@abrahamtadesse44: #creatorsearchinsights #fyp #video #orthodox #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #viral_video

Dn Abraham
Dn Abraham
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 15 February 2025 11:48:17 GMT
2107794
271272
3172
81064

Music

Download

Comments

iwas.all.in.mind
ከንቱ አለም :
ሠላም ለኪን ደግሜ ከብዙ ጭንቆች ድኛለሁ
2025-02-15 16:20:47
4532
nisui_7
MST :
#ሰላም እለኪ እንዘ ንሰግድ ንብለኪ ማርያም እምነ ናስተበቊዐኪ ። እምአርዌ ነዓዊ ተማሕፀነ ብኪ በእንተ ሐና እምኪ ወኢያቄም አቡኪ ማኅበረነ ዮም ድንግል ባርኪ።
2025-02-16 13:22:15
2131
babk124g
ethiopians :
ፈጣሪ ምስክሬ ነው ሳልመሰክርም ባልፍ የሚፈረድብኝ ይመስለኛል ከብዙ መከራ ነው በዚህች ጸሎት የወጣሁ እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ወንድሜ የልቤን ተናገርክ ጸጋውን ያብዛልህ
2025-02-15 18:34:19
590
user8755172758248
ሮሚ የቅዱስ ባለወልድ ልጅ :
የሚገርመው ሁሌም ስራ ስሄድ እና ስመለስም መንገድ ላይ እየፀለይኩት እሄዳለሁ ማርያምን አታምኑኝም ከ10ጊዜ በላይ ከሿሿ ተርፊለሁ እየተናደዱ የወርዱኛል ብቻ ታነቃኛለች በራሳቸው አፍ።
2025-02-16 19:46:57
286
abochere
ቾንቤ :
እኔም የዚህን ፀሎት ሀይለኛነት በህይወቴ ሞክሬ ፈትኜ አይቼዋለው እና እመሰክራለው ፀበል በሌለበት ስፍራ ወሃውን በሰላም ለኪ ባርኬ አማትቤበት ብጠመቅበት እና ብጠጣው ከሆዴ አውሬ ይዞ ወጣ ለእመቤቴማርያም ካለኝ ምስክርነት ከብዙ ጥቂቱ ይሄነው አመስግኑልኝ
2025-02-22 15:14:50
148
mekdes0211
mekdes0211 :
እውነት ነው ስንቱን አሳፌዋለሁ ሰላም ለኪን ደግሜ
2025-02-16 12:28:31
174
user8770811999178
ሁሉ አገር ጎንደሬዋ :
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
2025-02-16 12:58:40
149
makikind21
daughter of mary :
እኔም ምስክር ነኝ በዚህ ፀሎት ብዙ ጭንቀት አልፎልኛል 🙏🙏🙏 ማርያም አማላጄ 🥰
2025-02-16 21:07:03
144
semirawit21
Samri21 :
ሠላም ለኪን ደግሜ ከብዙ ጭንቆች ድኛለሁ🥰🥰🥰
2025-02-21 14:35:45
8
sos21wadaji1
sos21wadaji1 :
ማርያም አማላጅ ናት 🥰
2025-02-17 19:16:06
105
yaboos0
yaye :
እኔ የሚገርመኝ የእመቤታችን ድንግልማርያም ስም ሲጠራ የሚንጫጩት ነገር እቤት ግን እናታቸሁን አትታዘዙም አታከብሩም የእናት ውለታ የለባቸሁም እናታችሁ ለናንተ ስትል አልጠቆረችም አልተራበቸም እግዚአብሔር አይምሮዋችሁን ይመልስላችሁ
2025-02-16 05:05:31
106
yisakedesalegn
ይስሀቅ ዘ ሚካኤል :
ሰላም ለኪ እንዘ ንሰግድ ንብለኪ ማርያም እምነ ንኣስተበቁአኪ ማአርነዋዊ ተማዕፀነ ነብኪ በእንተ ሐና እምኪ ወእያቄም አቡኪ ማዕበረነ ዮም ድንግል ባርኪ
2025-02-15 16:52:26
100
user2745905354397
user2745905354397 :
አሜን አሜን
2025-02-16 05:35:31
13
heln51
Helu የቡልጋዋ 💚💛❤️ :
ከብዙ ጭንቀትና መከራ በዚህ ፀሎት ድኛለሁ
2025-02-16 19:07:08
76
user6714909771205
user6714909771205 :
ማ እንደ ኦርቶዶክስ !
2025-02-16 12:29:24
13
enat793
ሜላት :
ቃል ህዎት ያሰማልን 🥰🥰🥰👍
2025-02-16 14:22:06
34
timinitb
Timinit Tim :
የዳዊት መዝሙር
2025-02-15 13:56:07
63
user8528352188019
user8528352188019 :
ቃለ ህይወት ያሠማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስል
2025-02-18 10:58:05
26
gtt2674
ZeMariam Furniture :
ሰላም ለኪ እንዘ ንሰግድ ንብለኪ ማርያም እምነ ናስተበቁዓኪ እምአርዌ ነዓዊ ተማሕፀነብኪ በእንተ ሐና እምኪ ወኢያቄም አቡኪ ማህበረነ ዮም ድንግል ባርኪ። አሜን።
2025-02-16 01:11:26
39
yosephnugusse
l.t :
ሰይፈ ሥላሴ ሰይፈ መለኮት ድርሳናት ገድላትም ቢፀለይ አጋንንት 40ክንድ ያርቃል ሰኔ ጎለጎለታ
2025-02-16 18:52:10
24
misge1248
Misganaw :
እኔ በሰላም ለኪ ብዙ ፈተናዎችን አልፌአለው
2025-02-17 11:58:00
17
beth.el19bafrol
Beta🧚🏼✨ :
እኔ ሰላም ለኪን ደግሜ coc በመጀመሪያዉ ዙር ነዉ ያለፍኩት ማርያምን🥰 ፈተናዉ መሀል ያጠናሁት ሁሉ ሲጠፍብኝ ሰላም ለኪን ማለት ጀመርኩ እመቤቴ ግልጥ አድርጋልኝ በከፍተኛ ዉጤት አለፍኩ🥰
2025-02-24 04:47:38
22
user4069536890965
kalki :
amen amen amen 🙏🙏🙏
2025-02-16 20:45:38
7
user92619092123785
ፀሀይ :
ቃለ ህይወት ያሰማልን
2025-02-16 13:31:07
14
zerihunperlo
Zerihun Abate 21 :
ቃለህይወት ያሰማልን 🌾🌾🌾❤🙏🙏
2025-02-25 09:56:16
5
To see more videos from user @abrahamtadesse44, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About