@amrella_hassen: ሳዳት ከማል ወደ በፊት አቋም ብትመለስ ለአንተ የተሻለ ነው #ኡስታዝ_ባህሩ_ተካ #fyb #islamic_video #ኢስላም_ነው_ህይወቴ_አልሀምዱሊላህ #muslim #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #tiktokviral #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiomuslim #የሰለፊያ_ጥሪ #ፀር_ሙመይዓህ

የረሱል ጎዳና
የረሱል ጎዳና
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 13 February 2025 08:06:58 GMT
183379
5057
487
915

Music

Download

Comments

7abumesoud
Abu mesoud :
ሳዳት ከማልን ከመልካም ስራ ጋር እድሜውን ያቆይልን አቦ የተውሂድ አንበሳኮ ነው حفظه الله وراعه
2025-02-13 16:22:29
562
abdugetachew180
አለማወቅ ትልቅ በሽታ ነው :
ሳዳት አላህ ይጠብቀው ወላሂ የተውሂድ አንበሳ ነው
2025-02-13 14:57:07
262
bruzidin12
@bruzidin22 :
ሳዳት ከማል አመንከም አላመንክም ለአህለሱና ወልጀማ እንዲስፋፋ አንድ እርምጃ የከፈተ ነው ዛሬ እናተ የፈህን ትከፍታለህ ወይ ጉድ ምን አናም አታፈሩም
2025-02-13 10:33:01
173
nuruserag819
wasim :
ይሔ ቅጥፈት ነው አቋሙን አልቀየረም
2025-02-15 15:30:04
21
yimam947
Alpha :
የተዉሂድ ጀግና ነው አንተ ደሞ የዘር አርበኛ . ነህ
2025-02-13 08:43:25
91
jumanji13dd67nnug8
Dawud ibsa Ayana :
ሳዳት ከማልን አላህ ይርዳው
2025-02-13 18:31:48
24
user7483337483365
Muhaba :
ማነህ አንተ ሲጀመር ኡስታዝ ሳዳትን ምትተቸው
2025-02-13 15:12:12
88
amar50820
AMAR :
ጀሀነም ግቡ አንድለይ
2025-02-13 15:08:59
8
likehabesha36
feysel Habesha :
ኡስታዝ ሳዳት ከማል አላህ ይጠብቅህ 🥰
2025-02-13 21:35:57
84
wolloye420
Alhamdulillah♥️for everything :
ኡዝታዝ ሳዳት ከማል አላህ እድሜው ይጨምርለት የሽርክ ጠላት ነው
2025-02-14 03:59:11
16
abdei.keder
abdu rahem :
ጤነኛ ብትሆን ወንድምህን አታማም ነበር
2025-02-14 16:22:22
13
fatiyatofik
الهمدوليلاح الا نيءمتال اسلام :
ወረኞች ሳዳት ከማል ተውሂድን ነው ያዙ ያለን ነቢያቶች እራሱ ኡኮ የስተሚሩ የነበረው ተውሂድን ነው ኢሄ ኡስታዝ እራሱ አነጋገሩ ትክክል አየሰደለም ኢስላም አንድ ነው አህለል ቢደአ ሰለፊይ ምናምን አትበሉን በቃ አታወዛግቡንን አላህንፍሩ
2025-02-15 05:22:04
13
user6119629101478
abdlmejide :
ሳዳት የነካ ዋ ዋ
2025-02-13 11:49:43
29
fatmat845
the time juge :
ሳዳት ከማል የሁላችንም ምርጥ ነው የቀጣፊወች ማንጅራት መች አላህ ሰላም ያርገው
2025-02-14 05:14:48
16
user4049932337668
/////////////// :
ሳዳትን አላህ ይጠብቅልን የተውሂድ አንበሳ ።ውሸክን አቀባጠር
2025-02-15 03:51:57
7
user4608555694375
user4608555694375 :
ኡስታዝ ሳዳት ከማል ትናንትም ዛሬም አቋሙ አንድ ነው እሱየሰውን ገበና አያወጣም ባደባባይ ያወጡትንእጂ
2025-03-31 08:41:05
8
lbnu.abas
ESMAEL No Money No Friend :
አረ እኔም አተን ከማስማት አሞረ ይብለኝ ሰደት አለህ ይጠብቅህ🥰
2025-02-13 22:04:51
9
aarizmohammed89
Aariz :
አደብ ያዝ በሳዳት ከማል አትምጣ አላህ ይጨምረለት
2025-02-15 08:32:58
5
user7468771387849
ድረድግ :
እሄ ወሻኖ ወሬ ከምታበዛ የሰፈርህን ናየአካባቢህን ሰው አንቃ ንግግርህ ራሱ ምቀኝነት ይመስላል
2025-02-13 09:01:13
29
fahdchiffon_12
Fahdchiffon :
የታለ ያለበት ኢብኑ መስዑዶች ረድ ማረግ የረድ ጉረኛ ነዉ ያለበትን: ኣምጡ እና ኣሳዩን እንደዛ ካለ ግን ተሳስቷል እንለዋለን እኛም
2025-02-13 16:21:54
9
islamic.iklas
💧𝓽𝓮𝔀𝓱𝓲𝓭 :
ኡስታዝ ሳዳት ከማል የተውሒድ ወታደር ነው :: ባህሩ ተካ ስለ ሳዳት የሚያወራው በስሜት ነው ስሜታዊ አትሁን ተርጋጋ በሉት 🤔😏
2025-02-14 18:00:07
17
salimdesign4
BlLEN design :
ከናንተ ከመሆን ኣሞራ ይብላኝ እውነት ነው
2025-02-13 09:13:52
17
samiraahmad754
Abu Shaib :
በመጀመሪያ ደረጃ እነዚህ ሰዎችን ማድመጥ እራሱ አያስፈልግም ibnu munewer ብሏቸዋል በግልፅ"የሚጮሁትን የማይኖሩ ጉዶች" በሚል
2025-02-13 14:01:56
21
tamagnu_yejidaw
FAST 💰 :
አሁንም እኮ ሙቷል ቀባሪ ነው ያጣው😁
2025-02-13 14:40:44
7
ibn_bedru808
قل الحق ولو كان مورا :
ሷሕ
2025-02-13 08:16:15
6
To see more videos from user @amrella_hassen, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About