@yilak_price0: Replying to @masss ባላገር🥰💪🏾 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshantiktok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Yilak_price
Yilak_price
Open In TikTok:
Region: IL
Sunday 16 February 2025 05:11:53 GMT
708267
40139
1437
2015

Music

Download

Comments

user179380453940527
ወርቃወርቅ ሰዋሰው :
ቆምጨነት ነፍጠኝነት ባላገርነት ይለምልም
2025-02-16 05:18:02
447
phoenix6364
Phoenix grace :
ፈረንጅ ላንተ ቡቱቶ ቦታ የለውም😳😳😂😂😂
2025-02-16 09:55:30
65
tsi_bun
ጽዮን ✨ :
ጀግና ነህ በባህልህ ኮርተህ አኮራኸን
2025-02-18 06:58:58
6
cali_mama44
Calimama :
እኔኮ የሚገርመኝ ሰው ሃገር ተሰደን ሄደን የምንንቦጠረረው እና እዩኝ እዩኝ የምንለው ነገርስ?ግን No one give us sh*t የራሳችን ሀገር ላይ በኮራን እና በዘር ባልተባላን ጥሩ ነበር
2025-02-16 11:28:40
40
amharaabyssinia
#ሰጥአድርገህ አናግራቸው፤ :
ባርያ ሲሰለጥን በጨረቃ ጥላ ይዘረጋል አትሁን🙄ስለዚህ ባለ ሀገር ለመምሰል ከፈለክ መጀመሪያ ከጆሮህ ላይ የወተፍከው ጉትቻ አውልቀህ ጣለው።ምክንያቱም ባለ ሀገር ሴት ይመስል ጀሮውን ተበስቶ የጀሮ ጌጥ አያደርግም።
2025-02-18 07:14:56
9
yikeberfentahun
የአባይ ፈርጥ 🌋 :
በርታ ባሀላችን አለም ይወቀው ለማንም የማንበገር ኩሩ ኢትዬጰያውን ነን
2025-02-16 13:21:00
19
romanmele613
Roman Mele :
ባህሉን የሚያከብር ሰው ይከበራል።
2025-02-16 15:20:06
11
moss7184
moss :
ይሄ ነው አማራ ማለት ። ጎበዝ ወደድኩለት ምንም እንኳ ኤርትራዊ ብሆንም ። 🥰
2025-02-16 16:37:24
33
fantahun856
ፋንቲሽ ጎጃሜው (የቲሊሊው ፈርጥ 💚💛♥️🌹 :
ጆሮ ጌጡን ደሞ ብታወጣ እንዴት ያምርብህ ጆሮ ጌጥ ለወንድ ልጅ ውርደት እንጂ ውበት አይሆንም ወንድሜ
2025-02-16 10:42:12
35
typiing25
Kuku fano :
My Amhara culture 👑💪🙏
2025-02-17 00:27:00
6
why2896
Efootball 2025-2026 :
ፋራው የጀሩሳሌም ብርድ ሰባብሮ ይጥልሻል😂
2025-02-16 05:34:35
17
mamamaya_12
mamamaya :
በጣም ታምራለህ የጀሮ ጌጡ ግን የኛ ባህል አይደለም ይቅርታ ብታወልቃት
2025-02-26 11:26:25
5
kidistamha720
kidist :
በርታ ባህሉን የጠበቀ አለባበስ ነዉ ቀጥልበት
2025-02-16 06:56:51
27
tekalgnsisay7
tekalgn sisay :
አረ ጉትቻውን አውልቀው ልብህ ይውለቅ
2025-02-16 05:16:55
51
asmeretiassu
Asmeret Iassu :
To all the negative comments nothing is wrong with what he’s wearing I am so proud of you my brother you look amazing I wish I can do that 🙏🥰
2025-02-16 19:22:47
12
matigi
MAT G :
Is that possible to hold hand instrument (ዱላ) in US
2025-02-16 13:58:49
7
soledade4485
የተሶረፈው :
wauuuu confidence 100@@@@@
2025-02-17 13:52:40
7
molo_teshome
mulu/ምስጢር :
איזה אומץ כל הכבוד 👌👍👏👏
2025-02-16 10:18:08
48
ayu75680
AYU :
እናንተዬ ፈረንጅ ዞር ብሎ አያይም?
2025-02-16 06:33:02
20
tewodroskassa1977
tewodroskassa1977 :
waw simrbh wondime
2025-02-16 19:36:31
7
sebleasnake7
sebleasnake7 :
Nothing like being proud of your culture and who you are👏👏👏 Confidence💚💛❤️
2025-02-17 02:59:01
16
user59130940782231
🖤 :
הם בטח חשבו שהוא ניסה להתחפש לפיטר פן😭
2025-03-11 16:12:30
4
user8655947661102
ሀሚዝ :
ትለያለህ።
2025-03-09 08:12:35
1
shinobu....kocho0
Shinobu :
የፈለገዉን ልብሰ መልበሰ መብቱ
2025-02-16 21:41:09
4
enat417
enat :
ኩሩ
2025-02-16 16:47:46
4
To see more videos from user @yilak_price0, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About