@konjit0653:

ጵርሰቅላ⛪💜💚💛❤
ጵርሰቅላ⛪💜💚💛❤
Open In TikTok:
Region: AE
Saturday 15 February 2025 08:53:17 GMT
113734
7470
905
2853

Music

Download

Comments

henok_cr7
H.E.N.O.K🇪🇹I🇨🇦DI :
ቀጣይ 🙏🏿
2025-02-15 09:56:58
11
user4701340739797
Sami :
kenate mnm altemarnm belmad new yenornew
2025-02-15 14:39:13
6
go_eazy_
Just4fun :
Ake said something else
2025-02-17 06:12:13
0
godoliyaas2
Godoliyaas :
How many souls would have been saved if you had been so quick to preach the gospel😢😢😢
2025-02-18 06:24:59
0
abiyawassa
Abiy :
በኦርቶዶክስነቴ የኮራሁትና መፅሃፍ ቅዱስ ማንበብ በኮንፊደንስ ለመናፍቃን መልስ መስጠት የጀመርኩት አኬን ካወቅኩት ጊዜ ጀምሮ ነው ክርስቲያን ማለት ምን ማለት እንደሆነ ያሳወቀኝ በመንፈስቅዱስ ድጋፍ አኬ ነው እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ለአኬ ይስጠው።
2025-02-15 12:52:36
289
userham145
userham145 :
በቲክቶክ ላይ የሚያስተምሩ ወጣቶች አሁንም ገና ተማሪ ናቸው ከኛ በላይ የሚያውቅ የለም አላሉም ጠርታችሁ ያላወቁትን አሳውቋቸው በተረፈ በጣም ጎበዞች ናቸው ብዙ የማናውቀውን ነገር አሳውቀውናል እንደ እባብ አናት አናታቸውን አትበሏቸው
2025-02-15 12:04:51
260
zinabeakaluzed
zinabeakaluzed :
ኦርቶዶክስ ሆኘ በብዙ ነገር እጠራጠር ነበር። ሁሉን ነገር ያጠራልኝ አኬ ነው። ምድረ ጉቦኛ ቄስ ሁሉ የምስክር ወረቀት ሰጠ አልሰጠ whk cars
2025-02-15 13:10:50
60
...anditshallbeso
...& it shall be so! :
ሀጢአት አለባት አላሉም።የወደቀውን የሰው ባህርይ (fallen nature) ይዛለች ነው ያሉት።ሁለቱ ይለያያል።የሚራብ፣የሚጠማ፣የሚታመም፣የሚደክም፣የሚፈተን፣የሚሞት ባህርይ እንደነበራት የታወቀ ነው።Fallen nature ማለት ይሄ ነው።
2025-02-15 13:10:02
41
yohannesmanaa
ዮሐንስ እናቱን የሰጠው :
ቆይ ስንት ግዜ መናፍቃኑ ኣስተምሮዋን ሲበርዙ ሰው ወደ ምንፍቅና ሲጎዝ ምነው ዝም ተባለ እነዚ ወንድሞች መተው ኣይደል እንዴ ያረጋጉር🥺🥺🥺 እነሱ ከወጡ ለመመለስ ያዘጋጁት ሰው ኣለ 🤔🤔🤔 ለምንድነው ለመንቀፍ እምንሮጠው🤔🤔🤔
2025-02-15 15:25:40
26
yewma8
yewma8 :
ለምን ጠርታቹ አታወሯቸዉም እንዲ በአደባባይ መነቃቀፍ
2025-02-15 15:42:58
49
2007abgod
@Milikit :
አኬ ግን 🙄 ትንሽ አረጋጋው
2025-02-15 11:35:23
26
alem00090
Alem :
አኬ ነው በተክረስቲያንን እዳቃት ያደረገኘ ከምንፌቅና የታደገኝ
2025-02-15 17:24:30
29
leyuu35
ANCHOR ⚓ :
1ሰው እንዲ ምስቅልቅላቹን ያውጣው😂
