@fraol_fraol_80: @ፊራኦል_fraol #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ #fyp #foryoupage #SelfCare

Fraol_ፍራኦል
Fraol_ፍራኦል
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 16 February 2025 10:26:02 GMT
585236
29024
3438
7319

Music

Download

Comments

fraol_fraol_80
Fraol_ፍራኦል :
ሸር እናድርግ እንድደርሳቸው አመሰግናለሁ
2025-02-16 10:33:01
400
user2791493102991
ያሬድser2791493102991 :
በናትክ ሁሌም እልካለው ለልጆቼ ቆሎ ሽጬ ላሳድጋቸው እርዳኝ
2025-02-20 14:04:49
5
yezi.alem.43
yezi Alem 43 :
ፊራ ወንድሜ የኔ ቀን መቼ ነው የራሴን ታክሲ ለመግዛት ፈልጌ ነው ሰርቼ እመልስልአለው በእውነት 1000389317358 commercial bank Ethiopian my name zewdu negash this my account please 🙏🙏🙏 surprise me my brother please please please 🙏🙏
2025-02-16 11:51:46
53
drjazanjoosoph
Dr jazan joosoph :
እኔም ስራ አስጀምርኝ ባክክ
2025-02-16 13:57:25
14
user56850611326151
user56850611326151 leyla :
እባክህ ለኔም አስጀምርኝ እባክህ
2025-02-16 10:31:51
6
hananalemayehuhan
Ahalam :
እባክህን ወንድሜ መስራት እልጋለው ከአመት አመት መለወጥ አቃተኝ ትንሽ ብቻ አግዘኝ
2025-02-16 13:20:28
6
tg81100
Tg :
እባክህ፣ለኔ፣የሁለትወር፣የልጆቸን፣ክፍያ፣መክፈል፣አቅቶኝ።ውጤት፣አላየውም።ወላሂ
2025-02-16 14:38:23
15
muluneheshi
Muluneshe :
ፊራዬ ምናለእኔም ልጄጋ አገናኘተኸኘ ብሞት 24 አመት ሙሉ እያለቀስኩኘ አለሁ 1ቀን አቅፊው ልሙት አሁንም ምንም ህይወት የለኘም ልጄጋ ከተለያዬሁ ቡሀላ ሌላም ልጂ የለኘ ማጣት አለያዬኘ መጠጊያ አጥቼ ብዙ ነው ታሪኬ እርዳኘ ወንዲሜዬ
2025-02-16 16:41:01
7
user4045254317426
@hanicho :
fol egeziyabehar yemereteh adega neh ✝️✝️✝️✝️✝️
2025-02-16 11:33:21
5
zuzuzuzuzuzusssss
zuⓩzu :
ኢትዮጵያ ሁኗ ያልተቸገረ የለም ሁሉም አብዷል በኑሮ ውድነት
2025-02-16 12:07:47
83
bereket.alemu7
bereket :
የተቸገረ ሰዉ ለማገዝ ፍላጎቱ ካለህ ስት እና ስት ወገኖቻችን ናቸዉ እሚሰቃዩት የቀን ስራ እኳን መስራት የማይችሉ ከቻልክ ጎዳና ላይ ላሉ እናቶች አባቶች ለነሱ ነዉ የሚገባዉ የቀን ስራ ሰርቶ ለሚበላዉ አያስፈልግም
2025-02-16 12:16:26
38
user7404323126504
Dila@@ :
እሺ አንተ መልካም ሰው የአንድ ሰው ህይወት ወስጥ ገብቶ መቀየር ጊዜ የሚሰጥ እንጂ አይገኝም በርታልን
2025-02-16 12:03:41
8
user4807498026929
haymi milliner :
ወንድሜ እሰዉ ቤት ተቀጥሬ ነው የምሰራው እባክህ እርዳኝ አዉጣኝ
2025-02-16 15:15:23
8
user2267078730347
muluken :
እኔን ይደርሰኝ እንጂ የወንድም ሰጣታ ትንሽ ጠል አረግልኝ ለሞባይል መግዣ የሚሆነ
2025-02-16 14:10:18
9
endex3328
እንዴክስ :
የመንግስት ሰራተኛ ነኝ ደመወዝ ተጨመረ በሚል ተልካሻ ምክንያት ኪራይ ተጨምሮብኝ😳😳😳😳 መብላት ካቆምኩ ስንት ቀኔ???????
2025-02-17 13:12:48
23
zinetfisha10
zuzu @.com :
ለእኔ ደሞ ወደአረብ አገር መሄጃ እዚህ ምንም ኑሮ አልሳካብሎኝ ወላህ
2025-02-16 14:26:44
8
use516707361037
Temam🇰🇼🧍‍♂️🧳🇺🇸 :
Fira wondime nuriligni
2025-02-16 15:03:18
17
luckye2222
ayantugutema71 :
is this really you Fraol ?????
2025-02-17 13:02:25
9
fetiarada2020
Feti Ahmed👑👑👑👑👑 :
ክበረልኝ ፊራ መልካምነት ከላይ ነው
2025-02-16 19:37:38
16
user4544982261155
ሀምዛ የማሚ እርግብ ነኝ :
ስራ ማስጀመርያ ላክልኝ አመልሳለዉ
2025-04-26 06:42:26
0
askalmola
askal mola :
በፈጣሪይዤሀለሁመልሰልኝወድም😊☺️☺️☺️🤣😂😂😅😆😆😅🤣☺️☺️😊☺️😊😊
2025-05-16 07:55:24
0
mesk.beloved.by.je
mesk beloved by Jesus :
አረ ለኔም አርዳኝ የስራ ማስጀምሪያ
2025-04-17 10:20:09
2
user6380020506197
tigist Atnafu :
አረ
2025-04-26 13:12:14
1
refiq72
refiqseid136 :
ጠብቃለሁ
2025-02-16 14:50:49
3
To see more videos from user @fraol_fraol_80, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About