@pbw.200429: #CapCut lên xe ah đèo không chê ah nghèo 😂

nhinhi
nhinhi
Open In TikTok:
Region: VN
Thursday 13 February 2025 14:29:59 GMT
439
71
1
3

Music

Download

Comments

tu.quoc.anh15
NTD♈︎ :
🥰🥰🥰
2025-02-13 14:36:24
2
To see more videos from user @pbw.200429, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የ2018 ዓ.ም የጉዞ ዓመታችንን በታላቅ ስኬት አጠናቀናል! በዓመቱ መጀመሪያ ላይ ይዘን የተነሳነውን ዓመታዊ  ዕቅድ አክብረን፣ በአራቱም የሀገራችን አቅጣጫዎች አስደናቂ ተፈጥሮዎችንና ባህሎችን ከነሙሉ ክብራቸው አይተናል፤ አብረንም የማይረሱ ትዝታዎችን ሰንደናል። ዻጉሜ 01 2018 ዓ.ም የዓመቱ ማሳረጊያ ጉዟችንን ደግሞ ወደ ሁሉቆ ዋሻና ፏፏቴ (Huluko Cave and Waterfall) ያደረግነው ጉዞ ነበር። ይህ ቦታ ከዚህ ቀድም  የመጎብኘት ዕድል ያላገኘ አካባቢውም  ለቱሪዝም ግብዓት እንዲሆን በአግባቡ ያልተቃኘ በመሆኑ፣ ጉዞ ዓድዋ ሃይኪንግ የመጀመሪያው የሐይኪንግ ቡድን ሆኖ ቦታውን በማግኘት እንዲሁም በማስጎብኘት በጋራ አዲስ ታሪክ መስራት ችለናል!  ይህ ጉዞ የዓመቱ ምርጥና ልዩ ፍጻሜያችን ሆኗል። በ 2018 ሙሉ ዓመት አብራችሁን ለተጓዛችሁ፣ በየመንገዱ ከእኛ ጋር ፍቅርና ደስታን ለተካፈላችሁ ተጓዦቻችን በሙሉ ከልብ የመነጨ ምስጋናችን ይድረሳችሁ። ሁልጊዜም አዳዲስና ያልተረገጡ ቦታዎችን  ለመሞከር የምናደርገው ጥረት ከብዙ ፈተናዎች ጋር የተያያዘ እንደነበር እናውቃለን።  በዓመቱ ውስጥ ባደረግናቸው ጉዞዎች ያጋጠሟችሁን የመንገድ እንዲሁም የመኪና መበላሸት ችግሮች፣ ያልተጠበቁና የሚያንሸራትቱ መንገዶችን፣ የመመገቢያ ሰዓት መዘግየቶች ፣  በአዳዲስ አካባቢዎች  ከማህበረሰብ ጋር የተፈጠሩ አነስተኛ አለመግባባቶችን፣  ከሁሉም በላይ ደግሞ በሀገራችን በነበረው የነዳጅና የናፍጣ ዋጋ ጭማሪ እንዲሁም የዋጋ ንረት (Inflation) ምክንያት የጉዞ ፓኬጅ ዋጋዎች ላይ ላሳየነው ጭማሪና ላጋጠሟችሁ ያልተጠበቁ ተጨማሪ ወጪዎች ፣ የሰዓት መዘግየቶችንም ሆነ ማንኛውንም አይነት እንግልት በማሰብ ዛሬ ዻጉሜ 2 2018 ላይ ሆነን ከልብ ይቅርታ እንጠይቃለን። 🙏 ላሳያችሁን ታላቅ ትዕግስት፣ መቻቻልና የድጋፍ መንፈስ ምስጋናችን ወሰን የለውም። እውነተኛ ሃይኪንግ ወይንም የጀብዱ ጉዞ (Adventure) ውበቱ ያለው የሚታወቁ መንገዶችን በመከተል ብቻ ሳይሆን፣ ያልተጠበቁ ፈተናዎችን አብሮ በመወጣትና አዳዲስ ነገሮችን በመፈለግ ውስጥ ነው።  በእያንዳንዱ ፈተና ውስጥ ያሳያችሁት ቤተሰቦች  መንፈስና ጽናት ለቀጣዩ ዓመታችን ትልቅ ጥንካሬ ይሆነናል ። በ 2019 ዓ.ም ደግሞ በተሻለ ዝግጅት፣ በበሰለ አሰራርና በበለጠ ጉልበት አዳዲስ የሀገራችንን ድብቅ ውበቶች ከእኛ ጋር ለማየት ድጋፋችሁ አይለየን:: ስለነበረን ድንቅ ዓመት አሁንም ደግመን እናመሰግናለን! 🙏🙏 አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የጤናና ታላላቅ አዳዲስ የጉዞ መዳረሻዎችን የምንረግጥበት ይሁንልን! መልካም አዲስ ዓመት  Guzo Adwa Hiking   #ethiopia #landoforigins  #guzoadwahiking #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #hulukocaveandwaterfall

About