@amnuel287: 12ቱ ጥያቄዎቻችን ለፕሮቴስታንት ወገኖቻችን ዲ/ን ዶ/ር ያረጋል አበጋዝ #ፕሮቴስታንት #ኦርቶዶክስ #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏

መሲ የማርያም ልጅ ☦️
መሲ የማርያም ልጅ ☦️
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 13 February 2025 17:31:07 GMT
119842
7874
546
3698

Music

Download

Comments

solehabesha
🅸 🅰🅼 🇷🇺 :
ጴንጤዎች ክርሰቶስን ነው የምላችሁ መፅሀፍ ቅዱስን ብቻ ይላሉ እንጂ ከሮሜ ውጪ ብጠይቃቸው ከንዳንች አያቁም😁
2025-02-17 20:33:36
66
eyobad5
Eyobed sol 🤑 :
ራእይ 22:19 (አማ1962) ማንምም በዚህ በትንቢት መጽሐፍ ከተጻፉት ቃሎች አንዳች ቢያጎድል፥ በዚህ መጽሐፍ ከተጻፉት ከሕይወት ዛፍና ከቅድስቲቱ ከተማ እግዚአብሔር ዕድሉን ያጎድልበታል።
2025-02-14 20:06:12
12
hanijosi
gamer :
መክተፊያ ተሸክመን ኣንዞርም
2025-02-14 03:33:10
16
smy3191
𝚜 𝚊 𝚖 𝚒 :
እኔ አንድ ጥያቄ ብቻ መልሱልን! ቃል በቃል ለ መላእክት ስግደት ይገባል የሚል እንዴትም ይሁን ብቻ ደግሞ ማርያም ታማልዳለች የሚል ጥቅስ ወዲህ በል
2025-02-17 20:43:47
6
shib7053
Shibe :
አዳምጡ መናፍቃን።
2025-02-14 10:37:30
14
afomiat21
afomiat21☦️ :
sola scriptura=my understanding መፅሐፍ ቅዱስ ብቻ=የኔ መረዳት ብቻ....ፅሁፍን ወስዶ መረዳቱ ከኔ ማለት ነው። sola scriptura is the mother of all heresy ,and it divided Protestantism in to countless denominations .
2025-02-15 06:29:04
11
birhan.in.christ
Birhan :
የጅል ጥያቄ እስቲ አትጠይቁ። እንደዚ አይነት ጥያቄ ማንሳት መፅሀፍ ቅዱስን መናቅ ነው። ሲጀምር መፅሀፍ ቅዱስ ብቻ ስንል ምን እያልን እንደሆነ አልገባችሁም። sola scriptura ስላልን የአባቶችን ጉባኤ እና ድንጋጌ አትቀበሉም ብላቹ የሀሰት ወሬ ነዛቹ መጀመሪያ መፅሀፍ ቅዱስ ብቻ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ተረዱ
2025-02-14 13:56:03
11
keol044
keol💪🤴 :
በጣም ጥሩ! ጠይቁ ኑ! debate አርጉን! ድሮ ጴንጤ ከመጣባቹ እሩጡ ነበር የሚባሉት አሁን ጠይቁ🤣 ደስስስ ነው የሚለን ኑ ኑ💪💪💪
2025-02-15 06:04:33
5
user5836199410492
ማስረሻ ታምሩ :
ራእይ 22:19 (አማ1962) ማንምም በዚህ በትንቢት መጽሐፍ ከተጻፉት ቃሎች አንዳች ቢያጎድል፥ በዚህ መጽሐፍ ከተጻፉት ከሕይወት ዛፍና ከቅድስቲቱ ከተማ እግዚአብሔር ዕድሉን ያጎድልበታል።
2025-02-14 13:56:29
3
getahuntesfaye04
ሜሮን :
🤣🤣🤣🤣እና የተረት መፃሐፍ እንጨምርበት🤣🤣
2025-05-06 18:57:57
2
abenezer_daniel07
AB🎸 :
መጀመርያ መፅሐፍ ቅዱስ ብቻ ማለት ሌላ መፅሐፍ ቅዱስ የሁሉ መፅሐፍት መለኪያ ነው ከእግዚአብሔር ቃል ጋር ከተጋጨ አንቀበልም ማለት ነው ለምሳሌ ገድል እና ሌሎች መፅሐፍት የመፅሐፍ ቅዱስ ተቃዋሚዎች ናቸው ስለዚህ ገደል ናቸው።😎