2025-02-15 13:12:59
22
yordi702
yordi :
አባቶቻችን ታዘብናቹ ምንድነው ከናንተ የምንማረው ውሸት ነው ከናንተ የምንማረው🥺
2025-02-15 11:35:28
13
username82627272917
username82627272917 :
ምንድን ነው ያስተካክላሉ ለማሸማቀቅ ማታረጉት ነገር የለም ሲጀመር እነሱን አጠይቁም ዝም ብላቹ ምትለፈልፉት ምድረ ቀዳዳ እናንተ ምን ሰራቹ እነሱ ስንቱን እያስተማሩ ነው ምድረ ሌባ ሁላ 😡😡😡
2025-02-15 11:20:19
23
mimi.ethiopiawit
🤍ልጇ ነው አምላኳ 🤍 :
መናፍቃን ቤተክርስቲያን ያላለችሁን እንዳለች አድርገው ቤተክርስቲያን ላይ ሲዘምቱ እስካሁን የት ነበራችሁ አሁን እነዚ ወንድሞች መተው ቤተክርስቲያን እንደዛ አትልም ብለው በትምህርት እየሞገቱ ሕዝቡን ከምንፍቅና ስታደጉ እኛ እያለን እንዴት እነሱ በሰው ዘንድ ተቀባይነት አገኙ አይነት አስመሰለባቹ ቅናት ያጥያት ስርናት
2025-02-15 18:11:55
21
melkhara
nachoo481 :
ስለዚህ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ውጪ ያሉት ኦርየንታል( ግበፅ፣ አርመን፣ ሶርያ እና ሕንድ) እንዲሁም ኢስተርን ኦርቶዶክሶች ተሳስተዋል። በዚህ ትምህርት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አንድ የሆነችው ከካቶሊኮች ጋር ብቻ ነው(Immaculate conception)
2025-02-15 12:28:29
11
meseretkumsa516
MK :
,እናነንተ የከደናቿት ኦርቶዶክስን ነው ቲክቶሮች የገለጧት ስለዚህ አያጠፉም ባንልም አነ አኬን ጠርታቹ በውስጥ መስመር አውሯቸው እንጂ አየወጣቾ ኦኦ አትበሉ።
2025-02-15 16:04:13
21
libanonberut
jestice for heven :
እውቅናውም በዘመድ ሆኗል ምነው እኛ ብቻ አላቹ?ወጣቶችን ለማሸማቀቅ የምታደርጉትን አቁሙ በጣም አበዛችሁት 😭😭
2025-02-15 12:15:07
11
sonab24
Birhanu :
እኔ ምለው ግን ምንድን ነው ምታጨሱት እስቲ አታስመስሉ መጀመሪያ በደንብ አድምጡ እናት ትላልቅ የምትባል ሰዎች አመለካከታቹ የእውነት ለኦርቶዶክስ ማሰብ ሳይሆን ወጣቶቹ ላይ ትልቅ ቅናት አለባችሁ እናም ተረጋጉ😳
2025-02-15 18:07:33
5
kenfemengstu
በመንግሥትህ አስበኝ :
ስሙ አንቺ ከሴቶች ተለይተሽ የተባረክሽ ነሽ አለቀ
2025-02-15 11:39:55
13
naol.mulu
የኦርቶዶክስ ልጅ ነኝ :
እውቀት ጥምጥም አይደለም አኬ ጅግና ነው
2025-02-15 12:28:18
10
k_yiba
Yiba :
አካሉ የተባለ ወፍዘራሽ የቤተክርስቲያንን አስተምሮ እየበረዘ ይገኛል።ዉግዘት ይቀጥላል።አቸፍቻፊዎች እየተዘጋጃቹ።
2025-02-15 11:23:31
5
fille1896
Fiĺle :
አኬ ተሐድሶ ነው ።
2025-02-15 17:26:05
12
jerusalemhayle
Eyu :
ሀጢያት አለባት ያለ አለዴ ሆ 😏
2025-02-15 13:45:48
5
To see more videos from user @konjit0653, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About