@su....ye: #ቲክቶክ_ኢትዮጵያ #ethiopian_tik_tok #ፍቅር💓ብቻ🥀🦋🥀🕊️🔐 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ጥንዶች💑 #ethiopian_tik_tok #እትዮጵያ_ለዘላለም_ትኑር🇪🇹ሀገሬ #ጥንዶች💑

kal ethio
kal ethio
Open In TikTok:
Region: QA
Sunday 16 February 2025 15:02:48 GMT
795171
25575
1412
2296

Music

Download

Comments

hh0604840
𝒽𝒶𝓃ℯ𝓉𝓎𝓊🩵🥰 :
የተሰደድነው ሆድ ከሚብሰን ባንኮምት ይሻላል🤭🤭
2025-02-16 16:37:42
80
ekeru0888
suse :
ጥያቄ አለኝ ለምንድነው በአማራ ክልል ቆንጆ መኖሪያ ቤት የሌላው?
2025-02-17 05:06:05
14
user52381697061488
ኢስላም ነው ህይወቴ :
መቸ ይሆን በዚህ መልኩ የማገባው ከስደት መልስ ኢንሻ አላህ
2025-02-16 19:34:42
38
black.life5949
MENA is POWER :
እመኑኝ ያላገባችሁ ዘድሮ ታገባላችሁ❤💍
2025-02-16 22:01:25
31
zubairuddin82
ጎንደሬዋ :
የኔ ውድ ሙሽሮችን ሳላይ ቀረሁ
2025-02-16 17:37:52
16
miki.editor4
Miki editor 📸 :
ወይኔ ሀገሬ ይህን ደግ ህዝብ ላይ ድሮን ይወርድበታል 😭😭😭😭ጌዜ ዳኛ ነው ግዴለም 😭😭
2025-02-17 05:45:27
14
abdi.1168
AB :
ምናለ የገጠር ሰው ብሆን ዘመድ እንኳን ቢኖረኝ
2025-02-18 18:00:35
0
s0fyamohammed
Su su :
ባሁን ሰአት እናቴ ብትኖር እንዲህ ነበር😭😭😭
2025-02-16 18:17:10
6
_318534
ልእልት ነኝ አማራይቷ :
ቁጭ ተብሎ ጋገራ አለዴ የት ሀገር ነዉ❤❤❤❤❤❤❤
2025-02-17 11:33:15
7
seni0064
መሬማ ነኝ የደሞዜ💵 ናፋቂ✝️🛖 🇪🇹🇸🇦 :
ወይኔ አንድ ቀንማ ማግባቴ አይቀርም😫😫😫😫
2025-02-16 21:13:09
6
of.on53
𝐃𝐄𝐌𝐄𝐋𝐀𝐒𝐇.♾️🤞🏿 :
ሰላም ለናተ ይሁን እና አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ ፍቅረኛየ ሙስሊም ነች በጣምም እንዋደዳለን እስካሁንም ሰለ ሃይማኖታችን አውርተን አናውቅም እና ምን ትመክሩኛላችሁ በማርያም?😭
2025-04-30 07:14:07
0
bayeda92
𝄞ሸቫቩ༄ ቮዛኔ𝄢࿐ :
አይ ትዚት😭😭😢😢😢😢🥰🥰
2025-02-17 09:41:58
1
javidkhan_
አላህ ወኪል :
በዚህ ወግነዉ ያገባሁ ገጠር አለሜ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-02-16 15:11:27
9
hawie912
🦋HAWie🥀🦋 :
የሰርጌ ድግስ ትዝ አለኝ 😁
2025-02-16 18:33:59
4
twabalikebede
Iman bint Ali :
የገጠር ሰወች ግን አሳቢ እሩሁሩሁ አዛኝ ሽ አመት ኑሩልን
2025-02-16 19:49:26
9
h.m.a504
H.M.A :
🥰🥰🥰እንድነው ማግባት ምፍልገው ግን🥺🥺🥺
2025-02-16 17:29:21
5
ghbne5
ነኝ የመካነሠላሟ የሸጋወች እናት✔️🌺 :
አይትዝታ😥😥😥😥
2025-02-28 23:47:26
1
tsayi.qonjoo
tsita cha :
betam Das yilal yemir uuufffffeee ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️wow wow wow wow wow
2025-02-18 05:53:19
2
mesi50162
ኢየሱስ ክርስቶስ አሸንፏዋል🦋🍁 :
ደስ ስል ጌታን ማን እንደ ገጠር❤🥰🥰
2025-02-16 18:42:09
6
user6816288019956
MA :
መቼ ይሆን የኔዉ
2025-02-17 07:13:30
4
selalmss1
ማርያምየ እናቴ 21 :
የምር ይለያል 👍👍👍👍👍
2025-02-28 14:48:58
1
user3332389
ሚስራ💍💎 :
ለኔ መቺ ነው ሚጋገርልኝ ከስደት ወጥቺ
2025-04-05 18:36:20
1
user5595144882055
ወሎየ :
ሙዚቃ ሐራም ነው
2025-02-22 21:18:39
0
znegnewa
➲𝙮𝙪𝙨𝙧𝙖❥(يوسرا)🧕📚༆ :
ማግባት አማረኝ🙊 😭❤️😹
2025-03-18 02:58:00
1
user6690912057193fantaw
የናት ፍቅሯ ጠራኝ :
ግን ለምድነው ቁማው የማይጋግሩት ነው ባህል ሆኖ ነው
2025-02-17 02:42:01
1
To see more videos from user @su....ye, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About