@mera_hut: የመጋረጃው ምሥጢር! . . . #creatorsearchinsights #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #prayer #ቅዳሴ

መራኁት
መራኁት
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 12 February 2025 19:17:24 GMT
530128
73569
1864
17529

Music

Download

Comments

zedo.tile
Zedo Tile :
አረ ዘንድሮ ገና የሚወጡ ወጣት ብዛት በስመአብ በቤቱ ያፅና ተባረክ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-02-13 04:25:16
2506
egle661
Egel- wiነር :
ዳቦ ሲበጫጭቅ መጋረጃ ይዘጋል = ጌታ ሲሰቀል መጋረጃ ተዘጋ ... በግድ አመሳስሉት እሺ እንደፈለጋችሁ
2025-02-14 20:33:59
2
mandeferot
Mandeferot :
የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ይባርክህ 🙏❤
2025-03-01 04:40:55
2
user2611053027032
Edelawit :
ፈጣሪየ የማህፀኔን ፍሬ ባርከህ ለቤትህ እንዲህ የተገዛ እንድትሰጠኝ ተማፀንኩህ ተባረክ ወንድሜ
2025-02-13 14:41:58
1035
sami.sheger
Sami sheger :
ምን አይነት አስደናቂ ኦርቶዶክሳዊ ትውልድ ነው የተፈጠረው?👏👏👏
2025-02-13 13:32:54
764
nibret_gelaw
Nibret Gelaw (Eke) :
ደሞ አንተን ሰጠን? ተመስገን !!!
2025-02-13 19:24:44
311
yoni55wps
yoni :
አንዳዴ ምን አገባቹ አይመለከታቹም ማለት ያስፈልጋል ምክንያቱም ኘሮቴስታንት ማለት Xን ፈልጎ እንዳጣ mathematics ተማሪ ነው ጥያቄ ይጠይቅሀል መልሱ X ካልሆነ ለሱ መልስ አደለም🤗🤗😁😂 ኦርቶዶክስን የድንግል ማርያም ለጅ ጌታ ይጠብቅ😘
2025-02-13 04:44:21
699
user3390615622850
maki :
ታድዬ ኦርቶዶክስ እኮ ነኝ ❤️😍 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ❤️🙏
2025-02-13 04:32:35
252
gech6792
ረብኒ :
ምን ላድርግ ከ አንድ ጊዜ በላይ like ማድረግ ቢቻል አደርግ ነበር 🥰🥰🥰
2025-02-16 12:45:00
49
1234abel77
Abel Melese :
ኢየሱስ ጌታ ነው ።ስለ እኛ የሚማልደው በአብ ቀኝ ያለው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው ።
2025-02-14 10:46:27
3
tewahidolyrics2
ጽናጽል ሚዲያ :
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏
2025-02-12 19:32:16
453
mulafd
mulaD :
የጠየቁህ ለተንኮልና ህጸጽ ፍለጋ ቢሆንም፣ እኛ ግን ተማርን።
2025-02-13 15:02:10
154
user1036928637045
Shambel ሻምበል :
ምን ልትል ነው ብየ ስጠብቅ አኮራኸኝ ክበርልኝ የኔ አባት
2025-02-13 11:45:31
286
user87121345813962
andy :
ግብፅ ሚስጥር ጠፎቷ ስለሆነነው በፊለፊት ሁሉ ነገር ገልጣ ምትቀድሰው
2025-02-13 06:46:21
3
abiyaa1219
αвιуααα1219 :
ዋው እናመሰግናለን በእውነት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፍፁም ትለያለች ሁሉ ነገሯ አሰገራሚ ነው
2025-02-13 04:24:03
332
tangesengda
Hagi :
ከኋላሀህ ቅዴሴው 🥺🥺 እሄን ድምፅ መስማት ናፍቆኝ ነበር በጣም ጎበዝ ልጅ ተባረክ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ 🥰
2025-02-14 05:12:17
79
user7784229259469jordan
yøŕdanøs kibrewøngel :
ለመሆኑ አንተ ሚስጥሩን ታውቀዋለህ ወይ🤔
2025-02-13 06:16:49
2
deju1322
Dejen AMHD :
የልጅ አስተዋይ ።ቃለ ህይዎት ያሰማልን መምህራችን
2025-02-14 20:15:06
61
kalvin1627
Kalvin :
ፔንጤዎችን እናመሰግናለን። በእናንተ ያልበሰለም ይሁን በሳል ጥያቄ "እምነታችንን" በጥልቅ እንድናውቅ እና እንድንማር አስችሎናል። ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለዓለም ፀንታ ትኑር🙏🙏🙏
2025-02-16 09:03:37
67
aregakalkifan
Aregakalkidan :
የኛ ቤተክርስቲያን ስንዱ እመቤት ነት🥰🥰🥰🥰
2025-02-13 05:23:25
54
user2707534021097
BCOD :
እኔ የሚገርመኝ ምን ኖሯቸው ነው እኛን ጥያቄ የሚጠይቁን ባዶ አዳራሽ ከመዝለል ወጪ
2025-02-13 16:57:12
30
lifeis368
Habtesh-christ23 :
ቃለ ህይወት ያሰማልን። እኔ እንደዚህ አይነት መፅሃፍትን ማንበብ እፈልጋለሁ እና ማገኝበትን ቦታና የመፅሃፍቱን ርእስ ብትነግረኝ ደስይለኛል
2025-02-13 03:51:19
12
netsere21
NETSERE :
ምናባህ. አገባህ አእመለከትህ
2025-02-13 05:05:46
2
akiya_degua
akiya🌹 :
በድንግል እግዚአብሔር ግን ተተኪ ልጆቹአን ታዘጋጃለች ይገርማል እስቲ የድንግል ልጅ በቤቱ yatsinah
2025-02-13 05:40:50
89
enat.lezlalem.tenwr
Abeba Worku :
ቃለ ሂወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ ተባረክ🙏🙏🙏😘😘
2025-03-05 14:50:16
1
To see more videos from user @mera_hut, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About