Titi :
አቤት ትህትና እግዚያብሄረን ማመስገን እንደዚ ነው
2025-02-13 08:54:55
37
Ela ድሬ :
አቤት ጠላቶቻችን ይህንን ሲሰሙ እንዴት እንደሚቃጠሉ። እግዚአብሔር ለ እነሱ ልቦና ይስጣቸው ለእኛም ኦርቶዶክሳውያን በቤቱ አስከዘለአለም ያፅናን
2025-02-12 21:17:12
31
mesifeker49567 :
አይ ኦርቶዶክስ እበካችሁ ሰዎች ይሔንን ነፍስ የሚያለመልም ነገራ ሳትሰሙ እንዳትሞቱ ኑ ወደእውነተኛዋ ቤተክርስቲያንኑ
2025-02-13 10:23:48
11
Hewan :
ዘተወልደ እማርያም እምቅድስት ድንግል ተሰአልነእግዚኦ 🥰
2025-02-12 17:38:51
29
እናት @@ :
ምን ብታደል ነው ኦርቶዶክስ የሆንኩት🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-04-03 06:08:56
14
mama ye Emrakel :
ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ🙏🙏🙏
2025-02-13 09:53:03
10
Painkiller📌 :
ufff endat diss yelalu ❤
2025-03-21 19:30:21
6
𝕪𝕖𝕥𝕖𝕨𝕒𝕙𝕕𝕠 ልጅ✝️ :
ተመስገን እግዝያብሔር በተዋህዶ ስለ ፈጠርከኝ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር🙏🙏
2025-03-08 18:22:58
10
wedding car 🏵️ decoration :
ሁሁሁፍፍፍፍፍ ሰላሜ የሚኖረው በዚህ ስፍራ ነው ተመስገን
2025-02-13 08:42:29
13
mekdes desalegn :
የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ የአምላኮች አምላክ አተ ነህ ስጋም ነፍስም ፈጣሪ አተነህ ሥምህ የተመሰገነ ይሁን ለዘላለም የኔጌታ🥰🥰🥰🥰🥰
2025-02-12 17:56:44
17
Mihiret Tibebu :
እየሱስን አታውቁም ለምትሉ ዜማው አራሱ ህይወት ይሰጣል
2025-02-13 20:56:56
10
wegiye Ayele :
ኡፍፍፍፍ ይህንን የቅዳሴ ክፍል ስሰማ ዉስጤን ዉርርርርር ያደርገኛል። ኦርቶዶክስ መሆኔ ያኮራኛል
2025-03-14 07:43:40
7
ሊቃውንት*ሊቁ* :
ለምንድነው ግን እንዲወርድ ማታረጉት በማርያም
2025-02-13 18:06:09
49
To see more videos from user @kelemeda.12, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#fazendeiro #policia #policial #homemdaroça #homem
متنامش إلا لما تقول الذكر دا.♥♥♥🤍🤍🤍🥺🥺🥺 #ذكر #اللهم_صلي_على_نبينا_محمد #صلي_علي_النبي #الشيخ_سمير_مصطفي
Comentem se querem a parte 3 🥺 #amor #amizade #emocionante #filmes #vida #esperança
And it tastes so amazing 🤌🏼🤌🏼 #bloom #bloomnutrition #bloomhydration #bloompartner #electrolytes
#eldenringnightreign #eldenring #soulsborne #fromsoftware #darksouls
#fyp #shannonsharpe #football #tyreekhill #unemployed
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy