@harmonic_production: Yoseph Bekele እስቲ መስቀልህ ስር | Esti meskeleh ser #mezmur #protestantmezmur #lyrics #ethio

Harmonic Production [Bonny]
Harmonic Production [Bonny]
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 15 February 2025 04:59:42 GMT
946661
65696
1192
12030

Music

Download

Comments

gelila435
እናቴ ህይወቴ :
ምንም እንኳን ኦርቶዶክስ ብሆንም እረፍት የማገኝበት በህይወቴ የምወደው መዝሙር ነው ቀኑን ሙሉ ባዳምጠው አልሰለችም
2025-02-16 11:06:13
247
amharic_bible3
Bible :
በጌታ መፅሐፍ ቅዱስ ግዙልኝ አይታችሁ አትለፉኝ🙏🙏🥺🥺
2025-03-17 14:35:40
30
wube2024
⚫️⚫️⚫️⚫️ :
ፈውስ አለ በዚ መዝሙር 🥰
2025-02-18 06:31:37
31
gado4499
Gadise Chala :
ጌታ ኢየሡስ ጨርሶ ይፈውስህ ተወዳጁ ዘማሪ😍😍
2025-02-16 17:33:06
25
biluwa7
🦋ብሌን የከቤራዋ🇹🇷🇬🇷🇬🇧 :
ሁሌም ማይሳላቻኝ ድንቅ ማዝሙር 🙏🙏❤️🙏❤️
2025-02-17 11:45:21
21
maldan4998
ማልዳን :
እኔ ኦርቶዶክስ ግን ይሄን መዝሙር ስሰማ በጣም ደስ ይለኛል 🙏🙏🙏🙏🙏🥰
2025-03-22 18:32:40
40
tamiyechristaian
Tamagn. Markos :
ameeeeen
2025-02-19 13:32:26
13
user402310396165488
Girma Amare :
ጌታ ኢየሱስ ፈጽሞ ይፈዉስህ ወንድሜ ጆሲ።
2025-02-17 04:58:16
65
teshu.ye.geta
teshu ye geta :
በእውነት የዘመሪክለት ጌታ አይርሳህም
2025-02-16 20:21:11
17
gen3861
Gy decor&Giftpakge :
መስቀልህ ስር አለው ጥያቄዬን ይዤ🙏
2025-02-18 12:54:18
12
geniase7
geniase :
ማርያምን ይኼን መዝሙር ስሰማ ልቤ ሀሴት ታደርጋለች አይኔ በእንባ ይሞላል🙏🙏🙏🙏
2025-04-11 03:57:30
17
zerihun1230
user4309456160240 :
የነ ኢዮብና ዳዊት አምላክ በምህረት እጆቹ ይዳብስህ ወንድሜ ጆሲ!!
2025-03-04 05:34:15
42
tt236822
TT :
ይሄ መዝሙር ስሰማ ውስጤ የሚሰማኝ ስሜት በቃላት መግለፅ ኣልችልም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
2025-02-20 20:59:41
7
dagiman098
dagi :
ye lijenete mezmur 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 yaslekisengial betame
2025-02-16 20:39:04
32
mercy.emuti
mercy emuti :
Amennnnnnnnn🥰🥰
2025-03-06 03:27:42
6
rakipap24
@raki papa :
በቃ ምን ልበል ብሰማው ብሰማው የማያረጅብኝ መዝሙር ከመዝሙሩ እንባ ይቀድመኛል ይሄ እውነት ነው ።።
2025-03-11 21:31:11
9
user7451873222386
@Habtoom :
ገራሚ መዝሙር ዮሴፍ በቀለ እ/ር ይባርክህ ትልቅ ሰው🤩🥰
2025-03-11 22:43:19
6
user5840075081111
beza beyene :
እየሱስ ይመጣል 💪💪🥰🥰
2025-02-28 21:28:33
6
lawamlove2
lewam :
እኔም ይህ መዝሙር ሕይወት ነው ለኔ ❤❤❤❤
2025-03-08 18:29:02
5
sebleassefa123
Sebli :
ዘመንህ ይለምልም
2025-02-16 14:17:25
12
habtamukebede901
ethiopia hager :
❤❤❤❤❤❤ Ameeeeeeen
2025-02-16 07:17:41
5
mercyhailu20
Mercy💎 :
ጌታ ኢየሡስ ጨርሶ ይፈውስህ ተወዳጁ ዘማሪ😍😍
2025-02-16 15:36:59
12
y242424242424
moke :
ዮስዬ የኢየሱስ ልጅ ጌታ ሁል ጊዜ በሁሉ ቦታ ከአንተና ከበቴሰቦችክ ጋር ይሁን እወዳሃለሁ በልጅነተ በዝማረህ ተባርከና ተሰርቼ ገዉ ያደኩት
2025-02-18 11:54:22
5
zelalem.nigussie1
Zelalem Nigussie :
ጌታ እጁን ልኮ ይዳብስህ ጨርሦ ይማርህ የኔ ወንድም ደሞ ዳግም ለምስጋና ያብቃን!!!
2025-02-16 08:34:24
16
merga.wede4116
merga wede@4116 :
ምህረቱ ይብዛልህ የጌታ ተማኝ ባርያ የዝማረህ ሞገስ ከብዙ ጥያቀ የሳርፋልና የእንደገና አምላክ እንደገና ይጠቀምብህ😇😇😇
2025-02-16 14:40:48
9
To see more videos from user @harmonic_production, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About