@abiyahmedali: The transformation of Addis Ababa began six years ago within the walls of our office, starting with Unity Park— a public space where history, nature, and imagination come together. We have big dreams for #Ethiopia!

AbiyAhmedAli
AbiyAhmedAli
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 16 February 2025 20:21:54 GMT
267586
26845
865
1597

Music

Download

Comments

biniyamtewabech
Biniyam tewabech :
ዜጎቿ አልተለወጡም ፣ኑሮ ውድነት እያሰቃየን ነው
2025-02-17 00:30:55
262
suicideking5
Suicide King :
ኮመንቱ በሙሉ በካድሬ የተሞላ ነው
2025-02-17 10:31:13
107
.forever759
ሞሳድ :
ንጉሡ ሺ ዓመት ይንገሱ💪💪💪
2025-02-17 03:31:48
61
wezi1234
Wezi :
ኢትዮጵያ ሰላም እንድታገኝ አንተ እዛ ውስጥ መክተት ነበር
2025-02-17 18:37:07
21
bete.sayeda
🤠😎🙋‍♂️፨ :
ጥቁሩ አንበሳ በጣም ከስቶአል
2025-02-17 05:12:14
38
jossy_zeleke
@yosefzeleke@53 :
አድስ አበባ በጣም ዉብ ሆናለች ይህንን ማንም ይመሰክራል ። ነገር ግን አብዛኛው የደሃዉ ኑሮ ማሻሻል ፤ ሠላም ፤ አንድነት ታቷል ።
2025-02-17 03:51:31
48
jemal.ali503
jemal ali جمال علي :
ቶሎ በሞትክ ብሄርተኛ አገር አሳድጎ አያቅም
2025-02-19 12:29:06
26
user1353043150825
zeke bome :
አናንተ ብሉ እኛ ካየን ይበቃናል ከደሃ ጎሮሮ 35%ታክስ አየወሰዳቹ
2025-02-18 07:08:40
20
voiceofheroes1
🇪🇹💀#@Soldier :
ወደቡን አፍጥነው እንጂ መቅደም ያለበት እሱ ነው
2025-02-17 04:03:21
7
creatorsserch
Ethiopia 🇪🇹 ዘረኛ እጠላለውsemen :
ይችላል አብይ ይችላል ይችላል አብይ ይችላል ይችላል አብይ ይችላል . ምትወዱኝ ከሆነ በማለት ኮሜንቱን አጨናንቁት🙏
2025-02-18 17:12:24
16
benevolence310
Ehsan :
እባኮትን ትንሽ ከአድስ አበባም ፈቀቅ ይበሉ እኛም ሰው ነን😂😂
2025-02-17 06:08:41
7
sh2z32
SH :
አብቹ ይችላል
2025-02-17 07:44:56
8
user1742160460437
Mohammed sultan :
አላህ በቃህ ይበልህ።በደላቹ በዛብን።ጭቆናው አንገሸገሸን።በገዛ ሀገራችን ባይተዋርነት እየተሰማን ነው ወላሂ ።
2025-02-17 19:38:54
12
zomawaa
žøłã :
አራዊት አየቀለቡ አስራቡን
2025-02-18 18:00:36
7
newyami19
YAYNE 😇In CHRIST❤️ :
እናመሰግናለን ክቡር ጠሚ ዶር ዐቢይ አህመድ♥️👏🥰😍🙏☺️♥️ለኢትዮዽያ የከባድ ጊዜ መሪ እንድትሆን አንተ ነበርክ በፈጣሪ ልብ የነበርከው።ኢትዮዽያ በብዙ መከራ እየተፈተነች ነው ግን መጨረሻው ያማረ እና ድንቅ ነው። እኛም ተሰፋ ሳንቆርጥ ኢትዮዽያን ስትጠግን ቀኝህን ደግፈን ከጎንህ ነን
2025-02-17 06:47:41
10
_gudukassa
_Gudukassa :
የራበው ሰው፣ተንቀሳቅሶ መስራት የከበደው፣በየቢሮው በአግባቡ የማይስተናገድ ህዝብ፣በቅጣት የመረረው ህዝብ፣መዋጋት የሰለቸው ወታደር ፣ ስራ የሌለው ወጣት፣ አስተምሮ መኖር የማይችል አስተማሪ የተነሳብክ ጊዜ እችን ሰራው ብለክ 10x የምትቀርፃት ቤተ-መንግስት ሲያወድሙት ይህ ቪዲዪ የወሰደውን ደቂቃ ላይወስድ ይችላል።
2025-02-19 11:27:35
6
zerihun5555
Andualem🫶🏻፩💙 :
እኔ ኢትዮጵያ ነኝ💪
2025-02-20 22:00:09
3
ane3211
Anu Ahmed :
🥰🥰🥰🥰🥰waw
2025-02-16 20:26:31
5
abrelo81
marga aberham @gmail.com :
ጀግናዬ በርታ
2025-02-17 14:28:06
3
antenaeshetu
አብቹ ወሊሶ78 abechu# :
abechu bertalen jegnachen neh ❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
2025-02-18 10:40:35
3
user8072384536719
user Halima :
አቢይ ኑጉስ ነው 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
2025-02-18 17:10:01
3
habitamuinchrist
Habitamu in Christ :
king 👑 abicho
2025-02-18 17:33:39
3
suleyiman35
user36235683213367 :
የ አህመድ ልጅ ይችላል አባቴ
2025-02-18 18:54:43
3
tate.fx2
tatefx40 :
እግዚአብሔር ያንሳልን
2025-02-21 07:25:15
3
user6983254807812
fanaye :
ስራው ገረሚ ነው። ጀግነ በርተ
2025-02-20 19:37:24
2
To see more videos from user @abiyahmedali, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About