2025-02-14 11:52:59
2
gebreal21
ሐናንያ ዘ-ክርስቶስ :
የዘመናት ጥያቄያችን ነው። ማን ደፍሮ ይመልስ? መልሳቸው ስድብና ብሽሽቅ ነው ያሳዝናል😳🤔
2025-12-10 11:12:43
3
mikiyasbezabih2127
miko bezabih21 27 :
መ/ መልስ የለማ 😂
2025-02-14 17:04:57
6
yosef96gmail.com
Josi brand shoe :
ማስተማር ነው ሀሜት? የእ/ርን ቃል ያስተምሩ መምህር።
2025-02-21 11:57:02
0
akbe17abiy
Abyi Hiraga12 :
“ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤” — ሮሜ 10፥9
2025-03-01 07:40:03
3
ermiliv
JEREMIAH ✝ ♾️🏅 :
ይሄ ሰውዬ ትንሽ ከጀሌዎቹ ሚሻል መስሎኝ ነበር ጌታን😅😅😅😅😅
2025-02-14 13:27:15
1
user5836199410492
ማስረሻ ታምሩ :
እዉር እዉሩን ብመራ አብረዉ ይወድቃሉ። የኢየሱስ ምሳለ ነዉ!!!
2025-02-14 13:58:07
3
akbe17abiy
Abyi Hiraga12 :
የማትሳሳትው ቤተክርስቲያን የኦሮቶዶክስ ኢትዮጵያ ግብፅ ግሪክ ልዩነት አለ በእየሱስ አማላጅነት :በጥንተ አብሶ: በዶግማ :በቀኖና !ትክክለኛው የተዋ
2025-03-01 07:40:18
1
wondachin
@ewnetinfeliganbib :
እምነት ከመስማት ነው፣ መስማትም በእግዚአብሔር ቃል ነው። ሮሜ 10:17 ። በአንተ ቤት ጠይቀህ ሞተሃል። ትውልዱን አታደናግሩ፣ አትገቡ ወይ አታስገቡ። 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2025-02-14 19:43:28
2
ermyas.melese07
Ermi man :
ራእይ 22:19 (አማ1962) ማንምም በዚህ በትንቢት መጽሐፍ ከተጻፉት ቃሎች አንዳች ቢያጎድል፥ በዚህ መጽሐፍ ከተጻፉት ከሕይወት ዛፍና ከቅድስቲቱ ከተማ እግዚአብሔር ዕድሉን ያጎድልበታል።
2025-05-05 17:56:07
2
tewodros8959
Tewodros :
የ ስዕል አምላኪ
2025-02-18 13:53:54
0
yetbarek.27
yetbarek 27 🙏🙏🙏 :
በማርቲን ሉተር የተመሰረተ እምነት የለንም እና 66መፀሀፍ ቅዱስ ብቻ የሚሉት ያው ያኔ ማ።ን ሉተር ለክቴ ያሰፍላቸው ነው
2025-02-24 20:23:41
1
mariyos1997
Mariyos Tadele :
እንዴ ስሙ እራሱ መፀሐፍ ቅዱስ ነው ሌላ ቅዱስ ተብሎ የተፃፈ መፅሐፍ ስለሌለ ነው።
2025-02-17 20:18:12
0
eyu_grace
Eýù✝️ :
"መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ የሚል ቃል በቃል አሳዩን"🤔 መምህር exact word fallacy ይሰራሉ?🙄 በቃል ለተላለፈው አይሳሳቴ ማስረጃ ማምጣት ስለማትችሉ ሸክሙ ወደ እናንተው ይዞራል
2025-02-19 09:33:26
0
blessings8933
Blessings :
የት ላይ ነው 81 የሚለው?
2025-04-15 16:20:30
1
To see more videos from user @amnuel287, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About